Ermi Net Harar

Ermi Net Harar Networking, Security camera installation, Office machinery software, IT Support

በሐረር ከተማ የunilever ኤጀንት ለሆነው ሻሎሽ ትሬዲንግ የሰራነው የደህንነት ካሜራ ከየትኛውም ቦታ ሆነው በቀጥታ በስልክዎ 📱ንብረትዎን እና የስራ ቦታዎን ይከታተሉ። contact us  ...
01/12/2023

በሐረር ከተማ የunilever ኤጀንት ለሆነው ሻሎሽ ትሬዲንግ የሰራነው የደህንነት ካሜራ
ከየትኛውም ቦታ ሆነው በቀጥታ በስልክዎ 📱ንብረትዎን እና የስራ ቦታዎን ይከታተሉ።
contact us 📞09 22 01 47 18 Ermi Net Harar

ለመኖሪያ ቤት, ለህንፃ, ለሆቴል , ለቡቲክ, ለፋርማሲ , ለዳቦ ቤት, ለካፌ,  ለሱቅ , ለፋብሪካ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተካተተባቸው  ከየትኛውም ቦታ ሆነው በቀጥታ በስልክዎ 📱ንብረትዎን 24 ...
09/11/2023

ለመኖሪያ ቤት, ለህንፃ, ለሆቴል , ለቡቲክ, ለፋርማሲ , ለዳቦ ቤት, ለካፌ, ለሱቅ , ለፋብሪካ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተካተተባቸው ከየትኛውም ቦታ ሆነው በቀጥታ በስልክዎ 📱ንብረትዎን 24 ሰዓት ይከታተሉ።
📞09 22 01 47 18 ኤርሚያስ ኔትወርክ እና የደህንነት ካሜራ ኢንስታሌሽን ሐረር

ራስ ሆቴል ራስማርት ሱፐር ማርኬት የገጠምነው ካሜራ👉 የትም ቦታ ቢያስቀምጡት የካሜራውን lens 360 ዲግሪ በስልክዎ እያንቀሳቀሱ መመልከት የሚያስችል👉 Night Vision ስላለው በጨለማ ...
11/07/2023

ራስ ሆቴል ራስማርት ሱፐር ማርኬት የገጠምነው ካሜራ

👉 የትም ቦታ ቢያስቀምጡት የካሜራውን lens 360 ዲግሪ በስልክዎ እያንቀሳቀሱ መመልከት የሚያስችል
👉 Night Vision ስላለው በጨለማ መቅረፅ የሚችል
👉 እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልካችሁ motion detection notification ይልካል
👉 ያለ ኢንተርኔት በራሱ ዋይ ፋይ መስራት የሚችል
👉 ሚሞሪ ካርድ ስለሚቀበል ቀድቶ ያስቀምጣል
👉 ከኢንተርኔት ጋር ከተገናኘ የትም ሆነው መቆጣጠር ይችላሉ
ለፋርማሲዎች፣ ለቡቲክ፣ ለመደብር፣ ለሱፐር ማርኬት፣ለንግድ ቦታ፣ለመጋዘን፣ ለልጆች መከታተያ ለማንኛውም ቦታ የሚሆኑ የደህንነት ካሜራዎችን እኛ ጋር ያገኛሉ
installation with Fair Price
Contact 📞 09 22 01 47 18

አራተኛ ሳናኦል ፋርማሲ EZVIZ የደህንነት ካሜራ ገጥመናል👉 የትም ቦታ ቢያስቀምጡት የካሜራውን lens 360 ዲግሪ በስልክዎ እያንቀሳቀሱ መመልከት የሚያስችል👉 Night Vision ስላለው ...
07/06/2023

አራተኛ ሳናኦል ፋርማሲ EZVIZ የደህንነት ካሜራ ገጥመናል

👉 የትም ቦታ ቢያስቀምጡት የካሜራውን lens 360 ዲግሪ በስልክዎ እያንቀሳቀሱ መመልከት የሚያስችል
👉 Night Vision ስላለው በጨለማ መቅረፅ የሚችል
👉 እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልካችሁ motion detection notification ይልካል
👉 ያለ ኢንተርኔት በራሱ ዋይ ፋይ መስራት የሚችል
👉 ሚሞሪ ካርድ ስለሚቀበል ቀድቶ ያስቀምጣል
👉 ከኢንተርኔት ጋር ከተገናኘ የትም ሆነው መቆጣጠር ይችላሉ

