Grizan mobile center

Grizan mobile center Wolyita s**o

21/11/2023

እየሱስ ይወደናል !!!!!

01/11/2023
ገሪዛን ሞባይል ሴንተር ወቅቱን የጠበቁ ምርጥ ሞባይል ስልኮችን ለእናንተ!!!ይዞላችሁ ቀርቧልአድራሻ  ወላይታ ሶዶ መናሃሪያ ትራፊክ መብራቱ አጠገብ
01/11/2023

ገሪዛን ሞባይል ሴንተር ወቅቱን የጠበቁ ምርጥ ሞባይል ስልኮችን ለእናንተ!!!ይዞላችሁ ቀርቧል
አድራሻ
ወላይታ ሶዶ መናሃሪያ ትራፊክ መብራቱ አጠገብ

12/10/2023
ገሪዛን ሞባይል ሴንተር ለእናንተ ለደንበኞቹ ምርጥ ምርጥ የሆኑ የሳምሰንግ የቴክኖ የኢንፍኔክስ የአይቴል ሞባይሎችን በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅቶላቸዋል ። ይምጡና ይጎብኙን አድራሻ ወላይታ ሶዶ መ...
18/07/2022

ገሪዛን ሞባይል ሴንተር ለእናንተ ለደንበኞቹ ምርጥ ምርጥ የሆኑ የሳምሰንግ የቴክኖ የኢንፍኔክስ የአይቴል ሞባይሎችን በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅቶላቸዋል ።
ይምጡና ይጎብኙን
አድራሻ ወላይታ ሶዶ መናሃሪያ ሰፈር ትራፊክ መብራቱ አጠገብ

29/08/2021

⚡️10 ጠቃሚ የሆኑ አፖች እንጠቁማቹ!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

1.➡ ትሩኮለር/True Caller/ ይህ አፕ ማንኛውም ሰዉ ወደ ሞባይላችን ሲደውል በሶሻል ሚድያ የተመዘገበው ስሙ ያሳየናል: ማለትም ስልኩ በሞባይላችን ባንመዘግበዉም የደዋዪ ስልክ ስም ለማወቅ ይጠቅመናል!

2➡ ሴክሪቲ 360 /360 Security/
ይህ ጸረ ቫይረስ ስልካችንን ከቫይረስ፣ ማል ዌር እና ትሮጃኖች በመከላከል ረገድ የተዋጣለት አፕ ነው። በዚህም ከስልካችን ቀርፋፋነት እስከ ሙሉ የኦፕሬቲንግ ሲስተም ብልሽት የሚያደርሱ የአንድሮይድ ቫይረሶችን አስቀድሞ በመከላከል ስልካችንን ከችግር ይጠብቅልናል።

3➡ ዋይፋይማፕ/WiFi Map/
በሆቴሎች ወይም በሌሎች ስፍራዎች የምናገኛቸው አብዛኞቹ ዋይ ፋይ ኔትወርኮች በይለፍ ቃል (password) የተዘጉ ናቸው። ይህም ማለት የዋይ ፋዩ ፓስወርድ ከሌለን ዋይ ፋዩን ለመጠቀም አንችልም ማለት ነው። ይህ አፕሊኬሽን በአለማችን የሚገኙትን በሆ ፋዮች ሁሉንም በሚባል መልኩ ፓስወርዳቸውን በቀላሉ ይነግረናል። ከእኛ የሚጠበው አፑን ከጫንን በኋላ ከሚመጣልን የአለም ከርታ ላይ ኢትዮጵያን፤ ከዚያም የምንፈልገውን ከተማ መምረጥ ሲሆን በከተማው ውስጥ ያሉትን ዋይ ፋይ ኔትወርኮችና ፓስወርዳቸውን ያመጣልናል። ዋይ ፋይ ኔትወርክ በአቅራቢያችሁ ኖሮ ፓስወርድ ለገደባችሁ ሁሉ ቀላል መፍትሄ ነው።

4➡ ዊስትል ፎን ፋይንደር/Whistle Phone Finder/
ለመሆኑ ቤት ውስጥ ወይም ስራ ቦታ ስልክዎን ያስቀመጡበት ቦታ ጠፍቶዎት ያውቃል? የሚያውቅ ከሆነ ፍለጋውንና ከሌሎች ስልክ ተውሶ ወደራስ ስልክ ለመደወል የሚደረገውን ድካም በደንብ ያውቁታል። ይሄንን አፕሊኬሽን ስልክዎት ላይ አስቀድመው ከጫኑ, ስልክዎን ያስቀመጡበት ቦታ ሲጠፋዎት ከእርስዎ የሚጠበቀው ማፏጨት ብቻ ነው። የፉጨትዎ ድምጽ አፕሊኬሽኑን በማንቃት ስልክዎ የመጥሪያ ደወል እንዲያሰማ በማድረግ ስልኩን በቀላሉ በድምጹ ተመርተው እንዲያገኙት ይረዳዎታል።

5.➡ ኔክስትዶር/NextDoor/ ይህ ሞባይል አፕሊኬሽን ከጎረቤቶቻቸን ለማዉራት የሚጠቅመን አፕ ነው ይህንን አፕ ተጠቅመን ከጎረበቶቻቸን ጋር መረጃ ለመለዋወጥ እርዳታ ለመፈለግና ተመሳሳይ ስራዎች ለማደረግ ይጠቅማል! ይህንን ስራ ለመስራት ኢንተርኔት አያስፈልገዎም::

