Asrie Dagnachew አስሬ ዳኛቸው

Asrie Dagnachew   አስሬ ዳኛቸው አምላኬ ሆይ ሀሳቤን የሚረዳልኝ መልካም ጓደኛ ስጠኝ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!

12/09/2025

🌼🌻እንቁጣጣሽ🌼🌼እንኳን🌹🌺 ለአዲሱ🌼🌹 አመት💐🌺
🌼 አደረሳችሁ🌹🌺 አደረሰን🌼🌹🌺አዲሱ 🌻🌹አመት 🌼🌹🌺የፍቅር🌹🌼የሰላም🌹🌺💐የደስታ🌹🌺ይሆንልን🌱🌻
🌹 ዘንድ 🌻🌹ከልብ💐🌼
🌹 እመኛለው።🌼🌼
🌼🌹መልካም አዲስ አመት🌼🌹

27/07/2023
17/05/2023

ውድ የድርጅቶች ደንበኞቻችን
በሞባይል ቪ.ፒ.ኤን(VPN) አገልግሎታችን ላይ የዋጋ ማሻሻያ በማድረግ እንዲሁም ያለተገደበ አማራጭን አካትተን ማቅረባችንን ስንገልፅ በታላቅ ደሰታ ነው፡፡

በቪ.ፒ.ኤን አገልግሎታችን ደህንነቱ በተጠበቀ
የዳታ አገልግሎት የድርጅትዎን አገልግሎት ማሳለጥ፣ ቢሮዎቻችሁን እርስበእርስ ማገናኘት እንዲሁም በየትኛውም ቦታ የድርጅታችሁን መረጃ እና መሳሪያዎች በመጠቀም ቢዝነሳችሁን ማከናወን የሚያስችላችሁ ሲሆን አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ የሚገኝ የድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከላችንን ይጎብኙ።

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3LQ5iJE

17/05/2023
12/05/2023

ሚሊየኖችን የዲጂታሉ ፍሬ ተቋዳሽ ያደረገው፣ የሕዝባችንን ህይወት ያቀለለው፣ የተቋማትን አሰራር ያዘመነው እና ቢዝነሶችን ያሳለጠው ቴሌብር እነሆ ሁለተኛ ዓመቱን ሊያከብር ነው

የዘመናችን ተመራጩና ገላግሌው የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ቴሌብርን ሁለተኛ ዓመት ለሁለት ቀናት በፌስቡክና ትዊተር የቴሌብር ማህበራዊ ገጾቻችን አብረን እናከብራለን፤ ነገ ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ ይጠብቁን።

በየቀኑ 120 አሸናፊዎች ይሸለማሉ!

12/05/2023
አንጋፋዋ ድምጻዊት ሒሩት በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየችአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ (ኤ ኤም ኤን) ግንቦት 4/2015ዓም   አንጋፋዋ ድምጻዊት ሒሩት በቀለ በ83 ዓመቷ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታ...
12/05/2023

አንጋፋዋ ድምጻዊት ሒሩት በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ (ኤ ኤም ኤን) ግንቦት 4/2015ዓም

አንጋፋዋ ድምጻዊት ሒሩት በቀለ በ83 ዓመቷ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች።

ድምጻዊት ሒሩት በቀለ ባደረባት ህመም በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር በህክምና ስትረዳ ቆይታ ህይወቷ አልፏል፡፡

ድምፃዊቷ ወደ ሙዚቃው ዓለም በ1949 ዓ.ም እንደገባች እና ረጅም የሙዚቃ ጊዜዋን በፖሊስ ሠራዊት ኦርኬስትራ አሳልፋለች።

07/05/2023
07/05/2023

Address

Finote Selam

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Asrie Dagnachew አስሬ ዳኛቸው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Asrie Dagnachew አስሬ ዳኛቸው:

Share