ኢትዮ ቴሌኮም ወኪል

ኢትዮ ቴሌኮም ወኪል we are here selling new sim cards at any hours
(1)

  🌐✨ ያለስጋት ተጠቅመውበት ይለቅ! ዳታ እየተጠቀሙ ሳያስቡት ድንገት ተጠቅመውበት እያለቀ ከተቸገሩ አዲሱን “የቀን በቀን ኢንተርኔት ጥቅል” ይሞክሩት!📉 ከመደበኛ ጥቅል የ25% ቅናሽ🌐 ለፌ...
23/05/2026

🌐✨ ያለስጋት ተጠቅመውበት ይለቅ!

ዳታ እየተጠቀሙ ሳያስቡት ድንገት ተጠቅመውበት እያለቀ ከተቸገሩ አዲሱን “የቀን በቀን ኢንተርኔት ጥቅል” ይሞክሩት!

📉 ከመደበኛ ጥቅል የ25% ቅናሽ
🌐 ለፌስቡክ፣ ዩቲዩብ እና ቲክቶክ የሚሆን የ200 ሜ.ባ የዕለት ተጨማሪ ስጦታ

❇️ 2 ጊ.ባ (በየዕለቱ 512 ሜ.ባ) 90 ብር
❇️ 6 ጊ.ባ (በየዕለቱ 1 ጊ.ባ) 170 ብር
❇️ 28 ጊ.ባ (በየዕለቱ 1 ጊ.ባ) 850 ብር

አንድ ጊዜ ብቻ በመግዛት፣ በየዕለቱ የመረጡትን የዳታ መጠን ያህል ያለስጋት መጠቀም ይችላሉ።

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!


💝 to all our lovely mothersHappy Mother’s Day!
10/05/2026

💝 to all our lovely mothers

Happy Mother’s Day!


13/04/2026

✨🎁 ከውጭ አገራት አየር ሰአትና ጥቅል ይቀበሉ፤ 50% ተጨማሪ ቦነስ ያግኙ!!

የትንሣኤ በዓል አስመልክቶ ከውጭ ሀገራት በአጋሮቻችን

✅ Ethio remit ✅ ding
✅ Prepaynation ✅ Omnivas
✅ Boss

በኩል ከ150 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ50% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡

ደንብና ሁኔታዎችን: https://bit.ly/4j7iOcI ይመልከቱ!

እስከ ዛሬ ሌሊት 6:00 ሰዓት ድረስ ብቻ!

10/04/2026

እንኳን አደረሰን !

ከሚያዚያ 2 እስከ ሚያዚያ 5 ከስር ሊንኩ ላይ ባሉት ኬክ ቤቶች እስከ 2500 ብር ስንገበያይ 5% ተመላሽ እናገኛለን!

https://bit.ly/4fLPgPL

*127 # ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ቦነስ ስናገኝ እንዲህ ነን!




10/04/2026

09/04/2026

Sometimes the greatest peace comes when you stop chasing jobs and start creating your own. I once was in my tiny office, I manage my own stress, argue with myself about salary increments, and still end the meeting smiling because the boss, employee, and HR are all me! 😁


Vidit Nuer Gnuot Wutdet J Chuol
Please submit your CVs to Koang Kay Keak, the manager for “Do all kinds of work available” before Friday 🤭

Your contribution to promoting Ethio Telecom’s performance through SIM card distribution and customer engagement is both...
26/03/2026

Your contribution to promoting Ethio Telecom’s performance through SIM card distribution and customer engagement is both impactful and commendable. In a rapidly evolving digital era, expanding connectivity is not just a business move, it is a nation-building effort. By bringing communication services closer to the people, you are empowering individuals, supporting economic growth, and strengthening the foundation for innovation across communities. This kind of dedication reflects vision, responsibility, and a deep understanding that true progress begins with connection!
Keep going 👏

16/03/2026

እናስጀምር እንሸለም!

የቴሌብር አካውንታችን ፔንዲንግ ላይ ከሆነ እንደገና በማስጀመር ተጨማሪ 500 ሜ.ባ. ዳታ ስጦታ እናግኝ!

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን ስናወርድ 100 ሜ.ባ ስጦታ ፥ የሚስጥር ቁጥራችንን ስንቀይር የ15 ብር ሽልማት እናገኛለን!

💁‍♂️ እንዲሁም በቴሌብር የአየር ሰዓት ስንሞላ እስከ 35% ስጦታ፥ ጥቅል ስንገዛ ደሞ 20% ምርቃት እናገኛለን!

በቴሌብር ስንመረቅ እንዲህ ነን!

*127 # ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!




 እስከ መጋቢት 16/2018 ዓ.ም ከውጭ አገራት በቴሌብር ገንዘብ ስንቀበል 11% ጉርሻና የተለያዩ ስጦታዎችን በዕድል ጨዋታ እናገኛለን። 👉 እንዲሁም የምንቀበለው ገንዘብ መጠን በጨመረ ቁጥር...
16/03/2026


እስከ መጋቢት 16/2018 ዓ.ም ከውጭ አገራት በቴሌብር ገንዘብ ስንቀበል 11% ጉርሻና የተለያዩ ስጦታዎችን በዕድል ጨዋታ እናገኛለን።

👉 እንዲሁም የምንቀበለው ገንዘብ መጠን በጨመረ ቁጥር የዕድል ጨዋታም ይጨምራል!

ዕጣዎቹን ቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ላይ ያገኟቸዋል።




07/02/2026

Address

Gambela

Telephone

+251936633515

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢትዮ ቴሌኮም ወኪል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share