ለፋርማሲ፣ ለቡቲክ፣ ለመደብር፣ ለሱፐር ማርኬት፣ ለልጆች መከታተያ installation with Fair Price

Contact 📞 09 22 01 47 18

የደህንነት ካሜራዎች አስፈላጊ የሆኑበት ግዜ ላይ እንገኛለን ለከስተመራችን MI 360 ⁰ 1080P Home Security Camera  ገጥመናል 👉 በርቀት ሳይገደቡ ካሉበት ሆነው የልጅዎትን ው...
28/03/2023

የደህንነት ካሜራዎች አስፈላጊ የሆኑበት ግዜ ላይ እንገኛለን

ለከስተመራችን MI 360 ⁰ 1080P Home Security Camera ገጥመናል

👉 በርቀት ሳይገደቡ ካሉበት ሆነው የልጅዎትን ውሎ በጥራት የሚከታተሉበት እንዲሁም ንብረታችሁን እና የስራ ቦታችሁን የካሜራውን lens 360 ዲግሪ በሞባይል ስልክዎ እያንቀሳቀሱ የሚቆጣጠሩበት ልዩ ቴክኖሎጂ
👉 እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልካችሁ motion detection & person detection notification ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልካችሁ ይልካል
👉 Night Vision ስላለው በጨለማ መቅረፅ የሚችል
👉 ድምፅ ይቀዳል
👉 እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ እየተዟዟረ ይቀርፃል Human Tracking
👉 ሚሞሪ ካርድ ይወስዳል የቀረፀውን ቪዲዮ ሚሞሪ ካርድ ላይ ያስቀምጣል
👉 24 ሰአት ያለማቋረጥ ቀርፆ እንዲያስቀምጥ ወይም እንቅስቃሴ ሲኖር ብቻ ቀርፆ እንዲያስቀምጥ ማድረግ የሚቻል 24 hour recording and motion detection recording
👉 ሚሞሪ ካርድ ላይ የተቀዳውን ቪዲዮ ሚሞሪ ካርዱን ማውጣት ሳያስፈልግ ካላችሁበት ሆናችሁ ቀኑን እየመረጣችሁ ማየት ትችላላችሁ play back
👉 ካሜራውን LIVE እያያችሁ ቪዲዮውን ስልካችሁ ላይ Record ማድረግና ፎቶ ማንሳት የሚያስችል
👉 እንደሌሎች የካሜራ አይነቶች Recorder Hard disk Monitor ስለማይፈልግ ወጪ ይቀንሳል

ለማስገጠም ይደውሉ
📞 09 22 01 47 18


ኔትወርክ ዝርጋታ፣ ማስፋፊያ፣ ጥገና፣ ኮንፊገሬሽን
የደህንነት ካሜራ መግጠም
Windows፣linux፣Mac operating system እና ሶፍትዌሮች መጫን
ICT Support

ሐረር ሸዋበር ሳፋሪኮም ሽያጭ ማእከል HIKVISION Network Security ካሜራ Installation ለመንግስት ተቋማት፤ለመኖሪያ ቤት፤ለፋርማሲ፤ለቡቲክ፤ለንግድ ድርጅቶች የደህንነት ካሜ...
12/01/2023

ሐረር ሸዋበር ሳፋሪኮም ሽያጭ ማእከል HIKVISION Network Security ካሜራ Installation


ለመንግስት ተቋማት፤ለመኖሪያ ቤት፤ለፋርማሲ፤ለቡቲክ፤ለንግድ ድርጅቶች የደህንነት ካሜራ ማስገጠም ለምትፈልጉ በሙሉ በብቁ ባለሙያዎች የደህንነት ካሜራ እንገጥማለን፡፡
ሐረር ያላችሁ Contact 📞 09 22 01 47 18
ፌስቡክ 👉 Ermi Net Harar
ቴሌግራም 👉 https://t.me/ermi_net_harar

MI 360 Home Security Camera ለፋርማሲ ገጥመናል👉ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል እንዲሁም እቤትዎ ሆነው ሥራ ቦታዎችን መከታተል የሚችሉበት የካሜራውን lens 360 ዲ...
23/12/2022

