TEk 2 Addis abab, ከሊፋ ህንፃ

23/02/2022

🔘ለቤት መኪና፣ ለከባድ መኪና፣ ለከባድ ማሽን፣ ለባጃጅ እና ሞተር ሳይክል

🔘ቤቶም ቢሮም ይሁን ሻይ ቡና እያሉ መኪናዎ ቢንቀሳቅስ ወይም ከፈቀዱለት ክልል ቢወጣ ወዲያው መልእክት ይደርስዎታል።

🔘መኪናዎን ለሰው ሰጥተው ከተፈለገው ፍጥነት በላይ ቢያንቀሳቅስ ከፈለጉት ክልል ቢወጣ መልእክት ይመጣልዎታል

🔘መኪናዎ ወዴት እየሄደች እንደሆነ ባሉንት ቦታ ሆኖ መከታተል ይስችላል።

🔘መኪናዎ በዘራፊዎች ቢንቀሳቅስ ወዲያውኑ መልእክት ይመጣልዎታል፥ ባሉንት ቦታ ሆነው የፅሁፍ መልእክት በመላክ ወይንም የስልክ አፕልኬሽን በመጠቀም ብቻ መኪናው እንዳይንቀሳቀስ ማድረግ ያስችላል።

📱0911428031
📱0911428031

🔘በሞባይል Application ወይም SMS message (ሜሴጅ) የሚሰራ

🔘ለአጠቃቀም በጣም ቀላል

🔘መኪናዎ ላይ ገጥመን አጠቃቀሙን እናስረዳዮታልን

🔘ይደውሉ በምርጫዎ ይረካሉ

Addis abab, ከሊፋ ህንፃ

ተሽከርካሪዎን ከስርቆት ይጠብቁ🔹24 ተሽከርካሪዎ የት እንዳለ እና በምን ሁኔታ ላይ እንዳለ የፅሁፍ መልክት በመላክ ብቻ ያሳውቃል። 🔹ተሽከርካሪዎ ያለፍቃድዎ እየትንቀሳቀሰም ከሆነ ባሉበት ቦታ...
21/02/2022

ተሽከርካሪዎን ከስርቆት ይጠብቁ

🔹24 ተሽከርካሪዎ የት እንዳለ እና በምን ሁኔታ ላይ እንዳለ
የፅሁፍ መልክት በመላክ ብቻ ያሳውቃል።

🔹ተሽከርካሪዎ ያለፍቃድዎ እየትንቀሳቀሰም ከሆነ ባሉበት ቦታ ሆነው የተሽከርርካሪዎን ሞተር እንቅስቃሴ በማጥፋት እንቅስቃሴውን ማገድ ያስችላል።

🔹ለቤት መኪና፣ ለታክሲ፣ ለጭነት መኪና፣ ለ ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች
📲 0911027667
📲 0911428031
ለግል እና ልድርጅትዎ

በSMS ሞተሮዎን ሙሉ ለሙሉ ማጥፋት ይችላሉ

አሁኑኑ ይደውሉ ይዘዙን ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን

ከጌዜው ጋር አብረው በቴክኖሎጂ ይዘምኑ

መኪና #መኪና #መኪናዎች #መኪናን #መኪናውን #መኪናገበያ

ምልካም ዜና ለአይፎን ተጠቃሚዎች ፣ Face ID አሁን የፊት ጭንብል ጋር  (mask) በiOS 15.4 ላይ ይሰራል በአፕል iOS 15 ውስጥ ስላሉት ዋና ዋና ባህሪያት የበለጠ መረጃ ለማግኘት...
18/02/2022

ምልካም ዜና ለአይፎን ተጠቃሚዎች ፣ Face ID አሁን የፊት ጭንብል ጋር (mask) በiOS 15.4 ላይ ይሰራል

በአፕል iOS 15 ውስጥ ስላሉት ዋና ዋና ባህሪያት የበለጠ መረጃ ለማግኘት አፕል መረጃ መረብ ላይ ማየት ይቻላል

በአዲስ አበባ 74 መኪኖች ተሰርቀዋል፡፡በአዲስ አበባ በስድስት ወራት ወስጥ 74 ያህል መኪኖች መሰረቃቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ለኢትዮ ኤፍ ኤም አስታውቋል፡፡በአንድ ወቅት ለአዲስ አበ...
17/02/2022

