Hagere Technology

Hagere Technology We are an Ethiopia-based Software company with the goal of enhancing innovation and technology in Ethiopia.

Job Title: System AdministratorCompany: Hagere TechnologyLocation: Addis Ababa, EthiopiaType: Full-timeRole OverviewHage...
06/01/2026

Job Title: System Administrator
Company: Hagere Technology
Location: Addis Ababa, Ethiopia
Type: Full-time

Role Overview
Hagere Technology is seeking a skilled System Administrator to manage and maintain our clients’ servers, systems, and network infrastructure, ensuring security, stability, and high performance.

Key Responsibilities
• Install, configure, and maintain Linux/Windows servers
• Monitor systems, troubleshoot issues, and minimize downtime
• Manage security, backups, and disaster recovery
• Administer user accounts and access rights
• Maintain web and database servers (Apache/Nginx, MySQL/MariaDB)
• Provide technical support to teams and clients

Requirements
• Degree in IT, Computer Science, or equivalent experience
• Strong Linux knowledge
• Experience with web servers and databases
• Familiarity with cloud/virtualization (AWS, DigitalOcean, etc.)
• Basic scripting skills are a plus

Apply:
Send your CV to [email protected]

We’re hiring a Frontend Developer! 👩‍💻Frontend Devs, we’re looking for you, Let’s build something amazing together at Ha...
07/10/2025

We’re hiring a Frontend Developer! 👩‍💻
Frontend Devs, we’re looking for you, Let’s build something amazing together at Hagere Technology
Send your CV & Portfolio: [email protected]

15/02/2025

ከkg እስከ University ድረስ ላሉት ተማርዮች tutorial እንድሁም life skill ስልጠና በመስጠት ለምታወቀው Fidel Tutorial የ E-learning LMS platform ለመስራት እድሉ ስላገኘን ደስ ብሎናል።
https://lms.fideltutorial.com
ማንኛዉም ድረገጽ፣ የሞባይል መተግበርያ እና ሲስተሞች ለማሰራት ከፈለጉ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻችን ያነጋግሩን።
https://t.me/hageretechsupport
+251940001354

እጅግ ፈጣን እና ማራኪ ድረገጽ (website) ማሰራት ይፈልጋሉ? ማንኛዉም ድረገጽ፣ የሞባይል መተግበርያ እና ሲስተሞች ለማሰራት ከፈለጉ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻችን ያነጋግሩን። ➥ ht...
22/09/2024

እጅግ ፈጣን እና ማራኪ ድረገጽ (website) ማሰራት ይፈልጋሉ?

ማንኛዉም ድረገጽ፣ የሞባይል መተግበርያ እና ሲስተሞች ለማሰራት ከፈለጉ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻችን ያነጋግሩን።
https://t.me/hageretechsupport
+251940001354

Follow us 🌐
facebook | Telegram | instagram | LinkedIn

https://hageretechnology.com/

የድርጅቶን ስራ ለማቀላጠፍ ወይም ለግል ፍላጎቶ ዌብሳይትወይም ሶፍትዌር ለማሰራት አስበዋል? እንግድያዉስ  የሚከተሉትን ነገሮችን  ከግምት ውስጥ ቢያስገቡ የተሻለ ይሆናል:-1, የምታሰሩት ሶፍ...
14/08/2024

የድርጅቶን ስራ ለማቀላጠፍ ወይም ለግል ፍላጎቶ ዌብሳይትወይም ሶፍትዌር ለማሰራት አስበዋል? እንግድያዉስ የሚከተሉትን ነገሮችን ከግምት ውስጥ ቢያስገቡ የተሻለ ይሆናል:-
1, የምታሰሩት ሶፍትዌር ወይም ዌብሳት የመረጃዎትን ደህንነት አስተማማኝ በሆነ መልኩ የሚጠበቅ መሆኑን፤
2, Search Engine Optimization (SEO) የተካተተለት መሆኑን፣ ይሄም ሰዎች ኢንተርኔት ላይ ስፍልጉን ቶሎ እንድያገኙን ይረዳል፣
3, User Interface (UI) ለእይታ ማራክና ሳብ መሆኑን፣ ልብ ይበሉ ሰዎች color ወይም የፍደሎች Font ስላልተመቻቸዉ ብቻ ዌብሳይታቹን መጠቀም ልተውት ይችላሉ፣
4, ሶፍትዌሩን ወደ እርስዎ ካመጡ በኃላ ምን ያክል ድጋፍ እና ክትትል እንደሚያገኙ፤
5, የ ሶፍትዌሩን ውጤት አቅራቢ ድርጅት ለሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች ለማስተካከል ለማስጠቀም ምን ያክል ዝግጁ ነው፤
6, ጠቅለል ያለ Analytics ወይም Report ማቅረብ የምችል መሆኑን፣ ይሄም የተጠቃምዎቹን Over all Experience Over Your Site (OAEOYS) ለማወቅ ያስችላል፣
7, እያደገ ከሚሄደው ከዘመኑ ቴክኖሎጂ ጋር አብሮ የሚሄድና መሻሻሎችን እንደሚያደርግ ሊመለከቱ ይገባል።
በመረጃ የተወሰነ ውሳኔ ለተሻለ አማራጭ!

