Ethiopian Online Global Shopping Center

Ethiopian Online Global Shopping Center A visual online store which works to achieve globall access of shopping simple and full of fun!

It is an electronics online store selling Laptops, Cellphones, Camera etc..
For more info, please visit our site:
http://ethiopian-online-globalshopping.com
We apprecite and welcome you for any enquiries. Dont hesitate to contact
us if you have any question or suggestion!

15/09/2026

💚💛❤️✅✅✅
ከትግራይ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲዎች ለዝውውር መጠየቂያ ሊንክ እዚህ አለላችሁ!!
መልካም ዕድል!!

08/09/2026

Usefull knotting✅

08/09/2026
https://www.youtube.com/watch?v=e6Sshgz27W4🔦⚖️💎
05/09/2026

https://www.youtube.com/watch?v=e6Sshgz27W4
🔦⚖️💎

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ያለምንም ማስያዣ እስከ 50,000 ብር ብድር በስልካችሁ ብቻ እንዴት መበ...

05/09/2026

Tips and tricks of ....

26/08/2026

አክሱም ፅዮን ...ታሪክ ቅዱስ ታቦተ ፅዮን!!

09/08/2026
✅✅💚💛❤️🙏🏻
09/08/2026

✅✅💚💛❤️🙏🏻

ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በኢትዮጵያ በሁሉም ክልሎች ላለው ግጭት በአስቸኳይ "በቃ!" እንዲባል ጥሪ አቀረቡ

የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ገብረኢየሱስ በኢትዮጵያ በየአካባቢው እየተካሄደ ያለው የትጥቅ ግጭት በአስቸኳይ እንዲቆም እና ወደ ሰላማዊ መፍትሔ እንዲመጣ ጠንከር ያለ ጥሪ አቀረቡ።

ዋና ዳይሬክተሩ በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት "ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ሰላም እንጂ ተጨማሪ ጦርነት አይደለም" በመለት የአገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ ገልጸዋል። በዚሁ ጽሁፋቸው በአማራ ክልል ለሦስት ዓመታት የዘለቀው ግጭት የበርካታ ዜጎችን ሕይወት መቅጠፉን፣ በኦሮሚያ ያለው ደም መፋሰስ አለመቆሙን፣ በትግራይ ዳግም ወደ ጦርነት የመመለስ ስጋት መኖሩን እንዲሁም በአፋር እና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አሁንም ግጭትና ዓመጽ መቀጠሉን አብራርተዋል።

በቀረበው ግጭት ምክንያት ሰብዓዊ ቀውስ እየተባባሰ መምጣቱን ያመለከቱት ዶ/ር ቴዎድሮስ፣ ጦርነት የሞት፣ የውድመት፣ የመፈናቀል እና የከፋ እጦት ምንጭ መሆኑን አስገንዝበዋል።

በመጨረሻም "በቃ!" በማለት መልዕክታቸውን ያጠቃለሉት ዋና ዳይሬክተሩ፣ የፌዴራል መንግሥትም ሆነ የክልል መሪዎች ከጦር መሣሪያ ይልቅ ለውይይትና እውነተኛ ለሆነ ፖለቲካዊ መፍትሔ ቅድሚያ እንዲሰጡ አሳስበው፣ ኢትዮጵያውያን ከዚህ የተሻለ ሰላማዊ ሕይወት እንደሚገባቸው አፅንዖት ሰጥተዋል።

08/08/2026

ከትግርኛ ጋር የግእዙ የተመሳሰለው "ዳዕሮ" የሚለው ብቻ ነው!! እስቲ ሌሎቹን በትግርኛ ስማቸውን ጥቅሱ?⌛️⏳🔦💡
1) ግራር "ስራው"
2) ስሚዛ "ስምዕጃ"
3) እንዶድ " ሽብጢ/ሽምጢ"....

08/08/2026

🔦💡💎

Adresse

Gamle Enebakkvei 119
Oslo
1188

Åpningstider

Lørdag 09:00 - 17:00

Telefon

+251911985580

Varslinger

Bli den første som får vite det: Vi sender deg en e-post når Ethiopian Online Global Shopping Center legger ut nyheter og kampanjer. E-postadressen din brukes ikke til noe annet formål, og du kan melde deg av når som helst.

Kontakt Bedriften

Send en melding til Ethiopian Online Global Shopping Center:

Snarveier

Del

Kategori