08/08/2024
ሀገር ህልምህን ስትገድል👇
ስም፡ አኔት ኢቺኩንዎኬ
ምስል 1፡ ናይጄሪያን የሚወክል ነው። በ2020 በናይጄሪያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ትርጉም የለሽና ግልፅ ባልሆን ስህተት ምክንያት ከቶኪዮ ኦሊምፒክ ውድድር እንድትሰረዝ ተደረገች።
ምስል 2፡ በ2024 አሜሪካን በመወከል ተሰጥኦ ከፍተኛ ድጋፍ ተደርጎላታል። በዚህም የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆናለች። አሁን ላይ አሜሪካን ወክሏ በመዶሻ ውርወራ ሜዳሊያ ያገኘች የመጀመሪያዋ አትሌት ልትሆን ችላለች።
©️ rufaioseni