South Wollo Zone ICT

South Wollo Zone ICT Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from South Wollo Zone ICT, Computer Company, Dessi.

26/12/2014

አማራ ክልል ነጻ የጥሪ ማዕከል አገልግሎት(888)መስጠት ጀመረ፡፡
በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለውን የልማትና መልካም አስተዳደር ማስፈን እንቅስቃሴ እውን እንዲሆን ህብረተሰቡን ማሳተፍ ምትክ የማይገኝለት ጉዳይ ነው፡፡ የህብረተሰቡ ተሳትፎ ውጤታማ የሚሆነው ደግሞ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃ በየጊዜው ሲያገኝና ሲጠቀምበት ነው፡፡ ይህንን እውን ለማድረግ ከመረጃ መለዋወጫ መንገዶች ውስጥ አንዱ የሆነውን የጥሪ ማዕከል በክልላችን በማቋቋም ህብረተሰቡ በግብርና፣ በጤና፣ በአካባቢ ጥበቃና መሬት አስተዳደር እንዲሁም በቴክኒክና ሙያ ኢንተርፕራይዞች ዙሪያ ያለውን ጥያቄ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ቅሬታ ማቅረብ እንዲችል ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡
በመሆኑም ማንኛውም የህብረተሰብ ክፍል በ 888 ላይ በነጻ በመደወል ያለውን ጥያቄ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ቅሬታ ማቅረብ ይችላል፡፡
በአማራ ክልል ነጻ የጥሪ ማዕከል አገልግሎት(888)መስጠት ጀመረ፡፡

Address

Dessi

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when South Wollo Zone ICT posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to South Wollo Zone ICT:

Share