እጅግ ፈጣን እና ማራኪ ድረገጽ ማሰራት ይፈልጋሉ? በ 0940001354 ይደውሉልን።

Follow us 🌐 https://hageretechnology.com
facebook https://www.facebook.com/hageretechnology/
| Telegram https://t.me/hageretechnology
| instagram https://www.instagram.com/hageretechnology/
| LinkedIn https://www.linkedin.com/company/hagere-tech
https://hageretechnology.com/things-to-consider-before.../

የድርጅቶን ስራ ለማቀላጠፍ ወይም ለግል ፍላጎቶ ዌብሳይትወይም ሶፍትዌር ለማሰራት አስበዋል? እንግድያዉስ የሚከተሉትን ነገሮችን ከግምት ውስጥ ቢያስገቡ የተሻለ ይሆናል:-

ለድርጅቶ፣ለግሎ ዌብሳይት ማሰራት አስበዋል??ጥራቱን የጠበቀ ማራኪ ምርጥ ዌብሳይት በማይታመን ዋጋ ሰርተን እናስረክባለን በ 0940001354ይደውሉልን። https://hageretechnology...
24/02/2024

ለድርጅቶ፣ለግሎ ዌብሳይት ማሰራት አስበዋል??
ጥራቱን የጠበቀ ማራኪ ምርጥ ዌብሳይት በማይታመን ዋጋ ሰርተን እናስረክባለን በ 0940001354
ይደውሉልን።
https://hageretechnology.com

Exciting news, HahuCloud is giving free web hosting for charities in Ethiopia. we are also making a big discount on the ...
13/01/2024

Exciting news, HahuCloud is giving free web hosting for charities in Ethiopia. we are also making a big discount on the website development services. Please reach out to us now, never miss this exciting opportunity.
https://hageretechnology.com

💚 Helping Charities in Ethiopia Get Online.

HahuCloud is excited to offer FREE web hosting to Ethiopian charities 🇪🇹.

If you are a registered Ethiopian charity, you can host your website on one of our free hosting plan.

To qualify for our free charity hosting, your organization must be a registered Ethiopian charity with a valid current registration.

(THERE’S NO CATCH!)

For eligibility details and more, visit hahucloud.com/charity

በኢትዮጵያ ውስጥ ዶሜይን name እንደት እንደሚገዙ  እና እንዲሁም ዌብሳይት host እንዴት እንደምያደርጉ ያውቃሉ? ሁሉንም ነገር እዚህ ያገኛሉ። If you need website contact...
04/01/2024

በኢትዮጵያ ውስጥ ዶሜይን name እንደት እንደሚገዙ እና እንዲሁም ዌብሳይት host እንዴት እንደምያደርጉ ያውቃሉ? ሁሉንም ነገር እዚህ ያገኛሉ።

If you need website contact us. On telegram
+251940001354

How to buy domain name and website hosting in ethiopia. From choosing the perfect domain to selecting the right hosting provider and crafting a vibrant website, we've got you covered.

Sponsored የሆኑ የFacebook እና instagram ማስታወቅያችን በማሰራት ብዙዎች ጋር በቀላሉ ይድረሱ።
20/11/2023

Sponsored የሆኑ የFacebook እና instagram ማስታወቅያችን በማሰራት ብዙዎች ጋር በቀላሉ ይድረሱ።

በማህብራዊ ድረገፆች ላይ ድርጅትዎን አንዲሁም ምርት እና አገልግሎቶን በማስተዋወቅ በቀላሉ ሚሊዮኖች ጋር መድረስ ይችላሉ። የተላያዪ የማስታወቂያ እና የማርኬቲንግ አገልግሎቶች አዘጋጅተን እርሶን እና ድርጅትዎን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን።

ይደውሉልን፦ +251940001354 / +251713626457

https://telegram.me/zsola_szb
https://t.me/hageretechnology

በማህብራዊ ድረገፆች ላይ ድርጅትዎን አንዲሁም ምርት እና አገልግሎቶን በማስተዋወቅ በቀላሉ ሚሊዮኖች ጋር መድረስ ይችላሉ። የተላያዪ የማስታወቂያ እና የማርኬቲንግ አገልግሎቶች አዘጋጅተን እርሶ...
24/08/2023

በማህብራዊ ድረገፆች ላይ ድርጅትዎን አንዲሁም ምርት እና አገልግሎቶን በማስተዋወቅ በቀላሉ ሚሊዮኖች ጋር መድረስ ይችላሉ። የተላያዪ የማስታወቂያ እና የማርኬቲንግ አገልግሎቶች አዘጋጅተን እርሶን እና ድርጅትዎን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን።

ይደውሉልን፦ +251940001354 / +251713626457

https://telegram.me/zsola_szb

Address

Jemo Mekiel
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 05:00

Telephone

+251940001354

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hagere Technology posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hagere Technology:

Share