Campus Zone Business Center

Campus Zone Business Center the best business center

የመቐለ ዩኒቭርስቲ ነባር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርስቲያቸው ሲመለሱ ደማቅ አቀባበል እየተደረገላቸው ነው። ከ27 -29 አዲስ የተመድቡ ተማሪዎችን ደግሞ ከዚህ በተለየ መለኩ ለመቀበል ዝግጅት መጨረ...
30/09/2016

የመቐለ ዩኒቭርስቲ ነባር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርስቲያቸው ሲመለሱ ደማቅ አቀባበል እየተደረገላቸው ነው። ከ27 -29 አዲስ የተመድቡ ተማሪዎችን ደግሞ ከዚህ በተለየ መለኩ ለመቀበል ዝግጅት መጨረሱን የዩኒቭርስቲው ተማሪዎች ህብረት አስተባባሪዎች ገልጸውልናል።
አቀባበሉ በከፊል ይህን ይመስል ነበር፠

17/07/2016

ቫይበር መጠቀም ያልቻላችሁ በሙሉ ይኸው መፍትሄው
ይህን ችግር ለመቅረፍ ከፈለጉ የሚከተለውን መፍትሄ
በመጠቀም ከችግሩ በቀላሉ መላቀቅ ይችላሉ፡
መፍትሄ -1
1. በምንጠቀምበት ስልካችን ላይ psiphon የተሰኘውን
Application ከኢንተርኔት ላይ ዳውንሎድ በማድረግ መጫን
2. ይህን Application በቀላሉ በ Operamini ወይም በUc
browser ማውረድ ይቻላል
3. ይህን Application ለማውረድ የሚከተለውን ሊንክ
በመጫን ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ www.apk4fun.com/
int/11320/apk4fun/
4. ከላይ የተቀመጠው ሊንክ ስትጫኑ download it now
from APK4Fun የሚል ምርጫ ይመጣልናል፡፡ እሱን
በመጫን Application በቀላሉ ማውረድ ይቻላል፡፡
5. ይህን Application አውርዳችሁ install ካደረጋችሁ ቡሃላ
ሁለት ምርጫዎችን ያመጣል፡፡ እኛ tunnel all device
የሚለውን ምርጫ በመምረጥ ይህን Application መጠቀም መጀመር እንችላለን ማለት ነው፡፡
6. ይህ አፕልኬሽን ወደ ተግባር ሲገባ ሰማያዊ (Blue) P
የሚል ምልክት ከስልካችን ጫፍ ላይ ያሳየናል፡፡
Grey P: connecting( ይህ ምልክት ከኢንተርኔት ጋር
ተገናኝቶ ስራ ለመጀመር እየሞከረ መሆኑን ያሳየናል
Red P: not connected (ይህ ቀይ ምልክት አፕልኬሽኑ ስራ
አለመጀመሩን ያሳየናል
Blue P: connected(ይህ ሰማያዊ ቀለም አፕልኬሽኑ ስራ
መጀመሩን ያሳየናል
7. ይህ Application በቀላሉ ቫይበረን እንድንጠቀም ይረዳናል
8. ይህን Application በPlay Store ውስጥም ልናገኘው
ስለምንችል ከሱ ላይ psiphon ብለን በመፈለግ ዳውንሎድ
አድረገን መጠቀም እንችላለን፡፡
ተከታታይ መረጃዎች እንዲደርሳቹ like እና ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ ለወዳጆቾም ይካፍሉ

https://www.youtube.com/watch?v=LAou_QJeVns
01/07/2016

https://www.youtube.com/watch?v=LAou_QJeVns

Nati Haile releases the official music video for his new hit song, "Yetayshalwey." Ethiopian new music. The song written by him, and the music composed by Ro...

