16/10/2026
🚀 የ Odoo Functional ስልጠና ጥቅምት 28 እንደሚጀመር ያውቃሉ?
የንግድ ድርጅትዎን አሰራር በዲጂታል ለማዘመን፣ የስራ ቅልጥፍናን ለመጨመር እና የሂደት ፍሰትን በአንድ ቦታ ለመቆጣጠር ዝግጁ ኖት?
ሰምናወርቅ ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ (Semenaworq Technology Solutions) ባዘጋጀው አጠቃላይ እና ተግባራዊ የ Odoo Functional ስልጠና ላይ በመሳተፍ የ ERP እውቀትዎን እና ሙያዊ ችሎታዎን ያሳድጉ!
በስልጠናው ምን ያገኛሉ?
የዋና ዋና ሞጁሎች አጠቃቀም: (እንደ Sales, Purchase, Inventory, Accounting, CRM እና ሌሎችም) ጥልቅ እውቀት።
የንግድ ሂደቶችን ማዋቀር (Configuration): ድርጅትዎን ከሚፈልገው የስራ ፍሰት ጋር ሲስተሙን ማጣጣም።
ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የታገዘ ተግባራዊ ልምድ (Hands-on Practice): በእውነተኛ የስራ ሁኔታዎች ላይ የተመሰረቱ ልምምዶች።
🎯 ማን ሊሳተፍ ይችላል?
የንግድ ስራ ባለቤቶች እና ሥራ ፈጣሪዎች
የ IT ባለሙያዎች እና የሲስተም አዋቂዎች
የሂሳብ፣ የ ግዥና ሽያጭ ባለሙያዎች
የ ERP እውቀታቸውን ማስፋት የሚፈልጉ ባለሙያዎች ሁሉ!
📅 ስልጠናው የሚጀምርበት ቀን: ጥቅምት 28
📍 ቦታ: ሀይሌ ጋርመንት ከኖክ አጠገብ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 204
🏢 አሰልጣኝ: ሰምናወርቅ ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ (Semenaworq Technology Solutions)
ቦታዎች የተወሰኑ ስለሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ!
🔗 ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇
https://www.semenaworq.com/trainings/master-odoo-erp-through-a-practical-workshop
ወይም በውስጥ መስመር (Inbox) ያነጋገሩን።
Semenaworq Technology Solutions — technology, ERP, software development, training and digital solutions.