MI 360 Home Security Camera ለፋርማሲ ገጥመናል
👉ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል እንዲሁም እቤትዎ ሆነው ሥራ ቦታዎችን መከታተል የሚችሉበት የካሜራውን lens 360 ዲግሪ ካሉበት በሞባይል ስልክዎ እያንቀሳቀሱ የሚመለከቱበት ልዩ ቴክኖሎጂ
👉Monitor ወይም TV አይፈልግም በቀጥታ ከስልካችሁ ጋር በማገናኘት ካሜራውን ማየት እና መቆጣጠር የሚያስችል
👉እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል
👉Infrared Night Vision አለው በጨለማ መቅረፅ የሚችል
👉ድምፅ ይቀዳል
👉እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ እየተዟዟረ ይቀርፃል
👉 1080p የምስል ጥራት

Contact 📞 09 22 01 47 18
ፌስቡክ 👉 https://www.facebook.com/Ermiyas.am/
ቴሌግራም 👉 https://t.me/ermi_net_harar

👉 ቤትዎን፣ ንብረትዎንና የእርሶን ድርጅት ከሌባ ለመጠበቅ፣ የድርጅቶን ሰራተኞችና የስራ እንቅስቃሴ ርቀት ሳይገድብዎ  የትም ቦታ ሆነው በቀላሉ መቆጣጠር እንዲችሉ ለ24 ሰአት በትጋት የሚሰራ...
09/08/2022

👉 ቤትዎን፣ ንብረትዎንና የእርሶን ድርጅት ከሌባ ለመጠበቅ፣ የድርጅቶን ሰራተኞችና የስራ እንቅስቃሴ ርቀት ሳይገድብዎ የትም ቦታ ሆነው በቀላሉ መቆጣጠር እንዲችሉ ለ24 ሰአት በትጋት የሚሰራ የደህንነት ካሜራ አስገጥመው ከሀሳብ ይገላገሉ::
Contact: 0922014718
Telegram: https://t.me/ermi_net_harar
Facebook: https://www.facebook.com/Ermiyas.am

ለመኖሪያ ቤት፣ለድርጅቶች፣ሆቴሎች፣ካፌ፣መጋዘኖች፣ቡቲኮች ንብረትዎን የስራ ቦታዎን ደህንነት በርቀት ሳይገደቡ ካሉበት ቦታ ሆነው ይቆጣጠሩ
23/06/2022

ለመኖሪያ ቤት፣ለድርጅቶች፣ሆቴሎች፣ካፌ፣መጋዘኖች፣ቡቲኮች ንብረትዎን የስራ ቦታዎን ደህንነት በርቀት ሳይገደቡ ካሉበት ቦታ ሆነው ይቆጣጠሩ

call 0922014718
27/05/2022

call 0922014718

ብዙዎቻችሁ የቤታችሁን ዋይፋይ ኮንፊገሬሽን አታውቁም ወይም ቼክ አታድርጉም (backup) አትይዙም ለቀላል ብልሽት ራሳችሁ ማስተካከል ስትችሉ ወደቴሌ ነው ምትሮጡት ይህን ቪዲዮ እዩና ከቴሌ ተ...
03/05/2022

ብዙዎቻችሁ የቤታችሁን ዋይፋይ ኮንፊገሬሽን አታውቁም ወይም ቼክ አታድርጉም (backup) አትይዙም ለቀላል ብልሽት ራሳችሁ ማስተካከል ስትችሉ
ወደቴሌ ነው ምትሮጡት ይህን ቪዲዮ እዩና ከቴሌ ተገላገሉ

in this video i will show you how to restore your home network internet connection if your modem / router loses its configuration ቤታችሁ ምትጠቀሙበት ዋይፋይ ኮንፊገሬሽኑ ...

Am seeing a lot of unsecured networks check this if you are one of those people saying ሀክ ተደረኩኝ ዋይፋዬን ሰብረው ገቡብኝ ምናምንhttp...
03/05/2022

Am seeing a lot of unsecured networks check this if you are one of those people saying ሀክ ተደረኩኝ ዋይፋዬን ሰብረው ገቡብኝ ምናምን
https://youtu.be/eCgVGzy87h0

note that d link is not the only vulnerable router most routers are vulnerable except tplink.

ቪዲዮ የቴሌ D-link DSL ራውተር የምትጠቀሙ ሰዎች ኔትወርካችሁ እንዴት በቀላሉ እንደሚሰበር እና በምን ማስተካከል እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ። ቪዲዮውን ካያች.....

Address

Harar

Telephone

+251922014718

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ermi Net Harar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ermi Net Harar:

Share