Fanaye Technologies

Fanaye Technologies We empower professional service firms across the US, UK, Europe & Africa with custom software & AI. Reclaim 15-20 hours of staff time weekly!

We build tailored workflow automation, dashboards, system integrations, & AI-powered apps.

04/10/2026

ሲሚንቶው የት ደረሰ? ሠራተኛው ስንት ገባ? ዛሬ ምን ተሠራ?» ብሎ ቀኑን ሙሉ መደወል ይብቃ! 🏗️

በኮንስትራክሽን ሥራ ላይ ትንሹ የቁጥጥር ክፍተት ትልቅ የገንዘብ ኪሳራ እና የጊዜ መዘግየት ያስከትላል።

- የፋናዬ ቴክኖሎጂስ የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ሲስተም ሙሉ ሳይቱን በስልክዎ ቁልጭ አድርጎ ያሳየዎታል፦

- የሳይት ዕቃዎች ቁጥጥር: ሲሚንቶ፣ ብረት እና ሌሎች ማቴሪያሎች መቼ እንደገቡ፣ የት እንደዋሉ እና መቼ እንደሚያልቁ ይቆጣጠሩ።

- የሠራተኞችና ኮንትራክተሮች ክትትል: የዕለት ተዕለት ውሎ፣ የተከናወኑ ሥራዎች እና የወጡ ወጪዎች በሙሉ ሳንቲም ሳይጎድል ይመዘገባሉ።

የቀን ሪፖርት: ያለ እርስዎ መገኘት የሳይቱ ሙሉ የሥራ እንቅስቃሴ በቀጥታ ወደ ስልክዎ ይደርሳል።

ሳይትዎን በግምት መምራት ያቁሙ—በዘመናዊ ሲስተም ወጪዎን ይቀንሱ፣ ሥራዎን ያፍጥኑ!

አሁኑኑ ይደውሉልን ወይም በውስጥ መስመር ያናግሩን። 📲

#ኮንስትራክሽን #ፋናዬቴክኖሎጂስ

30/09/2026

ሬስቶራንትህ ሙሉ ነው፣ ግን ገንዘቡ የት እንደሚገባ ታውቃለህ? 🍽️

ጠረጴዛዎችን በቀጥታ ተመልከት፣ ክፍያዎችን (ቴሌብር፣ CBE ፣ Other Bank) በአንድ ቦታ ተከታተል፣ ሰራተኞችህንና ክምችትህን ተቆጣጠር፣ ሁሉንም ከየትኛውም ቦታ ሆነህ ምራ። 📱

ውድ ሰርቨር አያስፈልግም፣ ያሉህ ታብሌቶች ይበቃሉ።

ሬስቶራንትህን በግምት ሳይሆን በእርግጠኛ መረጃ ምራ! 💪

📩 አሁኑኑ አግኘን!

10/09/2026

አዲስ ዓመት፣ አዲስ አሠራር! ✨

የደብተር ሒሳብ፣ የዕቃ መጥፋት እና የዱቤ መዘንጋት በቃዎት? በ Import እና Resell ንግድ ላይ ለተሰማራችሁ ነጋዴዎች ንግድዎን ሙሉ በሙሉ ዲጂታል የሚያደርግ ዘመናዊ ሲስተም ይዘንላችሁ መጥተናል።

- የሱቅ እና መጋዘን ዕቃዎችን በቀላሉ ይቆጣጠሩ

- ዕቃዎች ከማለቃቸው በፊት ማሳሰቢያ ያግኙ

- ሙሉ የሽያጭ፣ የትርፍ እና የኪሳራ ሪፖርት በቀጥታ በቴሌግራምዎ ይቀበሉ

አዲሱን ዓመት በዘመናዊ አሠራር እና በሙሉ ትርፍ ይጀምሩ። ዛሬውኑ ይደውሉልን!

20/08/2026

የአስመጪና አከፋፋይ (Import & Resell) ንግድዎን በአንድ ዘመናዊ ሲስተም ይቆጣጠሩ! 🚀

በእጅ መመዝገብ እና የስቶክ መጥፋት ሰልችቶዎታል? Fanaye Technologies ንግድዎን ሙሉ በሙሉ ዲጂታላይዝ የሚያደርግ የተሟላ የ ERP ሲስተም ይዞሎታል!

የሲስተሙ ዋና ዋና ጥቅሞች፦

የስቶክ እና መጋዘን ቁጥጥር (ሊያልቁ የደረሱ እና Expire ያደረጉ ዕቃዎችን ይጠቁማል)

የሱቆች የቀን ተቀን ሽያጭ ክትትል

የገቢ፣ ወጪ እና የዱቤ ቁጥጥር

ቀጥታ ወደ ቴሌግራም የሚላክ የሽያጭ እና ትርፍ ሪፖርት

ንግድዎን ወደ ላቀ ደረጃ ያሳድጉ፤ አሁኑኑ ደውለው የነጻ ማሳያ (Demo) ቀጠሮ ይያዙ!

