Ethiomobile

Ethiomobile Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiomobile, Mobile Phone Shop, qutaibah bin muslim, Riyadh.

24/05/2020
እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር አደረሳቹህ! !ወሩን የኢማን ያፊያ የኢባዳ አላህ ያድርግልን!!
24/04/2020

እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር አደረሳቹህ! !
ወሩን የኢማን ያፊያ የኢባዳ አላህ ያድርግልን!!

በኮቪድ 19 ቫይረስ ምክንያት አብዛኞቻችን ከቤት እንዳንወጣ የተደረገ ከመሆኑጋር ብዙ ግዜያችን ከሞባይሎቻችን ጋር እንደምናሳልፍ ግልፅ ነው ።  ያምሆኖ ስልኮቻችን ላይ ችግሮች ቢገጥሙን እንኳ...
16/04/2020

በኮቪድ 19 ቫይረስ ምክንያት አብዛኞቻችን ከቤት እንዳንወጣ የተደረገ ከመሆኑጋር ብዙ ግዜያችን ከሞባይሎቻችን ጋር እንደምናሳልፍ ግልፅ ነው ።
ያምሆኖ ስልኮቻችን ላይ ችግሮች ቢገጥሙን እንኳን በቀላሉ ወተን ለማስተካከል ምቹ ሁኔታዎች ላይኖሩ ይችላሉ ።
በተለይ የ 24 ሰዓት የሰዓት እገዳ የተጣለባቸው ሀገራት ላይ የምንገኝ ከሆነ ጭራሽ የተዘጋጋ ስለሆነ አማራጭ ራሱ ላይኖረን ይችላል ።
ይሄን ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ኢትዬ ሞባይል ፔጅ ከሞባይል ጋር ተያይዞ የሚገጥማችሁን ችግሮች በማሳወቅ ስለመፍትሄው ሊያማክራቹህ ዝግጁ ነው ።
በሜሴጅ መልክት ያስቀምጡል ምላሹን እንሰጦታለን!!
ኢትዬ ሞባይል! !
" አላህ ይሄን በሽታ እንዲያነሳልን የዘወትር ዱአችን ነው"

በሳውዲ አረቢያ የምትገኙ ኢትዬጲያዊያን የምትጠቀሙት ሲምካርድ የሰዋ ከሆነ እንግዲያውስ ታድለዋል!! ሰዋ ሽሪካ ለኢትዬጲያዊያን እና ለተለያዮ ሀገር ዜጎች የተለያዮ የአየር ሰአት በቅናሽ አዘጋ...
05/04/2020

በሳውዲ አረቢያ የምትገኙ ኢትዬጲያዊያን የምትጠቀሙት ሲምካርድ የሰዋ ከሆነ እንግዲያውስ ታድለዋል!!
ሰዋ ሽሪካ ለኢትዬጲያዊያን እና ለተለያዮ ሀገር ዜጎች የተለያዮ የአየር ሰአት በቅናሽ አዘጋጅቷል ።

**በ 9 ሪያል ብቻ 8208 ለ 900 በመላክ የ 24 ሰአት የ20 ደቂቃ የአየር ሰአት መግዛት ይችላሉ ።

**በ35 ሪያል ብቻ 8258 ለ 900 በመላክ የአንድ ሳምንት የ 80 ደቂቃ የአየር ሰአት መግዛት ይችላሉ ።

ከላይ ያለውን መረጃ ለማግኘት 8200 ለ 900 በመላክ ማግኘት ይችላሉ።

እንዱሁም *888 # በመደወል ተጨማሪ የእለት እና የሳምንት የአየር ሰአቶችን ማግኘት ይችላሉ ።
ይህ ኢንፎርሜሽን ከተለቀቀ ትንሽ የቆየ ቢሆንም ከወቅታዊ ሁኔታ አንፃር ደጋግመን ወደቤተሰብ ልንደውል ስለምንችል መረጃውን ለማያቁትም ለሚያቁትም ለማስታወስ ያህል በድጋሚ ተዘጋጅቶ ነው።

ኢትዬ ሞባየል! !

