ICT for development country.

ICT for development country. Every were & everytime u can develop country by ICT.

07/08/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Haile Meskel Kumie, Dãññy Kæ Bàyìsá, Tilahun Cheneka, Ke Ke Ne

ጥንቃቄ እናድርግ
15/09/2021

ጥንቃቄ እናድርግ

ከባድ የሶላር ሱናሜ የአለምን ኢንተርኔት ሊያጠፋ ይችላል
===========================
ከፀሀይ የሚነሱ ሞቃት ነፋሳት የሚገድባቸው ነገር እስካላገኙ ድረስ ህዋ ውስጥ ይጉዋዛሉ። እነዚህን ነፋሳት ሊያቆሟቸው የሚችሉት ከሚጉዋዙበት ፍጥነት በበለጠ እና በተቃራኒ አቅጣጫ የሚነፍሱ ነፋሳት ብቻ ናቸው። የምድራችን መግነጢሳዊ መስክ (magnetic field) ከፀሃይ ውስጠኛ ክፍል በከፍተኛ ፍጥነት የሚመጡትን ሞቃትማ ነፋሳት የሚያግድ ቢሆንም በጥለቁ የህዋ ክፍል የሚገኙ ሌሎች የበይነኮከባዊ ነፋሳት (Interstellar winds) ከፀሀያችን የሚወጡትን ሞቃታማ ነፋሳት የምድራችን ካባቢ አየር ጋር ከመድረሳቸው በፊት ፍጥነታቸውን በእጅጉ እንዲቀንስ ያደርጓቸዋል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ የብዙ ፕላኔቶች የመግነጢሳዊ መስክ መገኛ በሆነ የህዋ ክፍል የምድራችን መግነጢሳዊ መስክ የበላይነት ይዞ የሚገኝበት እና በብዙ ሺ ኪሎሜትሮች ምድራችንን ሸፍኖ የሚገኘው ንጣፍ ማግኔቶስፌር (magnetosphere) ተብሎ ይጠራል፡፡

ከባህር ወለል በላይ ብዘ መቶ ኪሎ ሜትሮችን አቋርጦ በጥልቁ የህዋ ክፍል እስከ አስረሽ ሺ ኪሎ ሜትሮች ድረስ የሚዘረጋው የማግኔቶስፌር ንጣፍ የምድራችን መግነጢሳዊ መስክ እና ከፀሀያችን የሚነሱ ፕላስማ የተሰኙ ፖርቲክሎች ከፍተኛ ግንኙነት የሚያድረጉበት የህዋ ክልል ነው፡፡ ምድርን ሸፍኖ የሚገኘው የማግኔቶስፌር ንጣፍ ወይም ሌየር ከፀሃይ የሚመጣውን ቻርጅድ ፓርቲክልስ የመቋቋም አቅሙ ከፍተኛ ቢሆንም አልፎ እልፎ በከፍተኛ መጠን የሚመጣው የሶላር ስቶርም ወይም በሳይንሳዊ አጣራሩ (geomagnetic storm) በምድራችን የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማቶች ላይ አደጋን ሊያስከትከል ይችላል፡፡

በፀሃይ የመግነጢሳዊ መስክ ዙሪያ በሚኖር አለመረጋጋት በከፍተኛ መጠን ወደ ህዋ ክፍል የሚሰራጨው በቢሊዮን ቶን የሚለካ ከፍተኛ ሙቀት ያለው ጋዝ ለምድራችን ስጋት ሊሆን እንደሚችል የሚናገሩት ተመራመሪዎች ይህም ከዚህ ቀድም በተለያዩ ጊዚያት ተከስቶ ለነበረው coronal mass ejection (CME) ዋና ምክንያት እንደሆነ ያስረዳሉ፡፡ በካሊፎርኒያ ዩኒቨርስቲ የሚገኙትና በዚህ ጉዳይ ላይ በቅርቡ የምርምር ጽሁፍ ያሳተሙት ፕሮፌሰር አርቪንና ረዳቶቻቸው እንደሚሉት በተለያየ የጊዜ ኡደት ወደ ህዋ ክፍሎች የሚሰራጨው ከባድ የሶላር ሱናሜ የምድራችንን መግነጢሳዊ መስክ በማጥቃት በኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማቶች ላይ የሚፈጥረው ችግር የአለማችንን ኢንተርኔት ወይም በይነ-መረብ የማጥፋት አቅም አንዳለው ይናገራሉ፡፡ በተለይም በዓለምችን የበይነመረብ መሠረተ ልማት ውስጥ ወሳኝ አካል የሆኑት ከባህር በታች ያሉ የኢንተርኔት ኬብሎች በሶላር ስቶርም የተነሳ ከፍተኛ ጉዳት ሊደርስባቸው ከማቻሉ አንጻር የአለምን ኢንተርኔት በቀጥታ የመጥፋት እድል እንደሚኖረው ተመራማሪዎች ያስረዳሉ፡፡

