Abel Click computer and mobile service

Abel Click computer and mobile service sale , maintenance and networking service

No comment
27/09/2021

No comment

27/07/2021

የኮምፒውተሮን ፍጥነት ለመጨመር ምን ማድረግ አለቦዎት
ነው?

በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት ? እንግዲያውስ #ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን።


Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ


ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ
ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right
click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete
የሚለውን አንድ ላይ መጫን)
ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ። እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ
disable ባታረጉ ይመረጣል።


Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ
optimize ማድረግ


Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን
መምረጥ አልያም
window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን
%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን
የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን
ሁሉንም ሲመርጥልን
ማጥፋት
ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ
folder ውስጥ
ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት
አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ
የሚመጣላቹ
folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።
እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ
ፋይሎች ስለሆኑ
ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።


This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ
እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉ ት


Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tickvማድረግ
በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ


Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user
Control panel Mouse
Mouse hover time
valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ desktop መምረጥ Menu show delay
Valueን ወደ 10 መቀየር


Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ
በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን
Restart ማድረግ::

Hp laserjet pro MFP m130fn available Price 15,000 birr
15/06/2021

Hp laserjet pro MFP m130fn available
Price 15,000 birr

20/05/2021
13/10/2020
19/12/2018

3-D Metal Printing
Derek Brahney

While 3-D printing has been around for decades, it has remained largely in the domain of hobbyists and designers producing one-off prototypes. And printing objects with anything other than plastics—in particular, metal—has been expensive and painfully slow.

Now, however, it’s becoming cheap and easy enough to be a potentially practical way of manufacturing parts. If widely adopted, it could change the way we mass-produce many products.

24/08/2018
03/04/2018

★How To Hide Drives in Windows?★

01.Open the Run box by (Winkey + R) or Start->Run

02.Type “cmd” in the Run box. (Without quotes)

03.The command prompt will be open. Then type “diskpart” and hit
Enter. (Without quotes)

04.Then type “list volume”. (Without quotes) Now, it will display all
the disk partitions of your PC.

05.Now select the volume you want to hide by typing "select
volume n"(n is the volume number against the drive you want to
hide).
e.g.->select volume 2.

06.Then type “remove letter X” (X is a drive letter) and hit
Enter.
e.g.->remove letter D

07.That’s it, you have done, your partition was hidden. Then just
restart your system once to better performance.

★How to unhide the drive again?★

OK. The drive was hidden. Then all of you ask me that how to get
my partition back? This is similar to the hide process.
Just follow the steps…

01.Open the Run box by (Winkey + R) or Start->Run

02.Type “cmd” in the Run box. (Without quotes)

03.The command prompt will be open. Then type “diskpart” and hit
Enter. (Without quotes)

04.Then type “list volume”. (Without quotes) Now, it will display all
the disk partitions of your PC.

05. Now select the volume you want to hide by typing "select
volume n"(n is the volume number against the drive you want to
hide).
e.g.->select volume 2.

06.Then type “assign letter X” (X is a drive letter) hit Enter.
e.g.-> assign letter D

07.That’s it, you have done, your partition will be back. Then just
restart your system once to better performance.

08/02/2018

ከጎግል ላይ መረጃ ማፈላለጊያ ዘዴዎች


አንድ ሰው ከኢንተርኔት ላይ መረጃ ለማውጣት ኮምፒውተሩን ከከፈተ በኋላ አብዛኛውን ጊዜ የሚጎበኘው ጎግል የተሰኘውን የመረጃ መፈለጊያ ድረ ገጽ ነው።
እዚህ ድረ ገጽ ላይ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የመረጃ ሰብስቦች ተቀምጠው ይገኛሉ ሆኖም ግን እነኚህን መረጃዎች ፈልገን የምናገኝበት መንገድ የምናገኘውን መረጃ ውስንነት እና ጥራት ይወስነዋል።
እኛም ከጎግል ላይ መረጃ ስንፈልግ የምንፈልገውን መረጃ በብዛት እና በጥራት ሊያስገኙልን የሚችሉ የአፈላለግ መንገዶችን እንጠቁማችሁ፦
1 የምንፈልገውን መረጃ በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ በማድረግ መፈለግ (“”)
ይሄ በብዛት የሚታወቅ መፈለጊያ ዘዴ ሲሆን፥ እናንተ የምትፈልጉትን ቃላት ወይንም መረጃ የያዙ ገጾችን ብቻ መርጦ እንዲያመጣም ያደርጋል።
2 የኮከብ (*) ምልክትን በመጠቀም የማይታወቁ ቃላት ወይንም ሀረግን መፈለግ
የማይታወቅ ወይም እንግዳ የሆነ ቃል ወይም ሀረግን የኮከብ ምልክትን ከቃሉ ወይም ሀረጉ አስቀድምን በመጠቀም መፈለግ የተሻለ ውጤት ለማግኘት እንደሚረዳ ይንገራል።
ለምሳሌ፡ (e.g. “* is thicker than water”). ወይንም ደግሞ እንግዳ የሆነው ቃል በአርፍተ ነገሩ መሀል ላይ የሚገኝ ከሆነ (e.g. “imagine all the * living for today”) በማድረግ መፈለግ ይቻላል፡፡
3 የሰረዝ የመቀነስ ምልክትን መጠቀም(-)
የእናንተ ፍላጎት ያልሆኑ ግን ለመፈለግ ከፃፉት ሀረግ ውስጥ ያሉ ፊደሎችን ውጤት እንዳያመጣ ከሀረጉ መሀል የመቀነስ ምልክትን መጠቀም።
አንድ መጠሪያ የሆነ ነገር ወይም ረዘም ያለ ሀረግ ለመፈለጊያነት ጎግል ላይ በምትጽፉበት ወቅት አንዱን ቃል በመምረጥ የእሱን ውጤት ብቻ እንዳያመጣ በምትፈልጉት ቃላት መሀል የመቀነስ ምልክትን በመጠቀም ይህን ማስቀረት ትችላላችሁ፡፡
ለምሳሌ፡ ( jaguar -car)
4 የሁለት ነገሮችን ልዩነት ወይም አንድነት ለማወቅ ከፈገለጋችሁ “vs.” በመጠቀም መፈለግ
ለምሳሌ እራትዎን በርገር ወይም ፒዛ ለመብላት ፈልገው ሁለቱን ማወዳደር ቢፈልጉ ሁለቱን በ “vs.” ጎን ለጎን አድርጎ በመጻፍ የሁለቱንም መረጃ ጎን ለጎን ሆኖ ማግኘት ትችላላችሁ
5 ምስሎችን ምስልን በመጠቀም መፈለግ
የሚያቁት የመሰሎትን ፎቶ አስተውለው ከየት እንደመጣ እና ሌላ ተመሳሳይ ፎቶ እንዳለው ማወቅ ከፈለጉ ጎግል ላይ በመሄድ የካሜራ ማንሻ ቁልፍ የምትመስለዋን በመጫን ፎቶውን ከኮምፒውተርዎ ወደ ጎግል በማስገባት ተመሳሳዩን ፎቶ እና መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ምንጭ፦ ታይም መጽሄት

