Gechtube

Gechtube Your life does not get better by chance. It gets better by change.

02/09/2021
በቶኪዮ ኦሊምፒክ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር  ሰለሞን ባረጋ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አስገኝቷል፡፡አትሌት ሰለሞን ባረጋ ርቀቱን በ27 ደቂቃ ከ43 ሰከንድ ከ22 ማይክሮ ሰ...
30/07/2021

በቶኪዮ ኦሊምፒክ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር ሰለሞን ባረጋ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አስገኝቷል፡፡
አትሌት ሰለሞን ባረጋ ርቀቱን በ27 ደቂቃ ከ43 ሰከንድ ከ22 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት ነው ያሸነፈው፡፡
ዑጋንዳውያኑ ጆሹዋ ቺፕቴጌና ጃኮፕ ኪፕሊሞ አትሌት ሰለሞን ባረጋን ተከትለው በመግባት የብር እና ነሃስ ሜዳልያ አግኝተዋል፡፡
በውድድሩ የተሳተፉት አትሌት በሪሁ አረጋዊ 27 ደቂቃ ከ46 ሰከንድ ከ16 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት 4ኛ ደረጃ ሲያገኝ አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ ደግሞ በ27 ደቂቃ ከ52 ሰከንድ ከ3 ማይክሮ ሰከንድ 8ኛ ሆኖ አጠናቋል፡፡🙏🙏🙏🙏👏👏

✅ይህ አፕሊኬሽን PDF Cam Scanner ይባላል፡፡ይህ አፕሊኬሽን በሞባይል ስልካችሁ ካሜራ አማካኝነት የተለያዩ በጣም ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን ስካን አድርጎ ሶፍት ኮፒ ወደ PDF ፎርማት ለው...
20/05/2021

✅ይህ አፕሊኬሽን PDF Cam Scanner ይባላል፡፡
ይህ አፕሊኬሽን በሞባይል ስልካችሁ ካሜራ አማካኝነት የተለያዩ በጣም ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን ስካን አድርጎ ሶፍት ኮፒ ወደ PDF ፎርማት ለውጦ ያስቀምጥላችኋል፡፡😊

✅PDF Cam Scanner አፕሊኬሽን ተጠቃሚ ከሆናችሁ የተለያዩ ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን ፎርማት ስልካችሁ📱 ላይ በማስቀመጥ በየትኛውም ቦታና ሰዓት ዶክመንቶቻችሁን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

✅የተለያዩ ከስራ ጋር የተያያዘ ወይም የግል ጠቃሚ ዶክመንቶች ይኖራችኋል፡፡
ለምሳሌ፡-

ተማሪዎች፡-
📌 ሲቪ
📌 የትምህርት ማስረጃዎች ይኖራችኋል

ሌሎቻችሁ ደሞ፡-
📌 መንጃ ፍቃድ
📌 ፓስፖርትና የቀበሌ መታወቂያ
📌 ንግድ ፍቃድ
📌 ግብር የከፈላቸችሁበት ደረሰኞች
📌 ውሎች
📌 የፍርድ ቤት ዶክመንቶች….ወዘተ ይኖራችኋል

እነዚህ በጣም ጠቃሚ ዶክመንቶች በወረቀት መልክ ቤታችን እናስቀምጣለን፡፡

ጉዳያችንን ለማስፈፀም የተለያዩ መ/ቤቶች ስንሄድ የነዚህ ዶክመንቶች ፎቶ ኮፒ እንጠየቃለን፡፡ስለዚህ ምንድ ነው የምናደርገው- እነዚህን በጣም ጠቃሚ ዶክመንቶች በፎልደር ይዘን እንዞራለን ማት ነው፡፡🤦‍♂

ነገር ግን ይህ ሁኔታ ብዙ ችግሮችን ይፈጥራል፡፡

ለምሳሌ እነዚህ ዶክመንቶች ይዘን ስንዞር ዶክመንቶቹ ቢጠፉስ፤ ከነ ፋይል መያዣው ቢጠፋስ፤፤፤፤ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነው የምንገባወ፡፡

