17/11/2026
🔔የጨረታ ማስታወቂያ🔔
አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት (ለ2ኛ ጊዜ) ፤ እንዲሁም ያገለገሉ አሮጌ እቃዎችን ፣ ብረታ ብረቶችን ፣ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እና የሕክምና እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለ ጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://ichereta.com/tender/78889