06/04/2026
ከJune 22 - Aug 14 ድረስ የሚቆይ ከ4ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ልጆች የተዘጋጀ የኦንላይን የSummer Coding Camp ፕሮግራም።
በዚህ ፕሮግራም ላይ ልጆትን ማስመዝገብ ከፈለጉ፣ ይህንን ሊንክ በመጠቀም ለልጆ ቅድሚያ ቦታ መያዝ ይችላሉ።
https://tutoring.evangadi.com/
የበለጠ መረጃ ከፈለጉ፣ እነዚህን ስልክ ቁጥሮች በመጠቀም ሊያገኙን ይችላሉ
ነዋሪነቶ ኢትዮጵያ ከሆነ ይህንን ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ
+251 970 34 30 70
ነዋሪነቶ በአሜሪካን፣ ካናዳ ወይም አውሮፓ ከሆነ ይህንን ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ
+1 202 386 2702
መልካም ግዜ