12/08/2026

በ2026 ደብተር ላይ ዕቃ መቁጠር? 😱❌
በInventory System አሰራርዎን አውቶሜት ያድርጉ፤ የትም ቦታ ሆነው በሰከንድ ይቆጣጠሩ! 🚀
👉 ለበለጠ መረጃ Follow ያድርጉ!

11/08/2026

የኮንስትራክሽን ፕሮጀክትህን በግምት አትምራ! 🏗️
❌ የሳይት ዕቃዎች ብክነት እና ቁጥጥር ማጣት
❌ የፕሮጀክት መዘገየት እና ከተያዘው በጀት በላይ ወጪ መሆን
❌ በሳይት እና በቢሮ መካከል የሚፈጠር የመረጃ ክፍተት

✅ በፋናይ Technologies የ Construction Project Management System የፕሮጀክትህን ሂደት፣ የበጀት ፍሰት እና የዕቃ አቅርቦት በአንድ ቦታ በዘመናዊ መንገድ ተቆጣጠር!

📞 አሁኑኑ ፕሮጀክትዎን ለማዘመን በ DM ይፃፉልን ወይም በስልክ ቁጥራችሁን ይደውሉልን!

03/08/2026

በስልክ ወይም በቴሌግራም ቀጠሮ መያዝ ለምን እንደሚያደክም ታውቃለህ?

አንደኛ፣ ደንበኛ በፈለገው ሰዓት ደውሎ ቀጠሮ ለመያዝ ሲሞክር ስልክ ባለመነሳቱ ምክንያት ደንበኛ ታጣለህ።

ሁለተኛ፣ እያሰራህ ወይም ሌላ ስራ ላይ ሆነህ ስልክ መልሰህ ቀጠሮ መጻፍ ስራህን ያበላሸዋል።

ሦስተኛ፣ ደንበኞች የቀጠሮአቸውን ሰዓት ረስተው ሳይመጡ ሲቀሩ፣ ያንተ ሰዓት እና ገንዘብ በከንቱ ይባክናል!

እነዚህን ሁሉ ችግሮች የሚያስቀር እና ደንበኞች በራሳቸው 24/7 ቀጠሮ የሚያዙበት አዲስ ሲስተም እየመጣ ነው።

በአሁኑ ሰዓት የደንበኛ ቀጠሮ በስልክ ነው የምትይዙት ወይስ በደብተር?

01/08/2026

በካልኩሌተር እና በኤክሴል (Excel) የድርጅትን ሂሳብ መምራት አድክሞዎታል? 💸

❌ በካልኩሌተር እና በወረቀት ሂሳብ ሲሰራ በሚፈጠር ስህተት ትርፍና ወጪ መደራረብ

❌ በኤክሴል ፎርሙላ መበላሸት እና በተበታተኑ ፋይሎች ምክንያት የገንዘብ ፍሰት ማጣት

❌ ወሩ ሲያልቅ "ትርፌ የት ሄደ?" ብሎ በግምትና በጭንቀት መኖር

✅ በፋናይ Technologies የ Financial Management System የድርጅትዎን ገቢ፣ ወጪ እና ትርፍ በራስ-ሰር (Automated) በሆነ መንገድ በሰከንድ ውስጥ በግልጽ ይቆጣጠሩ!

📞 በግምት ሂሳብ መስራት አቁመው ድርጅትዎን በዘመናዊ ሲስተም ለመምራት አሁኑኑ በውስጥ መስመር (DM) ይፃፉልን ወይም ያናግሩን!

31/07/2026

አዲስ ሰራተኛ በተቀጠረ ቁጥር ያንኑ አሰራር ከዜሮ መደጋገም አድክሞዎታል? 🧠🤖

❌ አዲስ ሰራተኛ ለማስለመድ ሳምንታት መባከን

❌ የድርጅቱ ዋና አሰራር በሰዎች አእምሮ ውስጥ ብቻ መታሰር

❌ አንድ ዋና ሰራተኛ ሲቀር ወይም ሲቀየር ስራ መስተጓጎል

✅ የኛ Knowledge Base + AI System የድርጅትዎን መረጃ እና አሰራር በአንድ ቦታ ያደራጁ! አዳዲስ ሰራተኞች የሚፈልጉትን ማንኛውንም መረጃ በ AI አማካኝነት በሰከንድ ውስጥ እራሳቸው አውጥተው እንዲረዱ ያድርጉ።

📞 የድርጅትዎን እውቀትና አሰራር በዘመናዊ መንገድ ለማደራጀት አሁኑኑ በውስጥ መስመር (DM) ይፃፉልን ወይም ይደውሉልን!

29/07/2026

It takes a village -> or in our case, a powerhouse team of engineers, creators, and strategists! 🚀

​From writing clean code to crafting our story, every member of the Fanaye team plays a crucial role in building software that drives real growth for our clients.

​Press play to meet the developers, marketers, designers, and problem-solvers behind Fanaye Technologies! 🎥✨

​Who are you most excited to meet? Let us know in the comments! 👇

​

Address

Addis Ababa

Telephone

+251925318605

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fanaye Technologies posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share