ስልካቹህ ከውስጥ አንድሴትዬ እየለፈለፈች የምታስቸግራቹህ እና በሷም ምክንያት ስልካችሁ ተቹ እያለገ(ስታክ) የሚያስቸግራቹህ ካላቹህ ሴትየዋ ማናት?ለምንድ ነው ስልኩ ስታክ የሚሆነው  ?መፍትሄ...
23/03/2020

ስልካቹህ ከውስጥ አንድሴትዬ እየለፈለፈች የምታስቸግራቹህ እና በሷም ምክንያት ስልካችሁ ተቹ እያለገ(ስታክ) የሚያስቸግራቹህ ካላቹህ ሴትየዋ ማናት?
ለምንድ ነው ስልኩ ስታክ የሚሆነው ?
መፍትሄውሰ ?
በዚህ ዙሪያ ቪድዬ እንድሰራላቹህ መጀመሪያ የምን ያህል ሰው ችግር እንደሆነ ለማወቅ እንዲረዳኝ ምልክት ስጡኝ ቢያንስ የ30 ሰው ችግር ከሆነ በቪዲዬ ሰርቼ ማታ እለቅላቹሀለው!!

15/03/2020

የኢትዬ ሞባየል ፔጅ ኘሮግራማችንን በማስተዋወቅ ጀምረናል ! !

https://www.facebook.com/541629952535552/posts/2426713327360529/
01/04/2019

https://www.facebook.com/541629952535552/posts/2426713327360529/

ሻንጋይ ከተማ የ5ጂ የቴሌኮም ኔትወርክን በመጠቀም ቀዳሚ ሆነች
****************************************
የቻይና ከተማ የሆነችው ሻንጋይ የ5ጂ የቴሌኮም ኔትወርክ አገልግሎት በመስጠት በአለም ቀዳሚ መሆኗን አስታወቀች፡፡

ከተማዋ ይህን አዲስ የቴሌኮም ቴክኖሎጂ ይፋ ያደረገችው በሙከራ ደረጃ ነው ተብሏል፡፡

በዚህም ሂደት ኔትወርኩ ከተማውን ሙሉ ለሙሉ እንዲሸፍን ለማድረግ ባለፉት ሶስት ወራት ቴክኖሎጂውን መሸከም የሚችሉ ጣቢያዎች መተከላቸውን ተነግሯል፡፡

ይህም አዲስ መሰረተ ልማት ቻይና አሜሪካንና ሌሎች ሀገሮችን በመቅደም ቀጣዮ ትውልድ የሞባይል ኮሙኒኬሽን ለመፍጠር ምቹ ሁኔታ እንደሚያመቻች ተመልክቷል፡፡

ቀጣዮ ትውልድ የሞባይል ቴክኖሎጂ እንደሆነ የሚነገርለት የ5ጂ የቴሌኮም ኔትወርክ ከ4ጂ ቴክኖሎጂ ይልቅ መረጃዎችን ከኢንተርኔት ከ10 እስከ 100 እጥፍ በሆነ ፍጥነት የማውረድ አቅም አለው፡፡

ምንጭ፦ቢዝነስ ስታንዳርድ

ይህ ከታቸ  በምስሉ ላይ የምታዩት ሰው  ዛሬ ከጃችን የማይለየውን ተንቀሳቃሽ የሞባየል ስልክ ለመጀመሪያ ግዜ ጥሪ ማሰተላለፍ እንዲችል  አድርጕ ለአለም ያስተዋወቀ ሰው ነው።     ስሙ: -ማ...
25/03/2019

ይህ ከታቸ በምስሉ ላይ የምታዩት ሰው ዛሬ ከጃችን የማይለየውን ተንቀሳቃሽ የሞባየል ስልክ ለመጀመሪያ ግዜ ጥሪ ማሰተላለፍ እንዲችል አድርጕ ለአለም ያስተዋወቀ ሰው ነው።
ስሙ: -ማርቲን ኩፐር ይባላል በሞቶሮላ ካምፓኒ ውስጥ ከሚሰሩ ልምድ ካላቸው ኢንጅነሮች አንዱ ሲሆን ከ ዛሬ 46 አመት በፊት ማለትም በ April 3, 1973 ነበር የመጀመሪያውን የተንቀሳቃሽ ስልክ ጥሪ ማድረግ የቻለውን ሞባይል ለአለም ያሰተዋወቀው።
ሞባየሉ ከታች በምስሉ እራሱ ይዞት የምታዩት ሲሆን ጥሪ ብቻ ነበር ማድረግ የሚችለው ።
ክብደቱም 1.1 kg የሚመዝን ሲሆን 0G(zero G) ተብሎ ነበር ያው ዛሬ በእጃችን ላይ ያሉት 4G/ 3G ናቸው ።
በወቅቱ የተንቀሳቃሸ ስልኩም በ ካምፓኒ በ $3,995 ነበር ለገበያ የቀረበው ።

Address

Qutaibah Bin Muslim
Riyadh

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiomobile posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share