07/01/2022
የቴስላ ሲኢኦ እና ቢልዮነር የሆነው ኢሎን መስክ በቅርቡ በዎል ስትሪት ጆርናል የተዘጋጀው ሰሚት ላይ ያደረገው ቃለ ምልልስ ያለሞሞት ቴክኖሎጂ (Immortality Technology) ለሰው ልጅ አደገኛ መሆኑን ገለጸ።
ይህ ቴክኖሎጂ በሀይል ለሚያምኑ እና አቅም እና ተጽእኖ ላላቸው ሰዎች ሂዎታቸው እንዲቀጥል ያደርጋል በልዋል። አክሎዎም ይህ ሥራ ሰዎችን ለረጅም ጊዜ ወይም ለዘላለም እንዲኖሩ የሚያረገው ቴክኖሎጂ ለሚመጣው ትውልድ በጣም አደጋኝነቱን ገልጸዋል። እንድያው በተፈጥሮ ብንሞት ይሻላል ሲል ተደምጥዋል። ለዘላለም የምኖር ከሆነ አዳዲስ ሀሳቦች አይኖሩም ሲል ሀሳቡን ገልጸዋል።