Safaricom Ethiopia

Safaricom Ethiopia Safaricom Telecommunications Plc is a company supporting Ethiopia’s digital transformation.
(436)

09/07/2026

ለሚደውሉልዎ ሰዎች የሚወዱትን ዜማ ማሰማት ይፈልጋሉ? 🎶

በሳፋሪኮም የጥሪ ማሳመሪያ (CRBT) አገልግሎት ይህን ማድረግ አሁን በጣም ቀላል ሆኗል! ይህን አጭር ቪዲዮ በመመልከት የሚወዱትን ዜማ በቀላሉ *722 # ላይ በመደወል እንዴት መምረጥ እና መግዛት እንደሚችሉ ይወቁ!

በያላችሁበት ሆናችሁ ጌሙን አጧጡፉት! 🌍🔥 በ50 ብር ብቻ ለ24 ሰዓት የሚቆይ 3GB ፈጣን ዳታ ገዝታችሁ ያላችሁበትን ስፍራ የፍልሚያ ሜዳ አድርጉት። አሁኑኑ 7773*1 # ላይ ደውላችሁ ጥቅ...
08/07/2026

በያላችሁበት ሆናችሁ ጌሙን አጧጡፉት! 🌍

🔥 በ50 ብር ብቻ ለ24 ሰዓት የሚቆይ 3GB ፈጣን ዳታ ገዝታችሁ ያላችሁበትን ስፍራ የፍልሚያ ሜዳ አድርጉት። አሁኑኑ 7773*1 # ላይ ደውላችሁ ጥቅሉን በመግዛት የድሉ ተካፋይ ሁኑ! 🏆🎮

የቦታ፣ የጊዜ እና የኔትወርክ ገደብ ሳይከለክለን ከምንወዳቸው ጋር እንደልብ እንገናኝ👷‍♂️💚በ30 ብር ብቻ የሳምንት 120 ደቂቃ በመግዛት ከሳፋሪኮም (07) ወደ ቴሌ (09) እንደልብ ይደው...
08/07/2026

የቦታ፣ የጊዜ እና የኔትወርክ ገደብ ሳይከለክለን ከምንወዳቸው ጋር እንደልብ እንገናኝ👷‍♂️💚

በ30 ብር ብቻ የሳምንት 120 ደቂቃ በመግዛት ከሳፋሪኮም (07) ወደ ቴሌ (09) እንደልብ ይደውሉ።

አሁኑኑ *777*1 # ብለው ይደውሉ!

አሁንም በSMS ጨዋታ ፈታ💬🎊 እያልን በየቀኑ እንሸለም! 🎁ከሳፋሪኮም ቁጥራችን ወደ *799 # በመደወል እንወዳደር! እናሸንፍ! በአንድ መልስ 1ብር ብቻ!
07/07/2026

አሁንም በSMS ጨዋታ ፈታ💬🎊 እያልን በየቀኑ እንሸለም! 🎁

ከሳፋሪኮም ቁጥራችን ወደ *799 # በመደወል እንወዳደር! እናሸንፍ! በአንድ መልስ 1ብር ብቻ!


ስራዎን ይበልጥ ቀልጣፋ ለማድረግ አስበው ያውቃሉ? የ300 ሜባ የዳታ ጥቅል በ15 ብር ብቻ ይግዙና፣ በGoogle Gemini የተሟላ CV ያዘጋጁ፣ ለስራዎም ፈጣንና ሙያዊ መልሶችን ያግኙ!በM...
07/07/2026

ስራዎን ይበልጥ ቀልጣፋ ለማድረግ አስበው ያውቃሉ?

የ300 ሜባ የዳታ ጥቅል በ15 ብር ብቻ ይግዙና፣ በGoogle Gemini የተሟላ CV ያዘጋጁ፣ ለስራዎም ፈጣንና ሙያዊ መልሶችን ያግኙ!

በM-PESA ሲገዙ እስከ 20% ተጨማሪ ዳታ ያገኛሉ!

አስደሳች ዜና!የማይረሳና ለማጋራት ቀላል 0711 ቁጥርዎን ዛሬውኑ ይያዙ። በሲምካርድ ግብይት ወቅት የ500 ብር የአየር ሰዓት ሲሞሉ  📲 500 ብር የአየር ሰዓት📞 5000 ደቂቃ ከሳፋሪኮም ...
06/07/2026

አስደሳች ዜና!

የማይረሳና ለማጋራት ቀላል 0711 ቁጥርዎን ዛሬውኑ ይያዙ። በሲምካርድ ግብይት ወቅት የ500 ብር የአየር ሰዓት ሲሞሉ

📲 500 ብር የአየር ሰዓት
📞 5000 ደቂቃ ከሳፋሪኮም ወደ ሳፋሪኮም
🤳 1000 ወደ ቴሌ መስመር ደቂቃ እና
🌐 6 ጊባ ዳታ ያገኛሉ

አሁኑኑ የሳፋሪኮም ሱቆችን ይግብኙ 0711 ቁጥርዎትን ይውሠዱ!

የፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ሥርዐትን ለማገዝ የሚያስችለንን ስምምነት አካሂደናልሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ፅህፈት ቤትና ከአፍሪኮም ቴክኖሎጂ ኩባንያ ጋር በመ...
06/07/2026

የፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ሥርዐትን ለማገዝ የሚያስችለንን ስምምነት አካሂደናል

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ፅህፈት ቤትና ከአፍሪኮም ቴክኖሎጂ ኩባንያ ጋር በመሆን የፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ፕሮጀክትን ለማገዝ የሚያስችለውን ስምምነት በመፈራረም ለኢትዮጵያ የዲጂታል ለውጥ ጉዞ የሚያበረክተውን አስተዋፅኦ አጠናክሯል።

በዚህ ፕሮጀክት በአፋር፣ አማራ፣ ትግራይ፣ ሲዳማ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች ለሚኖሩ ዜጎች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እናከናውናለን።

ዋና ስራ አስፈፃሚያችን ዊም ቫንሄልፑት በፊርማ ስነ-ስርዐቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት "ይህ ብሔራዊ ፕሮጀክት ለዜጎች ዲጂታል መታወቂያ ተደራሽ በማድረግ የመንግሥትና የግል አገልግሎቶችን በቀላሉ እንዲያገኙ፣ የዲጂታል ኢኮኖሚ እንዲጠናከር እና ሁለንተናዊ የዲጂታል ጉዞ እንዲፋጠን ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረክታል።" ብለዋል።

ፕሮጀክቱ ለበርካታ ዜጎች የሥራ ዕድል በመፍጠር ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎንም ያጎለብታል።

የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ስራ አስኪያጅ ዮዳሔ ዘሚካኤል በበኩላቸው "የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ የኢትዮጵያን ዲጅታል ትራንስፎርሜሽን አስቻይ ከሆኑት የዲጅታል መሰረተልማቶች ቁልፍ እና ዋነኛው ሲሆን ፋይዳ ለኢትዮጵያ ሃገር አቀፍ ምዝገባ በልዩ ትኩረት እየተካሄደ ይገኛል" ብለዋል። ሃላፊው አክለውም እንደ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ያሉ የቴክኖሎጂ ተቋማት ይህን ሃገራዊ ፕሮጀክት ለማሳካት ቁልፍ ሚና እንደሚጫወቱ ገልፀዋል።

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የዲጂታል ኢትዮጵያ ራዕይን የሚያግዙ ብሔራዊ ፕሮጀክቶችን በመደገፍ የዲጂታል ተካታችነትን፣ የፋይናንስ ተደራሽነትን እና ዘላቂ ልማትን ለማሳካት ከአጋር ተቋማት ጋር በትብብር መስራቱን ይቀጥላል።

ለደዋዮችዎ ለየት ያለ የጥሪ ማሳመሪያ ሙዚቃ መጋበዝ ይችላሉ! አገልግሎቱን ለማግኘት አሁኑኑ ወደ 722 ይደውሉ!በM-PESA ሲገዙ እስከ 25% የሚደርስ ቅናሽ አለው!
06/07/2026

ለደዋዮችዎ ለየት ያለ የጥሪ ማሳመሪያ ሙዚቃ መጋበዝ ይችላሉ! አገልግሎቱን ለማግኘት አሁኑኑ ወደ 722 ይደውሉ!

በM-PESA ሲገዙ እስከ 25% የሚደርስ ቅናሽ አለው!


📱 ምቾት ላይ ሆነው የአየር ሰዓት ሲያልቅ አያናድድም? መፍትሄ አለን! አሁኑኑ ወደ *711 # በመደወል ክሬዲት ያግኙና መጠቀምዎን በደስታ ይቀጥሉ።
06/07/2026

📱 ምቾት ላይ ሆነው የአየር ሰዓት ሲያልቅ አያናድድም? መፍትሄ አለን! አሁኑኑ ወደ *711 # በመደወል ክሬዲት ያግኙና መጠቀምዎን በደስታ ይቀጥሉ።

ፍልሚያው ጀምሯል! ምዝገባው ተጠናቆ የሳፋሪኮም PUBG ሞባይል ሊግ የኦንላይን ውድድር አሁን ተጀምሯል። የትኛው ቡድን ሻምፒዮን ይሆን? ፉክክሩን አብረን በቀጥታ ስርጭት እንከታተል! 💥🪂 👇 ...
05/07/2026

ፍልሚያው ጀምሯል! ምዝገባው ተጠናቆ የሳፋሪኮም PUBG ሞባይል ሊግ የኦንላይን ውድድር አሁን ተጀምሯል። የትኛው ቡድን ሻምፒዮን ይሆን? ፉክክሩን አብረን በቀጥታ ስርጭት እንከታተል! 💥🪂 👇
https://vt.tiktok.com/ZS9MdPU7cD3V6-xXzBf/

Address

Africa Avenue
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Safaricom Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Safaricom Ethiopia:

Shortcuts

Share