በአዲስ አበባ 74 መኪኖች ተሰርቀዋል፡፡

በአዲስ አበባ በስድስት ወራት ወስጥ 74 ያህል መኪኖች መሰረቃቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ለኢትዮ ኤፍ ኤም አስታውቋል፡፡

በአንድ ወቅት ለአዲስ አበባ ከተማ ፈተና ሆኖ የቆየው የመኪና ስርቆት ጉዳይ አሁንም መፍትሄ አልተገኘለትም ነው የተባለው፡፡

በመዲናዋ ባለፉት ስድስት ወራቶች ብቻም 74 ያህል ኪኖች መሰረቃቸውን የተናገሩት ኮማንደር ፋሲካው ፋንታ ከባለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በሁለት ጭማሪ አሳይቷል ሲሉ ተናግረዋል፡፡

መኪኖቹ አብዛኛዎቹ የሚሰረቁት ለባለቤቱ ቅርብ በሚባሉ ሰዎች አማካኝነት እንደሆነም ነው የተነገረው፤ እንደዚሁም በሰዎቹ እንዝላልነት እና ቸልተኝነት ነው ስርቆቱ የሚፈጸመው ሲል ፖሊስ ኮሚሽኑ ያስታወቀው፡፡

መኪና አጣቢዎችም ለመኪና ስርቆቱ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ ነው የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር ፋሲካው ፋንታ ለኢትዮ ኤፍ ኤም የተናገሩት፡፡

የመኪና ስርቆት ከባድ ከሚባሉ የወንጀል አይነቶች እንደሚመደብ የተናገሩት ኮማንደር ፋሲካው አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ 13 ከመቶ መቀነስ ተችሏል ብለዋል፡፡

የከባድ ወንጀሎች ቁጥር የቀነሰበት ዋነኛ ምክንያት ፖሊስ እና ህብረተሰቡ ተቀናጅተው በመስራታቸው ነው ተብሏል፡፡

ሔኖክ ወ/ገብርኤል ethio fm

16/02/2022

Addis abab, ከሊፋ ህንፃ

16/02/2022

🚚 ተሽከርካሪዎን ከስርቆት ይጠብቁ

🚔 24 ተሽከርካሪዎ የት እንዳለ እና በምን ሁኔታ ላይ እንዳለ
የፅሁፍ መልክት በመላክ ብቻ ያሳውቃል።

🚑 ተሽከርካሪዎ ያለፍቃድዎ እየትንቀሳቀሰም ከሆነ ባሉበት ቦታ ሆነው የተሽከርርካሪዎን ሞተር እንቅስቃሴ በማጥፋት እንቅስቃሴውን ማገድ ያስችላል።

🚗🚛🚐 ለቤት መኪና፣ ለታክሲ፣ ለጭነት መኪና፣ ለ ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች

🏢 ለግል እና ልድርጅትዎ

🔹በSMS ሞተሮዎን ሙሉ ለሙሉ ማጥፋት ይችላሉ

📢አሁኑኑ ይደውሉ ይዘዙን ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን

ከጌዜው ጋር አብረው በቴክኖሎጂ ይዘምኑ

📲 0911027667
📲 0911428031

መኪና #መኪና #መኪናዎች #መኪናን #መኪናውን #መኪናገበያ

Addis abab, ከሊፋ ህንፃ

2022 Hyundai Venue SEPrice: $20,125, including $1,225 destinationCombined fuel economy: 31 mpgThe inaugural winner of ou...
16/02/2022

2022 Hyundai Venue SE

Price: $20,125, including $1,225 destination

Combined fuel economy: 31 mpg

The inaugural winner of our Best Value award, the Hyundai Venue returns for 2022 as a faux SUV (i.e., it looks like one and Hyundai calls it that, too, but all-wheel drive is unavailable, so we’ll leave it off the category). Advanced safety features including automatic emergency braking with pedestrian detection, lane departure warning with steering assist, and a driver attention monitor are standard, and all models are equipped with 8-inch touchscreen displays with Apple CarPlay and Android Auto. The base SE and mid-level SEL have wireless versions of both, too. Power for all versions of the Venue comes from a four-cylinder engine paired to a CVT.

Address

Musella Road
Dubai
00000

Opening Hours

Monday 09:00 - 22:00
Tuesday 09:00 - 22:00
Wednesday 09:00 - 22:00
Thursday 09:00 - 22:00
Friday 09:00 - 22:00
Saturday 09:00 - 22:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when TEk 2 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share