እንዲህ ያሉ ክስተቶች ቀድም ባሉት ጊዜያት አልፎ አልፎ የመከሰት እድል ቢኖራቸውም ኡሁን ባለው ደረጃ የቴክኖሎጂ መሰረተ ልማቶች በአለም ላይ ባለመስፋፋታቸው ጉዳቱን አነስተኛ አንዲሆን ማድረጉን የሚናገሩት ተመራማሪዎች የበይነ-መረብ ዝርጋታ ከመጀመሩ በፊት እንደአውሮፓውያኑ በ1989 የተከሰተው የ coronal mass ejection አደጋ ለብዙ ሰዓታት የኤሌክትሪክ አቅርቦት እንዲቋረጥ ያደረገበት ሁኔታ እንደምሳሌ የሚጠቀስ መሆኑን ያነሳሉ፡፡ አሁን ላይ ለበይነ-መረብ መስፋፋት ከባህር በታች ያሉ የኢንተርኔት ኬብሎች (undersea internet cables) ዋና መሰረተ ልማት ከመሆናቸው አንጻር እነሱ ላይ በቀጥታ ሊደርስ የሚችል አደጋ የሰዎችን የበይነ-መረብ ግንኙነት በማቋረጥ ለአለማችን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ትልቅ ጉዳትን ሊያመጣ ይችላል፡፡ በብዙ አመታት አንዴ ሊያጋጥም ይችላል የሚባለው ይህ ከባድ የሶላር ሱናሜ ምድራችንን በ1859፣ በ1921 እና በቅርቡ በ1989 እንዳጠቃት የሚናገሩት ተመራማሪዎች አሁን ካለው የቴክኖሎጂ መሰረተ-ልማት መስፋፋፈት ጋር ተያይዞ አደጋው እጅግ የከፋ እንዳይሆን ተገቢውን ትከረት መስጠት እና ምርምሮች አጠናክሮ መቀጠል እንደሚያስፈል ይናገራሉ፡፡
ምንጭ infomance
https://www.infomance.com/a-solar-tsunami-could-knock-out-global-internet-heres-what-that-means/

ሁላችንም ጥንቃቄ እናድርግ
08/09/2021

ሁላችንም ጥንቃቄ እናድርግ

መረጃ የሚሰርቀው የቻርጀር ገመድ
***********************************
ማርክ ግሪን የተባለ የደህንነት ተመራማሪ OMG የተሰኘው የቻርጀር ገመድ የተጠቃሚውን መረጃ በመውሰድ ወደ ሌላ ቦታ እንዲያስተላልፍ አድርጎ መስራቱ ተነገረ፡፡ ይህም ገመድ በተለይ ሀከሮች (የመረጃ መንታፊዎች) ከተለያዩ ኮምፒውተሮችና የሞባይል ስልኮች ላይ የሚፈልጉትን መረጃ ማስተላለፍ እንዲችሉ የሚያስችላቸው ነው ተብሏል፡፡ ገመዱ ከተሰካበት ኮምፒውተር ወይም ስልክ ላይ ያሉ የይለፍ ቃላትንና ሌሎች ምስጢራዊ መረጃዎችን ለመመንተፍ ሁነኛ ዘዴ ተደርጎም ተወስዷል፡፡
ከዚህ በፊት የነበረው ላይትኒንግ የተሰኘው ገመድ ስልኮቻችንን ከኮምፒውተር ጋር በማያያዝ ሀይል መሙላት የሚያስችል የነበረ ሲሆን ማርክ ግሪንና ጓደኞቹ ለዚህ ገመድ ማሻሻያ አድርገውለታል፡፡ አሁን ላይ ገመዱ መረጃን አከማችቶ ከመያዝ በተጨማሪ በውስጡ በተገጠመለት የ WiFi ቺፕ አማካኝነት መረጃውን ወደ ሌሎች ቦታዎች ማስተላለፍ ይችላል፡፡
ማርክ ግሪን ይህንን ገመድ በዚህ መልክ ያሻሻለበትን ምንያት ሲናገር በቴክኖሎጂው ዙሪያ ያሉ ሰዎች ይህን ማድረግ አይቻልም የሚል እምነት የነበራችው በመሆኑ፤ በተለይም መረጃን ለማከማቸት እና ለማስተላለፍ የሚረዱ ቁሶችን በገመዱ ውስጥ መግጠም ያስቸግራል ስለሚሉ ይህ እንደሚቻል ለማሳየት እንደሆነ ተናግሯል፡፡
አንድ ሰው ይህን ገመድ በመጠቀም ስልኩን ቻርጅ ሲሞላ ወይም መረጃ ሲያስተላልፍ ገመዱ ስራውን ውስጥ ለውስጥ ይሰራል፡፡ ሀከሮችም ገመዱ የሚሰራውን ስለሚያውቁ ባዘጋጁት የመረጃ ቋት በኩል ሆነው ይጠባበቃሉ፡፡
ይህም የሚያሳየን የምንጠቀማቸውን ኬብሎች ምንነት መለየት እንዳለብን ነው፡፡ በተለይ ከፍተኛ የሆኑ ሀገራዊ ተቋማትና ድርጅቶች ውስጥ የምንጠቀማቸው የኤሌክትሮኒክስ ቁሶች ምንነት በሙያተኛ ተጣርቶ መጠቀም ይገባናል፡፡
ምንጭ techxplore
(Technology and Innovation Institute, Ethiopia)
ከዚህ በፊት የለቀቅኳቸውን ቪዲዮዎችን ብትከታተሉ ምርጥ እውቀትን ልታገኙ ትችላላችሁ
አሁንም የቴሌግራምና የYouTube ቻናሌን Subscribe በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ።
✅✅✅ #ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!✅✅✅

የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ

ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇 https://t.me/MuhammedComputerTechnology

ICT for all purpose
29/06/2021

ICT for all purpose

22/06/2021

Information technology for country building

01/06/2021

ICT for building memory & mind

19/07/2018
06/11/2016

if you want me use this webpage. promote your market.

25/10/2016

I u want maintain to some one came to advice and then we have to see more information email address.

my city /Bahrdar/
25/03/2016

my city /Bahrdar/

Address

Mogadisho

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ICT for development country. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share