WegenTech ወገንቴክ

WegenTech ወገንቴክ Wegen Tech is a leading IT company. Building robust softwares & apps. wegensend.com, wegenfund.com

ይህ የታሪክ መጽሐፍ በ #ወገንፈንድ በኩል ለእርሶ እና ለቤተሰቦዎት አብረው ያሳትሙ። እንዴት? እንዴት ማለት ጥሩ ነው። እርሶ በወገፈንድ ላይ በሚፈልጉት የመጽሕፍት ቁጥር ልክ ይከፍላሉ። መጽ...
28/04/2026

ይህ የታሪክ መጽሐፍ በ #ወገንፈንድ በኩል ለእርሶ እና ለቤተሰቦዎት አብረው ያሳትሙ።

እንዴት? እንዴት ማለት ጥሩ ነው።

እርሶ በወገፈንድ ላይ በሚፈልጉት የመጽሕፍት ቁጥር ልክ ይከፍላሉ። መጽሐፉ ሲታተም አምስት ኪሎ ከሚገኘው አርጋኖን መጻሕፍት መደብር አሳታሚ እና አከፋፋይ በመሄድ ይወስዳሉ። ወይም በፖስታ ይላኮለታል። ይህን ሲይደርጉ ድንቅ የሆኑ ደራሲያንን ያተጋሉ፤ ያበረታታሉ። እርሶም በቅድሚያ የሚያነቡት መጽሐፍ ያገኛሉ።

ወገንፈንድ ይህን ለሁሉም ጸሐፊዎች የፈጠረው መንገድ ነው።

Mengistu Gobezie

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታሪክ መጽሐፍ አብረን እናሳትም

እንኳን ለትንሳኤው በዓል አደረሳችሁ..ወገን ሴንድ ( )  የበዓል  ስጦታ ይዞላችሁ መጣ!ቤተሰብን በወገንሴንድ ለበዓል ያስደስቱት።በንግድ ባንክ በኩል ሲልኩ ከቀጥታ ምንዛሪው በተጨማሪ ጭማሬ ...
11/04/2026

እንኳን ለትንሳኤው በዓል አደረሳችሁ..

ወገን ሴንድ ( ) የበዓል ስጦታ ይዞላችሁ መጣ!

ቤተሰብን በወገንሴንድ ለበዓል ያስደስቱት።

በንግድ ባንክ በኩል ሲልኩ ከቀጥታ ምንዛሪው በተጨማሪ ጭማሬ ከጉርሻ ጋር:-

1GBP = 222 ብር በላይ
1USD = 166 ብር በላይ

መተግበሪያውን ከፕለይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር በማውረድ ይጠቀሙ። 

ለAndroid ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details...

ለApple ስልኮች https://apps.apple.com/gb/app/wegensend/id6471152745

ማስተዋሻ: ወገንሴንድ በኢትዮጵያ ቤሔራዊ ባንክ ዝርዝር ውስጥ የገባ ሕጋዊ ገንዘብ መላኪያ ነው።

https://www.wegenfund.com/causes/savemeseret/
27/03/2026

https://www.wegenfund.com/causes/savemeseret/

Urgent Appeal for HelpThe woman you see in the photo is our sister, Meseret Fentabil. She is a resident of Addis Ababa and a mother of three children.Eight years ago, she developed a serious kidney disease. At that time, her father, Mr. Fentabil Abebe, donated one of his kidneys to her. However, the...

  exists to serve all communities across Ethiopia — from street kolo (ቆሎ) merchants to university researchers, from city...
20/02/2026

exists to serve all communities across Ethiopia — from street kolo (ቆሎ) merchants to university researchers, from city furniture designers to countryside farmers.

🤲 Together, we can support, uplift, and make a real difference. This innovative project needs your support so we can deliver fertile soil to farmers, and in return, farmers can continue bringing food to all of us. 💕

Decentralized Soil Lab & Data Intelligence HubThe Decentralized Soil Lab & Data Intelligence Hub is a mobile, community-embedded precision agriculture initiative designed to bring farm-level soil testing and data-driven input recommendations directly to smallholder farmers.

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደርሳቸሁ።በዓሉን በወገንፈንድ በኩል በጎ ሥራዎችን በመደገፍhttps://wegenfund.com/causes/በወገንሴንድ በኩል ለቤተሰባችን ስጦታችንን በመሰጠት ድስ ብሎ...
05/01/2026

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደርሳቸሁ።

በዓሉን በወገንፈንድ በኩል በጎ ሥራዎችን በመደገፍ
https://wegenfund.com/causes/

በወገንሴንድ በኩል ለቤተሰባችን ስጦታችንን በመሰጠት ድስ ብሎን እናክብር።
http://wegensend.com

መልካም በዓል።

ወገን ሴንድ ( )  የበዓል  ስጦታ ይዞላችሁ መጣ!ቤተሰብን በወገንሴንድ ለበዓል ያስደስቱት።በንግድ ባንክ በኩል ሲልኩ ከቀጥታ ምንዛሪው በተጨማሪ ጭማሬ ከጉርሻ ጋር:-1GBP = 216 ብር በ...
02/01/2026

ወገን ሴንድ ( ) የበዓል ስጦታ ይዞላችሁ መጣ!

ቤተሰብን በወገንሴንድ ለበዓል ያስደስቱት።

በንግድ ባንክ በኩል ሲልኩ ከቀጥታ ምንዛሪው በተጨማሪ ጭማሬ ከጉርሻ ጋር:-

1GBP = 216 ብር በላይ
1USD = 164 ብር በላይ
1Euro = 190. ብር በላይ

መተግበሪያውን ከፕለይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር በማውረድ ይጠቀሙ።

ለAndroid ስልኮች https://play.google.com/store/search?q=wegensend&pli=1&c=apps

ለApple ስልኮች https://apps.apple.com/gb/app/wegensend/id6471152745

 #ዋልድባ
28/11/2025

#ዋልድባ

ዋልድባ ዳልሻሕ ኪዳነ ምሕረት ገዳም የታነጸችው በ485 ዓ.ም እንደሆነ ይነገራል። ቦታውን ያቀኑት አቡነ ገብረ መስቀል ናቸው። ይህ ገዳም ከጥንት ጀምሮ የአንድነት ገዳም ነው። በዚህ ገዳም ....

Address

Yeke Subcity
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when WegenTech ወገንቴክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to WegenTech ወገንቴክ:

Shortcuts

Share