Shege TECH - CCTV

Shege TECH - CCTV Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Shege TECH - CCTV, Information Technology Company, Addis Ababa.

ጥራት የኛ መለያ ነው! 🔝
ለቤትዎና ለቢሮዎ ኦሪጅናል የደህንነት ካሜራዎችና ዘመናዊ የ IT መፍትሄዎችን ከዋስትና ጋር እናቀርባለን።

📦ኦሪጅናል እቃዎች |🛠️ ሙያዊ ተከላ | 🎓 የተግባር ሞያዊ ስልጠና መስጠት (ወጣቶችን በማብቃት የስራ ዕድል መፍጠር)

📍 አድራሻዎቻችን፦

🏢 አዲስ አበባ፦ 22
🏢 መቐለ፦ ሮማናት አደባባይ

👉 https://t.me/shegetechplc

‎🔐የደህንነት ካሜራ በማስገጠም   እና  #ንብረትዎ ደህንነት ይጠብቁ።‎ #ጥራታቸው የጠበቁ የድህንነት ካሜራዎች‎🔐 ለመኖርያ ቤት‎🔐ለመስራቤት‎🔐ለንግድ (ሱቅ)‎🔐ለቡቲክ‎🔐ለፋብሪካ‎🔐ለመክዝን...
15/09/2026

‎🔐የደህንነት ካሜራ በማስገጠም እና #ንብረትዎ ደህንነት ይጠብቁ።
‎ #ጥራታቸው የጠበቁ የድህንነት ካሜራዎች
‎🔐 ለመኖርያ ቤት
‎🔐ለመስራቤት
‎🔐ለንግድ (ሱቅ)
‎🔐ለቡቲክ
‎🔐ለፋብሪካ
‎🔐ለመክዝን
‎🔐ለሆቴሎች
‎🔐ለትምህርት ቤቶች
‎🔐ለሆስፒታሎች
‎🔐ለክሊኒኮች
‎🔐ለፋርማሲ መደብሮች
‎🔐ለNGO ተቋማት
‎🔐ለጋራዥ ቤቶች
‎🔐ለነዳጅ ማድያ ተቋማት
‎🔐ለሪልስቴቶና
‎🔐ለገበያ ማእከሎች እና ሌሎች ስራዎች
‎በተመጣጣኝ ዋጋ ለማስገጠም ይደውሉሉን።
‎----
‎📞0913-342716/ 0939-408119
‎📍ኣዲስ ኣበባ - ሃያ ሁለት ኣውራሪስ ፀጋ ህንፃ 3ኛ ፎቅ

------
‎ #ድህንነትካሜራ

14/09/2026

13/09/2026

‎🔐 4ተኛ ዙር የደህንነት ካሜራ (CCTV) ገጠማ ስልጠና!
‎
‎የCCTV ካሜራ ገጠማ ሙያን በተግባር መማር እና በዘርፉ ተፈላጊ ባለሙያ መሆን ይፈልጋሉ? 👷‍♂️
‎
‎🚀 4ተኛው ዙር ስልጠና መስከረም 13, 2019 ዓ.ም. ይጀምራል!
‎
‎📍 አድራሻ: 22 አውራሪስ – ፀጋ ህንፃ፣ 3ተኛ ፎቅ
‎📞 ስልክ: 0913 273 416
‎
‎👉 ኣሁኑኑ ይመዝገቡ!
‎
‎ #የሙያስልጠና

13/09/2026

መልካም አዲስ አመት!

🎉 Happy New Year 2019!Wishing you and your loved ones a year filled with success, happiness, prosperity, and security.SH...
11/09/2026

🎉 Happy New Year 2019!
Wishing you and your loved ones a year filled with success, happiness, prosperity, and security.
SHEGE TECH PLC — Safe. Smart. Scalable. 🚀🔐

08/09/2026

‎✨ ለቤትዎና ለድርጅትዎ አስተማማኝ ጥበቃ! ✨
‎
‎🔋​የራሱ ሶላርና ባትሪ ያለው፣ ለውጭ አገልግሎት ተስማሚ የሆነ ዘመናዊ ዋይፋይ ካሜራ።
‎
‎👌​የካሜራው ልዩ ባህሪያት፦
‎
‎​☀️ በሶላርና በባትሪ የሚሰራ፦ የኤሌክትሪክ መብራት መሄድ አያሳስብዎትም።
‎
‎​🌧️ ውሃና ዝናብ የማይበላሸው (Waterproof)፦ ለየትኛውም የኣየር ሁኔታ የሚቋቋም።
‎
‎​📶 በዋይፋይ የሚገናኝ፦ ባሉበት ሆነው በስልክዎ የቀጥታ ምስል ለማየት የሚያስችል።
‎
‎​🔌 ገመድ አልባ (Wire-Free)፦ ለማስገጠም በጣም ቀላልና ምቹ።
‎
‎📍 አድራሻ፦ ሃያ ሁለት ኣውራሪስ ፀጋ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ

01/09/2026

ኣዲስ ስልጠና ነገ እሮብ 27/12/2018 ይጀምራል። #እንዳያመልጣቹ።

01/09/2026

From to —he has mastered the craft and is now ready to secure the future.

31/08/2026

ኣዲስ ኣመት ፡ ኣዲስ ተስፋ
---









31/08/2026

ነሀሴ 27/2018 ዓ/ም ይጀምራል።
#ይሰልጥኑ ።
። ።

Address

Addis Ababa
1234

Telephone

+251914737411

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shege TECH - CCTV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Shege TECH - CCTV:

Shortcuts

Share