05/05/2026
🌿🕯🌿 ✝️27 መድሀኒአለም ✝️🌿🕯🌿
የሀያላን ሀያል የነገስታት ንጉስ ቸሩ መድህኒአለም አመታዊ ክብረ በአል ለጌታችን መዳሃኒአለም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ
✝️መድሃኒአለም የአለም ሁሉ መድሃኒት
✝️ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍስሶ ለኛ ሲል ህይወቱን የሰጠ
✝️ብታመም መድኃኒቴ
✝️ብደክም ብርታቴ
✝️ብፈተን ጽናቴ
✝️ብወድቅ ጉልበቴ
✝️ቢጨልም መብራቴ
✝️ብሞትም ህይወቴ
✝️ብቸገር እረዳቴ
✝️የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም አንተ ነህ
ቸሩ መድሀኒአለም አለው ይበላቹ። አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻✝️✝️