Ethio Technology Solution

Ethio Technology Solution Information about technology

17/08/2023
11/01/2022

በኢ/ኦ/ተ/ቤ ስታቫንገር ደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም ወኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን
+ + +
በኖርዌይ ስታቫንገር የኢ/ኦ/ተ/ ደብረ ገነት መድኃኔዓለም ወኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን ታላቁ አባት ብጹዕ አቡነ ጎርጎሪዎስ ካልዕ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክንን በዓለም መድረክ ወክለው ከላይ ለተገለጸዉ ሐዋርያዊ አገልግሎታቸው ወደ ኖርዌይ ስታቫንገር መምጣታቸውን ተከትሎ እ. ኤ. አ 1994 ዓ.ም በፈቃደ እግዚአብሔር ልትመሠረት ችላለች ።
http://mvnt.us/m1281004

የ2012 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል  ሀገር አቀፍ ፈተናን ከግማሽ በላይ ተማሪዎች   ከ350 በላይ ማምጣታቸው ተገለፀ።የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን በተመለከተ የሀገር አቀፍ  ትምህርት ...
29/03/2021

የ2012 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን ከግማሽ በላይ ተማሪዎች ከ350 በላይ ማምጣታቸው ተገለፀ።

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን በተመለከተ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል።

የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዲላሞ ኦተሪ የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በተመዝጋቢ፣ በተፈታኝም እንዲሁም በውጤትም ደረጃ ከፍተኛ መሆኑ ገልፀዋል።

ፈተናውን ከወሰዱ አጠቃላይ ተፈታኞች ውስጥ 55.7 ፐርሰንቱ ከ 350 በላይ አምጥተዋል።

በመግለጫው የፈተና ውጤት ከባለፈው አመት ጋር ሲነፃፀር የተሻለ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በዚህም ከ 600 በላይ ያመጡ ተማሪዎች 702 መሆናቸው ተገልጿል።

የዓመቱ ከፍተኛ ውጤትም 669 ሆኖ መመዝገቡን ዳይሬክተሩ ተናግረዋል ።

ተማሪዎችም ውጤታቸውን በፈተናዎች ኤጀንሲ ድረገፅ እንዲሁም በአጭር የፁሁፍ መልዕክት 8181 የፈተና መለያ ቁጥራቸውን በማስገባት ከነገ ጀምሮ ውጤታቸውን መመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል።

ወደ ዪኒቨርሲቲ መግቢያ ጊዜን እና ማለፊያ ነጥብን በተመለከተ ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር እየተሰራ መሆኑም ዳይሬክተሩ በመግለጫው አስታውቀዋል።

ምንጭ፦ ትምህርት ሚኒስቴር

የዩኒቨርስቲዎች ጥሪ እስካሁን ድረስ ለተመራቂ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ያሳወቁ ዩኒቨርስቲዎች1. AASTU ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 26 - 272. ASTU ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 103. ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ...
04/12/2020

የዩኒቨርስቲዎች ጥሪ እስካሁን ድረስ ለተመራቂ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ያሳወቁ ዩኒቨርስቲዎች
1. AASTU ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 26 - 27
2. ASTU ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 10
3. ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 1 - 2
4. አምቦ ዩኒቨርሲቲ ከህደር 24 - 25
5. ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ህዳር 23
6. መቱ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 28 - 29
7. ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26
8. ኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26
9. ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 3 - 4
10. ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 3 - 4
11. ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26
12. ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 21 - 23
13. ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 24 - 25
14. ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 29 - ታህሳስ 01
15. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 24 - 27
16. ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 30 - ታህሳስ 1
17. ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 29 - 30
18. መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 5 - 6
19. ጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 26 - 28
20. አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 3 - 4
21. ሰላሌ ዩንቨርሲቲ ህዳር 23
22. ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 28 - 30
23. ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26
24. ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 1 - 2

 ?አዎ በOTG ረደር አማካኝነት OTG reader ምንድን ነው?OTG ሪደር የዩኤስቢ ፍላሽ ዲስክን ከ android ስልክ ሆነው ለማገናኘት ያስችልዎታል ፡፡ ፍላሽ ዲስኩን ከ OTG (በመሄድ ...
23/10/2020

?
አዎ በOTG ረደር አማካኝነት
OTG reader ምንድን ነው?
OTG ሪደር የዩኤስቢ ፍላሽ ዲስክን ከ android ስልክ ሆነው ለማገናኘት ያስችልዎታል ፡፡ ፍላሽ ዲስኩን ከ OTG (በመሄድ ላይ) ገመድ ማገናኘት አለብዎ ከዚያ የ android ስልክ ሞባይል ማይክሮ ዩኤስቢ አያያዥ ላይ ይሰኩ ፣ ከዚያ ስልከዎትን ይክፈቱ ወይንም my file ውስጥ ሲገቡ ልክ እንደ ሜሞሪ ገብቶ ያገኙታል ይህ ማለት ፍላሽ ዲስካችንን ከኮምፒውተር ጋር ስናገናኝው my computet/this computer እንደሚመጣ ሁሉ ወደስልካችን በማገናኘት ማንኛውንም መረጃ copy pest ማድረግ ትችላላችሁ ስለዚህ በዩኤስቢ ፍላሽ ዲስካችን ውስጥ ያሉትን ፋይሎች ሁሉ ያዩታል።
OTG ን ከሞባይልዎ ጋር በማያያዝ ይጀምራል ፡፡
Otg ሪደር በሰልክዎ የቻርጅ ማድረጊያውን USB Port በመጠቀም ማገናኘት ትችላላችሁ
በስልክዎ የዩኤስቢ OTG port በመጠቀም ከማንኛውም የዩኤስቢ ፍላሽ ዲስካችንን በ FAT32 ወይም NTFS ፋይል ስርዓት ፋይሎችን እንዲከፍቱ እና እንዲገለብጡ ያስችልዎታል ፡፡
Like እና Share ማድረግ አይርሱ!