6.➡ ኢንስታፔፐር/Instapaper/ ይህ ገራሚ አፕ በሞባይላችን የምናገኛቸው መረጃዎች ሴቭ ለማድረግና በፈለግነው ጊዜ ለማንበብ ወይም ለመመለከት ይጠቅመናል

7.➡ ዪቱዪብኪድስ/YoutubeKids/ ይህ አፕ የዪቱብ አፕ በጎግል በራሱ የተሰራ ሲሆነ ለልጆች ተብሎ የተሰራ አፕ ነው:: በዚህ አፕ ለልጆች የሚሆኑ ሙዚቃ የትምህርት መረጃዎች ቪድዮዎች ወዘተ ይገኛሉ! ከ18 አመት ለሆኑ ይህንን አፕ ብጨንላቸው ተመራጭነው::

8.➡ ለርንሲፕላስፕላስ/Learn C++/ ይህ አፕ ሲፕላስፕላስ ለመማር ለሚፈልጉ በጣም ምርጥ አፕ ነው! በሞባይልዎ ሁነው ሲፕላስፕላስ በመማር የተሻለ ፕሮግራመር ይሁኑ::

9.➡ IDM download manager
በኮምፒውተራችን ፋይሎችን በፍጥነት ዳውንሎድ ለማድረግ የምንጠቀምበት IDM, በቅርቡ ደግሞ ለአንድሮይድ ስልኮች የሚያገለግል አፕ ለቋል። IDM የስልካችን ብሮውዘር ዳውንሎድ ለማድረግ የሚወስድበትን ጊዜ በእጅጉ በመቀነስ የምንፈልገውን ፍይል በአጭር ጊዜ ያወርድልናል።
ከዚህ አፕ በተሻለ ፍጥነትና በነፃ የምናገኛቸው ዶወንሎድ ማድረግያ ለማየት እዘሁ ይጫኑ

10.➡ ዲስክዲገር/DiskDigger/
ዲስክዲገር ከስልካችን በስህተት ያጠፋናቸውን ፎቶዎች፣ ሙዚቃዎች፣ ቪዲዮዎችና ሌሎች ፋይሎቻችን የስልኩን ጥልቅ ዳታ ስቶሬጅ በማሰስ ይመልስልናል።

12/01/2021

በPUK የተዘጋን ሲም ካርድ እንዴት በቀላሉ መክፈት እንችላለን?
❉በመጀመሪያ ይህን ዘዴ ከመሞከራችን በፊት ሁልጊዜም 994 በመደወል የኢትዮቴሌኮም ኦፕሬተሮችን በማናገር puk code ማግኘት እንችላለን።
እንዲሁም ሲም ካርድ ስንገዛ አብሮት የሚሰጠን ካርድ ላይ ያለውን ኮድ መጠቀም እንችላለን
ካልሆነ ደሞ እቺን ቀላል ዘዴ በድሮ የኖኪያ ቀፎ ላይ በመጠቀም ሲም ካርዳችንን መክፈት እንችላለን።
ዘዴው እንድሚከተለው አቅርበነዋል
■ በመጀመሪያ ለዚህ ስራ የምንጠቀመበትን ቀፎ ናዘጋጃለን
■ የተዘጋውን ሲም ካርድ ቀፎ ውስጥ እናስገባለን ከዛ ስልኩን እናበራለን
■ ልክ PUK ሲጠይቀን ቀፏንን እናጠፋና ሲም ካርዱን ለሁለት ደቂቃ ያህል እናወጣለን
■ ከሁለት ደቂቃ በኅላ ሲም ካርዱን መልሰን በማስገባት ቀፏችንን እናበራለን
■ ልክ ቀፏችን ሲበራ
ይህንን *22233421 # ሚስጥራዊ ኮድ እናስገባና ከዛ አዲስ ባለ ኣራት ቁጥር ፒንኮድ ስናስገባ ሲም ካርዳችን ይከፈታል ማለት ነው።

12/01/2021

🔥IPHONE 7 PLUS
🔥128GB
🔥81% BATTERY
🔥14,500 BIRR

12/01/2021

የኦርጅናል ስልኮችን ዋጋቸዉ
We unlock any phone locked any carrier's

Update on 11/01/2021

የኦርጅናል ስልኮች ዋጋቸው።

ሳምሰንግ ስልኮች:

A10s 2Ram with 32GB ------ 7500 birr

A11 2Ram with 32GB --------7900birr

M11 3Ram with 32GB ..........8000 birr

A21s 4Ram with 64GB--------9,900birr

A21s 6Ram with 64GB--------10,300birr

A31 6Ram with 128GB -------12,300birr

M31 6Ram with 128 GB -------13500birr

A51 8Ram with 128GB---------15,500birr

A71 8Ram with 128GB -------19,000birr

ሳምሰንግ ኖት:

Note 10plus 256------------- 37,000birr

Note 10 plus 256 dual ----39,000 birr

S 20 ultera 12Ram 128GB----ask

Note 20 ultra 8Ram 256GB ------50,000

Note 20 ultra 5G 12Ram 256GB----54,000

S10--------27,500birr

S10 plus -------31,500birr

ታብሌት:

Tab A 2019 10.1inc 2Ram with 32GB

Support sim&memory ---------12,500birr

አፕል ስልኮች:

11 128GB dual ------

11pro GB64 --------

11pro GB256--------

11pro dual GB256 -------

11pro max 64GB -------

12 ,12pro & 12 pro max Ask price

Price updated on ‼️‼️11/01/2021‼️‼️

አድራሻችን: ወላይታ ሶዶ አዲሱ መናሀሪያ ሰፈር ትራፊክ መብራቱ ፊት ለፊት
☎️0913033370

Address

S**o

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Grizan mobile center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share