Vishal Developer

Vishal Developer Vishal The Best

🌐 Internet
🖥 Freelance

😎😎😎
09/10/2023

😎😎😎

በአርሰናል እና በማንቸስተር ዩናይትድ መካከል የሚደረገውን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ በቀጥታ በእዚህ ቻናል መመልከት ይችላሉ 📺SPORT 1📡AMOS 📶11470 V 27500
03/09/2023

በአርሰናል እና በማንቸስተር ዩናይትድ መካከል የሚደረገውን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ በቀጥታ በእዚህ ቻናል መመልከት ይችላሉ

📺SPORT 1
📡AMOS
📶11470 V 27500

ሪሲቨር እና ቲቪው በርቶ እያለ የኤችዲኤምአይ ገመዱን ከሪሲቨሩ ወይም ከቴሌቪዥኑ ጋር በጭራሽ አያገናኙት ወይም አያላቁት።ይህ በሪሲቨራችሁ ወይም በቲቪ ላይ ያለውን ፖርት ሊጎዳው ይችላል።ኤሊ ...
26/08/2023

ሪሲቨር እና ቲቪው በርቶ እያለ የኤችዲኤምአይ ገመዱን ከሪሲቨሩ ወይም ከቴሌቪዥኑ ጋር በጭራሽ አያገናኙት ወይም አያላቁት።

ይህ በሪሲቨራችሁ ወይም በቲቪ ላይ ያለውን ፖርት ሊጎዳው ይችላል።

ኤሊ ሲፒዩ ባላቸው ሪሲቨሮች ውስጥ ይህ ፖርት ከሲፒዩ ውስጥ በቀጥታ ስለሚመጣ ሊጠገን አይችልም።

❗️ስለዚህ ይህን ሲያደርጉ ሪሲቨራችሁን እና ቲቪውን ማጥፋትዎን ያረጋግጡ።

🔵 በማንቸስተር ሲቲ እና ሲቪያ ⚪️ መካከል የሚደረገውን 🏆 የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ጨዋታ በቀጥታ በእነዚህ ቻናሎች መመልከት ይችላሉ።📺TV VARZISH 📡 YAHSAT 📶11785 H/V 27500📺...
16/08/2023

🔵 በማንቸስተር ሲቲ እና ሲቪያ ⚪️ መካከል የሚደረገውን 🏆 የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ጨዋታ በቀጥታ በእነዚህ ቻናሎች መመልከት ይችላሉ።

📺TV VARZISH
📡 YAHSAT
📶11785 H/V 27500

📺5 SPORT 4K
📡AMOS
📶11103 V 30000

የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የ2023/24 የውድደር ዓመት ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ መደረግ ይጀምራሉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ሲቲ ከበርንሌይ በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል።ጨዋታው ምሽት 4...
11/08/2023

የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የ2023/24 የውድደር ዓመት ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ መደረግ ይጀምራሉ

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ሲቲ ከበርንሌይ በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል።

ጨዋታው ምሽት 4 ሰአት ይደረጋል

ጨዋታውን በቀጥታ ስርጭት በሚከተሉት ቻናሎች

🛰 AMOS 4° W

📺SPORT 1

🛰YAHSAT 52.5 E

📺FOOTBALL HD

🏆 ኮሚኒቲ ሺልድ የዋንጫ ጨዋታዛሬ ምሽት 12:00 ማንቸስተር ሲቲ  🆚 አርሰናልጨዋታውን በቀጥታ ስርጭት በሚከተለው ቻናል🛰 AMOS 4° W📺SPORT 1
06/08/2023

🏆 ኮሚኒቲ ሺልድ የዋንጫ ጨዋታ

ዛሬ ምሽት 12:00

ማንቸስተር ሲቲ 🆚 አርሰናል

ጨዋታውን በቀጥታ ስርጭት በሚከተለው ቻናል

🛰 AMOS 4° W

📺SPORT 1

በኤቪ እና ኤችዲኤምአይ ኬብሎች መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው?ኤቪ ኬብል ኦዲዮ እና ቪዲዮን ከድሮ መሳሪያዎች እንደ አሮጌ ቴሌቪዥኖች ለማስተላለፍ የሚያገለግል ጥምር ገመድ ነው። ይህ ገመድ ...
05/08/2023

በኤቪ እና ኤችዲኤምአይ ኬብሎች መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው?

ኤቪ ኬብል ኦዲዮ እና ቪዲዮን ከድሮ መሳሪያዎች እንደ አሮጌ ቴሌቪዥኖች ለማስተላለፍ የሚያገለግል ጥምር ገመድ ነው። ይህ ገመድ ሶስት ቀለሞችን (ነጭ, ቀይ እና ቢጫ) ያካትታል.
የኤችዲኤምአይ ገመድ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምስሎች እንደ LED እና 4k ቲቪዎች ወደ መሳሰሉት አዳዲስ ቲቪዎች ለማስተላለፍ የሚያገለግል ዲጂታል ገመድ ነው።

ባጭሩ ኤቪ የአናሎግ ፍሬም ሲሆን ኤችዲኤምአይ ደግሞ ዲጂታል ፍሬም ነው። ኤችዲኤምአይ ከፍተኛ ጥራት ያለው ቪዲዮ እና ምናባዊ የስፔስ ኦዲዮን ለማስተላለፍ የተመቻቸ ሲሆን ኤቪ ደግሞ ለአሮጌ(ለድሮ ቲቪዎች) አናሎግ መሳሪያዎች ተስማሚ ነው።

ማህበራዊ ሚዲያዎች ያለ VPN መስራት ጀምረዋል ። ቴሌግራም ፣ ዩትዩብ ፣ ፌስቡክ ፣ ቲክቶክ ሌሎችም ገደብ የተጣለባቸው በቀጥታ እየሰሩ ይገኛሉ።
17/07/2023

ማህበራዊ ሚዲያዎች ያለ VPN መስራት ጀምረዋል ። ቴሌግራም ፣ ዩትዩብ ፣ ፌስቡክ ፣ ቲክቶክ ሌሎችም ገደብ የተጣለባቸው በቀጥታ እየሰሩ ይገኛሉ።

⭕️ ብስራት ቲቪ ወደ አየር ተመልሷል ከዚህቀደም በስርጭት የነበረ ሲሆን አሁን በድጋሜ የሙከራ ስርጭት ጀምረዋል ። በሚከተለው መረጃ መሰረት ማግኘት ይችላሉ።📺Bisrat Tv📡Nss 12 57E...
10/07/2023

⭕️ ብስራት ቲቪ ወደ አየር ተመልሷል ከዚህቀደም በስርጭት የነበረ ሲሆን አሁን በድጋሜ የሙከራ ስርጭት ጀምረዋል ። በሚከተለው መረጃ መሰረት ማግኘት ይችላሉ።

📺Bisrat Tv

📡Nss 12 57E

📶11545 H/V 30000

https://t.me/Ebidish

Address

Bangalore

Telephone

+251901254046

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Vishal Developer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Vishal Developer:

Share