Kokeb Studio / ኮከብ ስቱዲዮ

Kokeb Studio / ኮከብ ስቱዲዮ Creating memorable and engaging experiences for businesses of all sizes. Branding • Motion • Web

15/05/2024
07/04/2024

ወደ አረንጓዴ ታዳሽ ኃይል በመቀየር ወጪዎን ይቀንሱ

ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ምርቶቻችን ከድህር ሽያጭ ሰርቪስ ጋር ቀርበዋል

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን | ቻናሎቻችንን ፎሎው ያድርጉ
0953405363
linktr.ee/crownmicroet

#ኢትዮጵያ #አዲስ #አዲስአበባ #ኤሌክትሪክ

05/04/2024

ብክነት አልባ የኤሌክትሪክ ኃይል

ለሚገለገሉበት የሚመጥን አቅም ያለው ኢንቨርተር ከእኛ ያገኛሉ

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን | ቻናሎቻችንን ፎሎው ያድርጉ
0953405363
linktr.ee/crownmicroet

#ኢትዮጵያ #አዲስ #አዲስአበባ #ኤሌክትሪክ

23/10/2023

Project: Qellal Motion Logo

We are proud to present our latest work for Qellal. Qellal is an app that connects you with the best service providers i...
23/10/2023

We are proud to present our latest work for Qellal. Qellal is an app that connects you with the best service providers in Addis Ababa. Whether you’re trying to get a haircut or a massage or others, book appointments in seconds; no hassle, no more phone calls, no more waiting. Qellal also helps service providers manage their schedule and grow their business.

We designed a new logo that is a combination of the small case “q” in english and the amharic letter “ቀ”. The logo is unique and simple, representing the meaning of “qellal” which means simple in Amharic. The logo makes use of a contrasting colors of orange and purple representing similar albeit separate parts of brandmark. This is to represent the service providers and the customers that are made to come together seamlessly by the service that Qellal provides.

ለቀላል የሰራነውን የቅርብ ጊዜ ስራችንን ስናቀርብ ኩራት ይሰማናል። ቀላል በአዲስ አበባ ካሉ ምርጥ አገልግሎት ሰጪዎች ጋር የሚያገናኝ መተግበሪያ ነው። ጸጉር ለመቆረጥ፣ ማሳጅ ለማግኘትም ሆነ ሌላ አገልግሎት ለማግኘት ከፈለጉ በሰከንዶች ውስጥ ቀጠሮዎችን መያዝ ይችላሉ። ከእንግዲህ ስልክም መደወል ሆነ ወረፋ መጠበቅ የለም። ቀላል አገልግሎት ሰጪዎችን ፕሮግራማቸውን እያዩ ደንበኞቻቸውን ያለ ችግር እንዲያስተናግዱና ንግዳቸውን እንዲያስፋፉ ይረዳል።

ለተቋሙ ያዘጋጀነው አዲስ ሎጎ በእንግሊዘኛው የ“q” ፊደል እንዲሁም በአማርኛ የ“ቀ” ፊደልን በማቀላቀል ነው። የአርማው ዲዛይን ልዩ የሆነ ሲሆን “ቀላል” የሚለውን ቃል ትርጉም በፅንሰ ሀሳብ ይዟል። በተጨማሪም አርማው ብርቱካናማና ወይን ጠጅ ቀለማትን የሚጠቀም ሲሆን እንዚህ ተቃራኒ ቀለማት አገልግሎት ሰጭዎችን እና ደንበኞችን ይወክላሉ። የአርማው ሁለቱ አካላት አቀማመጥ የተቋሙ አገልግሎት እንዴት አገልግሎት ሰጪዎችንና ተጠቃሚዎች አንድ ላይ ያቀናጃል የሚለውን ያሳያል።

Address

Kirkos, Wodera 11, H/No 225/34
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 17:00

Telephone

+251983308400

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kokeb Studio / ኮከብ ስቱዲዮ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Kokeb Studio / ኮከብ ስቱዲዮ:

Share