ETech Hub

ETech Hub This page about many real world reality ,
technologys,bios of famous people ,informations and extra

15/11/2025

Portfolio website of Habtamu Fantamun, a software engineering student specializing in web development, graphic design, and more.

 "ታካች ሰው። አንበሳ በሜዳ ነው፤ በመንገዱ ላይ እሞታለሁ ይላል።"      (መጽሐፈ ምሳሌ 22:13)የሆነ ሰው አእምሮህን በመጠቀም ከካንሰር ጭምር መፈወስ እንደምትችል ቢነግርህ፤ ታምነዋለ...
15/08/2025



"ታካች ሰው። አንበሳ በሜዳ ነው፤ በመንገዱ ላይ እሞታለሁ ይላል።" (መጽሐፈ ምሳሌ 22:13)

የሆነ ሰው አእምሮህን በመጠቀም ከካንሰር ጭምር መፈወስ እንደምትችል ቢነግርህ፤ ታምነዋለህ ወይስ ትስቅበታለህ?

አእምሮ ሃይል አለው!!!

በጭንቀት፣ በስጋት ውስጥ ከቶ ከሰውነት ተራ እስክትወጣ ድረስ ያከሳሃል…

በተስፋ እና በሃሴትም ሞልቶ ህይወትህን ያበራልሃል።

የምትችላቸው እና የማትችላቸው ነገሮች ያሉት አእምሮህ ውስጥ ብቻ ነው።

በቀጣዮቹ ሃያ አራት ሰዓታት ውስጥ የምትችለውን ሁሉ አድርገህ አስር ሺ ብር ይዘህ ና ብልህ ‘አልችልም - ገንዘቡን ከየት ማምጣት እንዳለብኝ ምንም ሃሳቡ የለኝም’ ትለኛለህ።

ሆኖም በሳንቲሞች የተሞላ ካልሲ በእጄ ይዤ “አስር ሺ ብር ካላመጣህ፣ በዚህ እመታሃለሁ” ብዬ ባስፈራራህ እና መንገድ ለመንገድ ባሯሩጥህ፣ አማራጮችን ማሰብ ትጀምራለህ -

ምናልባትም ትበደራለህ፣

ምናልባትም ከቤትህ እቃ አውጥተህ ትሸጣለህ ወይም ለእርዳታ ትጣራለህ።

ሁሌም ቢሆን አእምሯችን አማራጮች አሉት፤ እኛ እንዳላየ ሆነን ማለፍን እንመርጣለን፣ ሃላፊነቶችን እንሸሻለን እንጂ ተአምረኛው አእምሯችንን በትክክል ከተጠቀምንበት ለእድገት የሚጠቅሙንን ነገሮች ሁሉ ለማቅረብ ዝግጁ ነው።

ከታካችነት ወጥታችሁ አእምሯችሁን ልትጠቀሙበት ዝግጁ ናችሁ?


#ተአምረኛው አእምሮ
https://t.me/hab_infohub

15/08/2025
16/01/2025
23/12/2024

23/12/2024

If you want any kind of website ,we will design it ....



23/12/2024

Address

Addis Ababa
Hossana
JAMAICA

Telephone

+251919222988

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ETech Hub posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ETech Hub:

Share