ነገር ግን በPDF Cam Scanner አፕሊኬሽን ዶክመንቶቻችሁን በሙሉ ስካን እያደረጋችሁ ሞባይል ስልካችሁ📲 ላይ ብታስቀምጡ፡-

1ኛ፡- ዶክመንታችሁ በፎልደር በእጅ ይዞ ከመዞር ትገላገላላችሁ👍

2ኛ፡- ዶክመንቶቹ ቢጠፉ ስልካችሁ ላይ ስለተቀመጡ ከመጨነቅ ትድናላችሁ👍

3ኛ፡- አንድ ቢሮ ሄዳችሁ ድንገት አንድ ዶክመንት ብትጠየቁ…አይ አልያዝኩትም ወይም ረስቼው መጣሁ…ነገ አመጣለሁ አትሉም፡፡ እዚያው ሞባይላችሁ ላይ ገብታችሁ የተፈለገው ዶክመንት ፕሪንት አድርጋችሁ መስጠት ትችላላችሁ፡፡ ግዜ ይቆጥባል፡፡📲

#ለምሳሌ፡- ስራ ፈላጊ አዲስ ተመራቂዎች መንገድ ላይ ስትሄዱ ድንገት ለናንተ የሚሆን ስራ ማስታወቂያ ብታገኙ እና የማመልከቻው የመጨረሻ ቀን ዛሬ ቢሆን አመለጣችሁ ማለት ነው፡፡

🔆ምክንያቱም ሲቪያችሁ ቤት ኮምፒውተር ላይ ፤ወይም ፍላሽዲስክ ላይ ነው ያለው፡፡ እና ኮምፒውተራችሁም፤ፍላሽ ዲሰካችሁንም አልያዛችሁም፤ ቤታችሁ ሄዳችሁ ለማምጣት ደሞ ግዜ አይበቃችሁም፡፡ ስለዚህ ቀለጣችሁ ማለት ነው፡፡😁

💢ነገር ግን ቀደም ብላችሁ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን፤ ሲቪያችሁን በ PDF Cam Scanner ስካን አድርጋችሁ ሞባይላችሁ ላይ ካስቀመጣችሁ እንዲህ ዓይነት አጋጣሚ ስታገኙ ከሞባይል ስልካችሁ📲 ላይ የተፈለገውን ዶክመንት ዳውንሎድ አድርጎ #ፕሪንት በማድረግ ወይም ሶፍት ኮፒ ማስገባት ሚፈቀድ ከሆነ መጠቀም ትችላላችሁ፡፡

PDF Cam Scanner አፕሊኬሽን ዶክመንቶቻችሁን ብትፈልጉ በከለር ብትፈልጉ በነጭና በጥቁር በPDF ፎረማት ስካን ማድረግ ትችላላችሁ፡፡

ተጠቀሙበት፡፡ትውዱታላችሁ፡፡

💢አፕሊኬሽኑን ከ ዳውንሎድ📥 ለማድረግ ይህንን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ፡-
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cutestudio.pdf.camera.scanner

📌መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ።

ሰላም ጓደኞቼ እንደት ናችሁ! ይህ አድሱ የዩቲውብ ቻናሌ ነው Subscribe,Like እና Share በማድረግ ቤተሰብ መሆን ይቻላል::
25/04/2020

ሰላም ጓደኞቼ እንደት ናችሁ! ይህ አድሱ የዩቲውብ ቻናሌ ነው Subscribe,Like እና Share በማድረግ ቤተሰብ መሆን ይቻላል::

የዩቲውብ ቻናላቹ ብዙ ሰብስክራይቨር እንድኖረው ትፈልጋላችሁ !! ታዲያ ምን ታደርጋለህ ቶሎ የኔን ዩቱብ ቻናል ሰብስክራይቭ አድርግ፡፡ SUBSCRIBE to get higher rankings and more traffic! https://www.youtube.c...

11/04/2020

Stay @ Home!!

11/04/2020
21/02/2020

Make sure you visit Gechtube and give her a Like 🙂😉🙋‍♂️🤓👆

Address

Komibolcha
Dessie
_______

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gechtube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gechtube:

Share