Guzo ጉዞ

Guzo ጉዞ Guzo is the first locally owned web and mobile application platform established to fill the gap betw

ጉዞ ለሁላችንም መልካም አዲስ አመት ይመኛል። አዲሱ ዓመት የደስታ፣የብልጽግና እና የተትረፈረፈ በረከት የተሞላበት እንዲሆንልን ይመኛል። ይህ አዲስ አመት ለሁላችንም አዲስ የተስፋ፣ የስኬት እ...
11/09/2023

ጉዞ ለሁላችንም መልካም አዲስ አመት ይመኛል። አዲሱ ዓመት የደስታ፣የብልጽግና እና የተትረፈረፈ በረከት የተሞላበት እንዲሆንልን ይመኛል። ይህ አዲስ አመት ለሁላችንም አዲስ የተስፋ፣ የስኬት እና የፍቅር ያድርግልን። ከፊታችን ያሉትን እድሎች እና ስኬቶች እናክብር።

🌼መልካም አዲስ አመት!🌼

Guzo is wishing you all a Happy Ethiopian New Year filled with joy, prosperity, and abundant blessings. May this new year bring renewed hope, success, and love to all of us. Let's celebrate and embrace the opportunities ahead together.

🌼Happy New Year!🌼

guzo.et

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ የ ስራ አይነት፡ የ ስልክ ጥሪ ተቀባይ ጾታ ፡ ሴት የትምህርት ደረጃ፡ በማንኛውም የትምህርት አይነት  የመጀመርያ ዲጊሪ ያላት እና ከተመረቀች ሁለት  ዓመት ያልበለ...
06/05/2023

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ
የ ስራ አይነት፡ የ ስልክ ጥሪ ተቀባይ
ጾታ ፡ ሴት
የትምህርት ደረጃ፡ በማንኛውም የትምህርት አይነት የመጀመርያ ዲጊሪ ያላት እና ከተመረቀች ሁለት ዓመት ያልበለጣት
ቋንቋ፦ ትግሪኛ፣ አማሪኛ እና እንግሊዝኛ
ልዩ መስፈርት፡ የ አመልካች መኖርያ ቤት መገናኛ አካባቢ የሆነች
የ ስራው ሁኔታ ፡ በቋሚነት
የ ስራ ሰዓት ፡- ከ ቀኑ ስምንት ሰዓት እስከ ምሽቱ 1:30
ደሞዝ በ ስምምነት
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ በ 0983252525 አጭር የ ጽሁፍ መልክት ይላኩልን ፣ የ ጽሁፍ መልክቱ በቶሎ በደረሰን መጠን እንደውላለን!

ጉዞ ለቀልጣፋና ዘመናዊ ተጓዥ !!9596 ይደዉሉ
27/03/2023

ጉዞ ለቀልጣፋና ዘመናዊ ተጓዥ !!
9596 ይደዉሉ

የጉዞ አድማሳችንን አስፍተን ወደ ዉቢቷ ሆሳዕና መጓዝ ጀምረናል !!!!ትኬትዎን 9596 በመደወል በቀላሉ መቁረጥ ይችላሉ ጉዞ ትራንስፖርት
24/03/2023

የጉዞ አድማሳችንን አስፍተን ወደ ዉቢቷ ሆሳዕና መጓዝ ጀምረናል !!!!
ትኬትዎን 9596 በመደወል በቀላሉ መቁረጥ ይችላሉ
ጉዞ ትራንስፖርት

የባስ ትኬትዎን ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ 9596 በመደወል በኦንላይን መቁረጥ እየተቻለ ????
22/03/2023

የባስ ትኬትዎን ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ 9596 በመደወል በኦንላይን መቁረጥ እየተቻለ ????

ካሉበት ቦታ ሆነዉ በእጅ ስልኮ በኦንላይን መቁረጥ እየተቻለ??😎Guzo ! Get your bus ticket online !!
20/03/2023

ካሉበት ቦታ ሆነዉ በእጅ ስልኮ በኦንላይን መቁረጥ እየተቻለ??😎

Guzo ! Get your bus ticket online !!

ጉዞ ትራንስፖርት ለቀልጣፋ የጉዞ አማራጭ !!📞9596  Transport
17/03/2023

ጉዞ ትራንስፖርት ለቀልጣፋ የጉዞ አማራጭ !!
📞9596
Transport

ጉዞ ትራንስፖርት !! 9596 ላይ በመደወል የባስ ትኬትዎን የትም ሳይሄዱ በኦንላይን ይቁረጡ!
15/03/2023

ጉዞ ትራንስፖርት !!
9596 ላይ በመደወል የባስ ትኬትዎን የትም ሳይሄዱ በኦንላይን ይቁረጡ!

ጉዞ ትራንስፖርት ለፈጣን እና ዘማናዊ የጉዞ አማራጭ !!
10/03/2023

ጉዞ ትራንስፖርት ለፈጣን እና ዘማናዊ የጉዞ አማራጭ !!

መልካም የሴቶች ቀን! እሷ ህልም አላሚ ነች፣ እሷ ብርቱ ነች፣ እሷ አድራጊ ነች፣ እሷ ስኬታማ ነች፣ እና እሷ “አንቺ” ነሽ !!!
08/03/2023

መልካም የሴቶች ቀን!
እሷ ህልም አላሚ ነች፣ እሷ ብርቱ ነች፣ እሷ አድራጊ ነች፣ እሷ ስኬታማ ነች፣ እና እሷ “አንቺ” ነሽ !!!

አስደሳች ዜና!! ለ ሃዋሳ፣ ድሬዳዋ፣ወላይታ ሶዶ፣ሐረማያ፣ኦዳ ቡልቱም፣አርባምንጭ፣ቡሌሆራ፣ዲላ፣ሚዛን ቴፒ፣ቦንጋ፣ጂማ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች  በቀላሉ የትም ሳይንገላቱ ጉዞን በመጠቀም በኦንላይን ...
06/03/2023

አስደሳች ዜና!!
ለ ሃዋሳ፣ ድሬዳዋ፣ወላይታ ሶዶ፣ሐረማያ፣ኦዳ ቡልቱም፣አርባምንጭ፣ቡሌሆራ፣ዲላ፣ሚዛን ቴፒ፣ቦንጋ፣ጂማ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በቀላሉ የትም ሳይንገላቱ ጉዞን በመጠቀም በኦንላይን የባስ ትኬትዎን መቁረጥ ይችላሉ !
ይደዉሉልን 9596

Transport

Address

Megenagna Meteber Building , Office #419
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Guzo ጉዞ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share