Mohammed Seid

Mohammed Seid Digital Insight | Nurse 🩺 | Computer Science 💻 | Lifelong learner 📚 Tools: SPSS, Power BI, DHIS2, Excel Power Query.
(1)

👨‍⚕️ Mohamed Seid
📍 Monitoring and Evaluation Specialist | Certified data analyst, AI
📚 BSc in Nursing | Computer Science Student
🎓 Graduated with honors in Nursing from Rift Valley University and currently pursuing a degree in Computer Science at the University of the People.

💼 About Me:

Experienced Monitoring & Evaluation (M&E) Officer with 10+ years in health management, data analysis, and project evaluation.
Certified in Digital Marketing, Data Visualization, HMIS, and Nutrition Coordination in Emergencies.
Advocate for technology transfer and innovation through , inspired by the historical city of Harar.
🔧 Skills:

Programming: Java, Python, Web Development (HTML5, CSS3).
Languages: Amharic, English, Arabic.
🌱 Passionate about climate action, peacebuilding, and leveraging technology for sustainable development.

📈 Follow for insights on technology, health systems, and innovation.

02/11/2026

ከእግር ኳስ ስሜት ጋር በተያያዘ በገፃችን ላይ እስከዛሬ ባሰፈርኳቸው ሀሳቦች (ስሜቶች) ቅር የተሰኛችሁብኝን ሁሉ ይቅርታ እጠይቃለሁ!🙏

ከዚህ በኋላ የገፃችን አጀንዳ አይደለም ፤
አስተያየታችሁንም ተቀብያለሁ! ❤️

ቅድሚ በራስ አስተውሎት አለያም ከከበደ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ይህንን ግራፍ በመተንተን ያገኛችሁትን ግንዛቤ ኮሜንት ላይ ሼር በማድረግ እንማማር! 🙏Photo: CEPR
02/11/2026

ቅድሚ በራስ አስተውሎት አለያም ከከበደ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ይህንን ግራፍ በመተንተን ያገኛችሁትን ግንዛቤ ኮሜንት ላይ ሼር በማድረግ እንማማር! 🙏

Photo: CEPR

02/11/2026

Gen AI ተጠቀመው አሳይመንት የሚሰሩ ተማሪዎች ውጤት ⬆️
ለፈተና ቀርበው ሲፈተኑ ውጤታቸው⬇️
እናም ተማሪዎች የተሻለው መንገድ AIን እንደ አስተማሪ (Tutor) መጠቀሙ ነው። ጥናቱ ነው 👇

01/11/2026

በአንፊልድ በ14 አመት የመጀመሪያ ድል! ጉድ እኮ ነው። ❤️🤍

01/11/2026

አንድ እንኳ ማሳጣት ምን አይነት ግድግዳ ነው። በማጋሌሽ የሚመራው ታታሪ Defence!

አይ ሊቬ በእርግጥ ሀሪፍ ቲም ነው!
አርሰናል ሆኖበት እንጂ !😁

01/11/2026

ሊቨርፑልን በአንፊልድ ድል ነስተናል!
😜 ❤️🤍

01/11/2026

ነጻ የOmni 1.1 Flash እና Veo 3.1 ሞዴሎችን ተጠቅመን ቪዲዮ የምንሰራበት አማራጭ Google Vids ነው። 👇

Safaricom Ethiopia በየትኛው Inbox? እኔ Mohammed Seid ነኝ ከወሎ ከሚሴ ስልኬ Profile ላይ አለ ቅሬታዬን እንደሚከተለው በቤተሰቦቼ ፊት በፅሁፍ አቀርባለሁ፦ ኢንተር...
01/11/2026

Safaricom Ethiopia በየትኛው Inbox? እኔ Mohammed Seid ነኝ ከወሎ ከሚሴ ስልኬ Profile ላይ አለ ቅሬታዬን እንደሚከተለው በቤተሰቦቼ ፊት በፅሁፍ አቀርባለሁ፦ ኢንተርኔት ፍጥነታቸሁ ከጊዜ ወደጊዜ እየቀነሰ ነው። ዋጋችሁ በጣም እየተወደደ ነው! የተሻለ አማራጭ አልሆናችሁንም ፤ ብዙ ጊዜ ሙሉ ጥቅሎች አገልግሎት ሳናገኝ (በጥራት) ምክንያት ገደባቸው ይደርሳል" በደንብ ብታስቡበት እና ብትሻሻሉልን እኛም እናንተም ተጠቃሚ እንሆናለን!

የሰጣችሁትን ያልተገባ ምላሽ ስላነሳችሁ 🙏!
ፏ በእሁድ!

እንዳትተወን!ብዙ ጊዜ ኮሜዲም ይሁን ፊልም አለያም ቲያትር ፤ የማየት ባህል የለኝም!Comedian Yasino ግን ልክፍት ሆኖብኛል!አዎ! ብዙዎቻችን የምናስበው እንዲህ ነው። እንዳትተወን!
01/11/2026

እንዳትተወን!

ብዙ ጊዜ ኮሜዲም ይሁን ፊልም አለያም ቲያትር ፤ የማየት ባህል የለኝም!
Comedian Yasino ግን ልክፍት ሆኖብኛል!

አዎ! ብዙዎቻችን የምናስበው እንዲህ ነው።
እንዳትተወን!

01/11/2026

የትኛውን Video generator ኤአይ tool እየተጠቀማችሁ ነው?

Address

Addis Ababa
0000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mohammed Seid posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mohammed Seid:

Shortcuts

Share