የላፕቶፕ ኮምፒውር ከመጠን በላይ ሙቀትን ለመቀነስአዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 90 በመቶ የሚሆኑት የላፕቶፕ ኮምፒውተር ተጠቃሚዎች ላፕቶፓቸው ከመጠን በላይ እንደሚሞቅ ይናገ...
26/01/2018

የላፕቶፕ ኮምፒውር ከመጠን በላይ ሙቀትን ለመቀነስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 90 በመቶ የሚሆኑት የላፕቶፕ ኮምፒውተር ተጠቃሚዎች ላፕቶፓቸው ከመጠን በላይ እንደሚሞቅ ይናገራሉ።

ይህ ከመጠን በላይ የሆነ ሙቀትም ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን በትክክል እንዳይሰራ እና በውስጡ ያሉ ማሽኖች እንዲበላሹ ሊያደርግ ይችላል።

ቀጥሎ የተዘረዘሩት እና ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን ከመጠን በላይ እንዳይሞቅ ሊያደርጉ የሚችሉ ምክሮችን በመተግበር የላፕቶፓችንን እድሜ ለማራዘም እንችላለን።

1.የሀይል አጠቃቀም፦ በብዛት በላፕቶፕ ኮምፒውተር ላይ ስንሰራ ላፕቶፓችንን ቻርጅ ላይ በመሰካት ሰንጠቀም ከፍተኛ የሆነ ሀይል እንዲጠቀም ስለሚያደርግ ላፕቶፓችን ከመጠን በላይ እንዲሞቅ ያድርጋል።

ይህንን ለመከላከልም በላፕቶፕ ኮምፒውተራችን ታስክ ባር ላይ ያሉ ሀይል ለመቆጠብ የሚያስችሉ አማራጮች በመምረጥ ሀይል እንዲቆጥብ በማድረግ ላፕቶፓቸን ከመጠን በላይ እንዳይሞቅ ማድረግ ይመከራል።

2.በአየር መንፊያ / Air Compressor/ ማፅዳት፦ አቧራ ባለበት አካባቢ የምንሰራ ከሆነ ላፕቶፓችን ባሉት ቀዳዳዎች አቧራ ገብቶ በመድፈን ከመጠን በላይ እንዲሞቅ ያደርገዋል።

ስለዚህም ላፕቶፓችንን በየጊዜው በአየር መንፊያ ማሽን /Air Compressor/ በመጠቀም በየጊዜው በማፅዳት የላፕቶፓችንን እድሜ ማራዘም እንችላለን።

3.የምናስቀምጥበትን ቦታ መምረጥ፦ በበዛት ላፕቶፕ ለመጠቀም እንዲያመቸን አልጋችን ላይ እንጠቀመላን።

ለስላሳ ነገሮች ከላፕቶፑ የሚወጣ ሙቀት እንዳይወጣ በማደረግ ሙቀቱን ወደ ላፕቶፑ እንዲመለስ በማድረግ የላፕቶፑ ውስጠኛው አካል በሙቀት እንዲጎዳ ያድርጋል።

ስለዚህም ላፕቶፕ በምንጠቀምበት ጊዜ እንደ ጠረጴዛ ያሉ ጠፍጣፋ ነገሮች ላይ በማደረግ መጠቀም ይመከራል።

4.ላፕቶፕ ኮምፒውዩተሩን ሙሉ በሙሉ ማጥፋት፦ የላፐቶፕ ኮምፒውተራችንን በማንጠቀምበት ሰዓት ሙሉ ለሙሉ በማጥፋተ ማሰቀመጥም ላፕቶፓቸን ከመጠን በላይ እንዳይሞቅ ያደርጋል።

ላፕቶፑን አንደገና እጠቀምበታለን ብለን ሙሉ ለሙሉ ሳናጠፋ ወይም ስታንድባይ ላይ የምናሰቀምጥ ከሆነ ላፐቶፑን ከመጠን በላየ የሆነ ሙቀት ሊሞቅ ይችላል።

ስለዚህ ላፕቶፓቸን ከመጠን በላይ እንዳይሞቀ በማንጠቀምበት ሰዓት ሙሉ ለሙሉ ማጥፋት ይመከራል።

ምንጭ፦ geekfreak.com

try it
06/10/2017

try it

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
251

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abel Click computer and mobile service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abel Click computer and mobile service:

Share