ዳኒ ሞባይል ፈረንሳይ ለጋሲዎን ኬላ Dani Mobile Technology

ዳኒ ሞባይል  ፈረንሳይ ለጋሲዎን ኬላ  Dani Mobile Technology Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ዳኒ ሞባይል ፈረንሳይ ለጋሲዎን ኬላ Dani Mobile Technology, Computer repair service, Addis Ababa.

01/09/2020

iphone 11

orignal box A20  A10
09/10/2019

orignal box A20 A10

27/02/2019
ለጥንቃቄ
15/03/2017

ለጥንቃቄ

Fixing any problem with Smartphone
11/03/2017

Fixing any problem with Smartphone

Am ready to solve your smartphone ........
06/02/2017

Am ready to solve your smartphone ........

እንኳን  ለከተራ  ክብረ በዓል  በሰላም እና በጤና   አደረሳችሁ ።ከተራ  ምን ማለት ነው?   “ከተራ”  በአጼ ይኩኑ  አምላክ  መንግስት  በ12ኛው ክፍለ ዘመን   የተጀመረው እና በአጼ ...
18/01/2017

እንኳን ለከተራ ክብረ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ ።

ከተራ ምን ማለት ነው?

“ከተራ” በአጼ ይኩኑ አምላክ መንግስት በ12ኛው ክፍለ ዘመን የተጀመረው እና በአጼ ገብረ መስቀል መንግስት በ15ኛው ክፍለ ዘመን በአደባባይ እንዲከበር የታወጀው የጥምቀት ክብረ በዓል ከመከበሩ አንድ ቀን ቀደም ብሎ የሚከበር ራሱን የቻለ ሰፋ ያለ እምነታዊ ታሪክ ያለው በጥንታዊት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን በደመቀ ሁኔታ የሚከበር ክብረ በዓል ነው ።

“ ከተራ” ከተረ ከሚለው የግዕዝ ቃል የተወረሰ ሲሆን አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ “ከተረ” ፣ ወሃ ገደበ፣ ውሃ አገደ፣ ውሃ ዘጋ በማለት ወደ አማርኛ ተርጉመውታል ።

ታዲያ በየአመቱ ጥር 10 የጥምቀት ዋዜማ ዕለት ጀምበር ከመጥለቋ በፊት ቀደም ብለው የቤት ክህነት አገልጋዮች ተሰባስበው ጊዜዊ ውሃ ማጠራቀሚያ ገንዳ በመቆፈር ወይም በአቅራቢያቸው ያለውን ጅረት በመገደብ ለሚቀጥለው ጥር 11 የጥምቀትን ክብረ በዓል ለማክበር የሚሰበሰቡት ምዕመናን እንዲጠመቁ የመጠመቂያ ስፋራ የሚያዘጋጁበት ዕለት ነው።

በተጨማሪ በአቅራቢያ የሚገኙት ቤተክርስቲያናት ተሰብስበው ከዚሁ ከተቆፈረው ገንዳ ወይም ከተገደበው ጅረት አጠገብ ዳስ ወይም ድንኳን ጥለው ታቦቶቻቸውን ያሳድራሉ።

ቅዱሳን አባቶቻችንም በየአመቱ በከተራ ዕለት በዚሁ በአዘጋጁት የመጠመቂያ ስፋራ አጠገብ በጣሉት ጊዚያዊ ዳስ ወይም ድንኳን ውስጥ አንድ ላይ ተሰባስበው እየጸለዩ በማደር እግዚአብሔር ለነብዩ ሙሴ “የታቦት መኖር የእኔ ከአናንተ ጋር የመኖሬ ምልክት ነው” ብሎ የገለጸለትን ቃል ይፈጽማሉ።

የተባረከ ዕለተ ከተራ (የጥምቀት ዋዜማ) ይሁንላችሁ።
ምንጭ አቤል ብርሃኑ

13/01/2017

ኮምፒተር ስንጠቀም የሚያገለግሉን ጠቃሚ አቋራጭ ስልቶች

የመልካም ገና በአል ዋዜማ #ከዳኒ  #ሞባይል
06/01/2017

የመልካም ገና በአል ዋዜማ
#ከዳኒ #ሞባይል

31/12/2016

We examine the implications of what could be the world's biggest tax dispute when it hits the courts in 2017.

Have a blessed Friday
23/12/2016

Have a blessed Friday

Address

Addis Ababa
00251

Telephone

00251913545421

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዳኒ ሞባይል ፈረንሳይ ለጋሲዎን ኬላ Dani Mobile Technology posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share