Malefia Digital Creative Solutions - Ethiopia

Malefia Digital Creative Solutions - Ethiopia Malefia ICT Consultancy and Software Development brings you latest technology news, entertainment an

አዲስ ዓመት፣ አዳዲስ ዕድሎች! 🌟የዲጂታል ዓለም በየዕለቱ እየተቀየረ ይገኛል። ባለፈው ዓመት ከብዙ ድርጅቶች ጋር አብረን በመስራት ውጤታማ የዲጂታል ማርኬቲንግ ሥራዎችን ማከናወን ችለናል።በዚ...
11/09/2026

አዲስ ዓመት፣ አዳዲስ ዕድሎች! 🌟

የዲጂታል ዓለም በየዕለቱ እየተቀየረ ይገኛል። ባለፈው ዓመት ከብዙ ድርጅቶች ጋር አብረን በመስራት ውጤታማ የዲጂታል ማርኬቲንግ ሥራዎችን ማከናወን ችለናል።

በዚህ አዲስ ዓመትም ቢዝነስዎን ከዘመኑ የቴክኖሎጂ እና የዲጂታል ስልቶች ጋር በማጣመር፣ የደንበኞችዎን ቁጥር ለመጨመር እና ብራንድዎን ለማሳደግ በበለጠ ተነሳሽነት ለመስራት ዝግጁ ነን።

መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችሁም! 🥂

Address

Around 22, Comet Bldg, Room #203
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Malefia Digital Creative Solutions - Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Nearby computer & electronics services