19/11/2025
በአዲሱ መዋቅር አደረጃጀት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ኃላፊ ሆነዉ የተሾሙት አቶ ኩቱቶ ኩሲያ ቀድሞ የጽ/ቤቱ ኃላፊ ተወካይ ከነበሩት ከአቶ ደስታ ደምሳሹ ጋር የስራ ርክክብ አድርገዋል ።
ቀድሞ የነበሩ የሥራ ኃላፊ በአድስና በሽግሽግ ለመጡ ተሿሚ መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንላቸዉ ተመኝተዋል።
መረጃ፦የካራት ዙሪያ ወረዳ መንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ነው።
ህዳር 10/032018 ዓ/ም