መቀለ ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ ሰዓት በዚህ መልኩ ዝግጅት ላይ ሽርጉድ እያለች ትገኛለች congra ለ 2008 ተመራቂ ተማሪዎች
30/06/2016

መቀለ ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ ሰዓት በዚህ መልኩ ዝግጅት ላይ ሽርጉድ እያለች ትገኛለች congra ለ 2008 ተመራቂ ተማሪዎች

17/06/2016
16/06/2016

20 ምርጥ ምርጥ አባሎች

1-ምንም እንኳን ረዥም ብትሆንም ነገን ማየት አትችልም።
2-ታዋቂ መካኒክ ብትሆንም ሰበር ዜናን መጠገን አትችልም።
3-ሚሊዮን መኪናዎች ቢኖሩህም አልጋ ክፍል በእግርህ መሄድህ የግድ ነው።
4-ታዋቂ ዋናተኛ ብትሆንም አሳ መሆን አትችልም።
5-የምድራችን ጠንካራው ሰው ብትሆንም ተራራን ማንቀሳቀስ አትችልም።
6-ታዋቂ ፖሊስ ብትሆንም ነፋስን መያዝ አትችልም።
7-ምንም እንኳን ነጭ ብትሆንም ጥላህን ግን ጥቁር ነው።
8-ብርቱካን መጨመቁን ቢያውቅ ኑሮ ውሀ ባልያዘ ነበር።
9-ያየውን ሁሉ ለመያዝ የሞከረ አንድ ቀን እባብ ጨብጦ ይነደፋል።
10-ተማረኩኝ ብለህ ከተረገመ ሰው ጋር አትዋል።
1-የጠወለጉ ቅጠሎች ሲረግፉ ለአረንጎዴዎች ማስጠንቀቂያ ናቸው።
12-የቅርብ ወዳጅህ የቅርብ ጠላትህ ነው።
13-ጥሩ ጓደኛን በቀላሉ መግዛት አትችልም ነገርግን በቀላሉ መሸጥ ትችላለህ።
14-ሰው መሞቱን ሳይፈልግ ለምን መንግስተ ሰማያት መግባት ይፈልጋል?
15-ብር ዛፍ ቅርንጫፍ ላይ የማይበቅል ከሆነ ባንክ ቤቶች ለምን ቅርንጫፍ ይከፍታሉ?
16-በሀገራችን የማውራት ነፃነት አለ እያልን ለምን በስልክ አውርተን ለቴሌ እንከፍላለን?
17-ድመት ገዳም ብትገባም ድመትነቷን አትለውጥም።
18-ወይኑ ጣፋጭ ቢሆንም ክፍያው ግን መራራ ነው።
19-በአጭር ጊዜ ውስጥ ብርህን በእጥፍ መጨመር ከፈለክ ብርህን ከኪስህ አውጣና አጥፈህ መልሰህ አስቀምጠው። ከዚህ ውጭ ሌላ አማራጭ አይኖርህምና!



,
20- ምክርና ቦክስ ለሰጭው ቀላል ናቸው ።

ቁጥር ስንትን ወደዳችሁ?

GC 2008 DEPARTMENT OF INFORMATION SYSTEM  CONGRA
16/06/2016

GC 2008 DEPARTMENT OF INFORMATION SYSTEM CONGRA

ለመቀለ ዩኒቨርሲቲ  GC 2008 ተማሪዎች እንኳን ለ50 ቀን ቀረኝ አደረሳችሁ !!
14/05/2016

ለመቀለ ዩኒቨርሲቲ GC 2008 ተማሪዎች እንኳን ለ50 ቀን ቀረኝ አደረሳችሁ !!

ፕሬዝዳንት ሙጋቤ ስለ ዘረኝነት የተናገሩት የማይረሳ ንግግር ፡፡ትክክል ናቸው ትላላቹ ? አስቲ አስተያየታቹን ስጡበት ፡፡ላይክ እና ሼር በማድረግ ለጓደኞቻችሁ አድርሱ
13/05/2016

ፕሬዝዳንት ሙጋቤ ስለ ዘረኝነት የተናገሩት የማይረሳ ንግግር ፡፡
ትክክል ናቸው ትላላቹ ? አስቲ አስተያየታቹን ስጡበት ፡፡
ላይክ እና ሼር በማድረግ ለጓደኞቻችሁ አድርሱ

Address

Arid
Mekelle

Opening Hours

Monday 01:00 - 18:00
Tuesday 01:00 - 18:00
Wednesday 01:00 - 18:00
Thursday 01:00 - 18:00
Friday 01:00 - 18:00
Saturday 01:00 - 18:00
Sunday 01:00 - 18:00

Telephone

09 14 12 37 53

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Campus Zone Business Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Campus Zone Business Center:

Share