09/26/2024
የ፳፻፲፯ የመስቀል በዐል ፣ አከባበር፣ በሀሪኬን ፣ Hurricane Helene ምክንያት ፣ ወደ ቅዳሜ መስከረም 18, 2017 ፣ የተዛወረ መሆኑን ፣ በአትላንታ የምንገኝ የሁሉም ፣ አብያተ ከርሰቲያናት ፣ አስተዳዳሪዎችና ፣ መምህራን ፣ ወስነናል፤
ስለሆነም ፣ በዐላችንን ፣ ቅዳሜ መስከረም 18, 2017 ፣ ከ 5:00pm ጀምሮ የምናከብር መሆኑን በሁሉም ፣ የማሕበራዊ መገናኛዎች ፣ ሁላችንም እንድናሰራጭ ፣ በአክብሮት ፣ እናሳስባለን፤
ቀሲስ ማንችሎት