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ😍😍😍😍😍😍
22/10/2020

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
😍😍😍😍😍😍

የዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ መርሃ ግብር ይፋ ተደረገ ፦የሁሉም የሀገሪቱ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የሚቀበሉት ከ23/02/2013 ዓ/ም ጀምሮ ሲሆን የቅበላ መርሃ ግብር ከላይ የምትመለከቱ...
21/10/2020

የዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ መርሃ ግብር ይፋ ተደረገ ፦

የሁሉም የሀገሪቱ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የሚቀበሉት ከ23/02/2013 ዓ/ም ጀምሮ ሲሆን የቅበላ መርሃ ግብር ከላይ የምትመለከቱን ይመስላል።

* ይህን መረጃ የኢፌዴሪ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሙሉ ነጋ አረጋግጠውልናል።

የአገልግሎት ጊዜ ያበቃ ፓስፖርት በተመለከተ ፦የአገልግሎት ጊዜ ያበቃ ፓስፖርት ለማመልከት ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡1. ይህን አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ...
20/10/2020

የአገልግሎት ጊዜ ያበቃ ፓስፖርት በተመለከተ ፦

የአገልግሎት ጊዜ ያበቃ ፓስፖርት ለማመልከት ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡

1. ይህን አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ ሁሉንም ሰነዶች ማዘጋጀት ፡

የአገልግሎት ጊዜው ያበቃው ፓስፖርት የመረጃ ገጽ ኮፒ

2. የሚያመለክቱት ለአስቸኳይ አገልግሎቶች ከሆነ የሚከተሉት የግድ ሊኖሩዎት ይገባል ፦

• የሕክምና ደብዳቤ
• የትምህርት እድል እና ዲቪ
• ከተፈቀደለት ድርጅት የተጻፈ ደብዳቤ
• የውጭ ሀገር የነዋሪነት ፍቃድ
• የግብዣ ደብዳቤ
• አስቸኳይ የስራ ጉዞ
• በሀዘን/ጋብቻ ምክንያት የሚደረግ ጉዞ

3. ለሚመርጧቸው አገልግሎቶች የሚከፈለውን የአገልግሎት ክፍያ እዚህ ላይ ያረጋግጡ>፦

• ለ32 ገጽ ፓስፖርት - 600
• ለ64 ገጽ ፓስፖርት - 2186
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍላችሁ online አድራሻ ላይ አባሪ ያደርጉታል።

አድራሻ እስኪገለፅላችሁ በትዕግሥት ጠብቁ።

የኢሚግሬሽን ፣ ዜግነትና የወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ
ጥቅምት 10/2013 ዓ/ም

ውድ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 25 እና 26
20/10/2020

ውድ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች
የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 25 እና 26

ለጠቅላላ እውቀት ከታች የተዘረዘሩት ማን እንደሆነ መስራቾቹን አስቀምጬላችኋለው።1. Google— Larry Page and Sergey Brin2. Facebook— Mark Zuckerberg3. Ya...
20/10/2020

ለጠቅላላ እውቀት ከታች የተዘረዘሩት ማን እንደሆነ መስራቾቹን አስቀምጬላችኋለው።
1. Google— Larry Page and Sergey Brin
2. Facebook— Mark Zuckerberg
3. Yahoo— David Filo and Jerry Yang
4. Twitter— Jack Dorsey and Dick Costolo
5. Internet— Tim Berners Lee
6. LinkedIn— Reid Hoffman, Allen Blue and
Koonstantin Guericke
7. Email— Shiva Ayyadurai
8. Gtalk— Richard Wah kan
9. Whats up— Laurel Kirtz
10. Hotmail— Sabeer Bhatia
11. Wikipedia— Jimmy Wales
12. You tube— Steve Chen, Chad Hurley and JawedKarim
13. Rediff— Ajit Balakrishnan
14. Nimbuzz— Martin Smink and Evert Jaap Lugt
15. Myspace— Chris Dewolfe and Tom Anderson
16. Ibibo— Ashish Kashyap
17. OLX— Alec Oxenford and Fabrice Grinda
18. Skype— Niklas Zennstrom,JanusFriis and Reid
Hoffman
19. Opera— Jon Stephenson von Tetzchner and Geir
lvarsoy
20. Mozilla Firefox— Dave Hyatt and Blake Ross
21.Telegram-was started in 2013 by the brothers Nikolai and Pavel Durov.

የምታውቋት ኮሜንት መሰጫው ላይ ያሰገቡ !!!
20/10/2020

የምታውቋት ኮሜንት መሰጫው ላይ ያሰገቡ !!!

 ከነገ ጥምቅት 10/2013 ጀምሮ በ Online ላይ ፖስፖርት ለማደስ እና ለአዲስ ፖስፖርት ቀጠሮ ለማስያዝ የማመልከት አገልግሎት ይጀምራል።*አዲስ አበባ ቢሮ ከህዳር 1/2013 ጀምሮ ሁሉም...
19/10/2020



ከነገ ጥምቅት 10/2013 ጀምሮ በ Online ላይ ፖስፖርት ለማደስ እና ለአዲስ ፖስፖርት ቀጠሮ ለማስያዝ የማመልከት አገልግሎት ይጀምራል።

*አዲስ አበባ ቢሮ ከህዳር 1/2013 ጀምሮ ሁሉም መደበኛ አገልግሎቶች ይጀምራሉ። (INVEA)

Address

Addis Ababa
ET

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Technology Solution posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Technology Solution:

Share