ታቦር ሚዲያ - tabor media

ታቦር ሚዲያ - tabor media ይህንን ፔጅ ላይክ በማድረግ ወቅታዊና አዳዲስ መረጃወችን ያገ

16/07/2024
16/07/2024
"የፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አስተያየት ነገ በሚካሄደው የሶስትዮሽ ድርድር ላይ አሉታዊ ጫና አያሳድርም።***************ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ፡https://www.you...
27/10/2020

"የፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አስተያየት ነገ በሚካሄደው የሶስትዮሽ ድርድር ላይ አሉታዊ ጫና አያሳድርም።
***************
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ፡
https://www.youtube.com/channel/UCLptMZVDRj1ed04N9dP8e9Q?sub_confirmation=1
************
ድርድሩ ራሱን የቻለ ነው ፤ ሦስቱ አገራት በአፍሪካ ሕብረት አማካይነት እየተደራደሩ ያሉበት ጉዳይ ነው። ፕሬዚደንቱን አይመለከትም።

የሚመለከታቸው ነገር ካለ እንድንስማማ መገፋፋትና መደገፍ ፣ እኛ የተስማማንበትን ነገር መቀበል ብቻ ነው።

ከዚህ ውጭ ይሄ በአፍሪካ ኅብረት ማዕቀፍ እየተደረገ ያለ ጉዳይ ስለሆነ የሌላ የማንም ሰው ጉዳይ ሊሆን አይችልም"

አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለቢቢሲ የተናገሩት

በ2 ቀበሌ በተፈፀመ ጥቃት የ31 ሰዎች ህይወት አልፏል !**********************ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይሄን ሊንክ ይጠቀሙ ፡ https://www.youtube.com/channel/...
23/10/2020

በ2 ቀበሌ በተፈፀመ ጥቃት የ31 ሰዎች ህይወት አልፏል !
**********************
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይሄን ሊንክ ይጠቀሙ ፡ https://www.youtube.com/channel/UCLptMZVDRj1ed04N9dP8e9Q?sub_confirmation=1
*************************
በጉራፈርዳ ወረዳ በሰዎች ላይ ጥቃት በማድረስ የተጠረጠሩ 16 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል።

በቁጥጥር ስር ከዋሉት ግለሰቦች መካከል አንድ የፖሊስ አባልና አራት አመራሮች እንደሚገኙበት የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፍቅሬ አማን በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡

ዋና አስተዳዳሪው ጥቅምት 8 እና ጥቅምት 11 ቀን 2013 ዓ.ም በሁለት ቀበሌዎች በተፈፀመ ጥቃት የ31 ሰዎች ህይወት ማለፉን እና 5 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ተናግረዋል፡፡

1 ሺህ 480 አባወራዎች ተፈናቅለው በቢፍቱ ከተማ የተጠለሉ ሲሆን ጊዜያዊ እርዳታ እንዲያገኙ እየተደረገ መሆኑንም ገልፀዋል፡፡ (FBC)

PHOTO : TIKVAH FAMILY (GuraFerda)

መልካም ዜና***************ለበረሀ አንበጣ ማጥፊያ ኬሚካል ርጭት እንዲያገለግሉ  የመጡት 3 ሄሊኮፕተሮችን የመገጣጠሙ ስራ እንደተጠናቀቀ የኢትዮጵያ አየርመንገድ አስታወቀ*********...
23/10/2020

መልካም ዜና
***************
ለበረሀ አንበጣ ማጥፊያ ኬሚካል ርጭት እንዲያገለግሉ የመጡት 3 ሄሊኮፕተሮችን የመገጣጠሙ ስራ እንደተጠናቀቀ የኢትዮጵያ አየርመንገድ አስታወቀ
********************
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይሄን ሊንክ ይጠቀሙ
https://www.youtube.com/channel/UCLptMZVDRj1ed04N9dP8e9Q?sub_confirmation=1
*********************
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዳስታወቀው አንዱ ሄሊኮኘተር ትላንት ሁለቱ ደግሞ በዛሬው እለት ተገጣጥመው ከአውሮፕላን ጥገና ማእከል ወጥተዋል።

የደብረታቦር ከተማ ጋፋት የቅርጫት ካስ ቡድን ፔጅ ስራ ጀምሮአል... በየጊዜው አዳዲስ መረጃወች እንዲደርሳችሁ ይሄን ሊንክ በመተቀም ሰብስክራይብ አድርጉ
12/08/2020

የደብረታቦር ከተማ ጋፋት የቅርጫት ካስ ቡድን ፔጅ ስራ ጀምሮአል... በየጊዜው አዳዲስ መረጃወች እንዲደርሳችሁ ይሄን ሊንክ በመተቀም ሰብስክራይብ አድርጉ

we are sharing tech videos & stories to help, educate, inform and entertain our diverse audience. SUBSCRIBE our channeel!

18/11/2015

hay guys. kirchat kuas meselten yemifelg kale memezgeb ychilal. yesiltena bota ajbar meda sihon siltenaw yemisetew kidame ena ehud tuat new. memezgeb yemifelg aseltagnun ato mengeshan magegnet weym be 0918092063 dewlo memezgeb ychlal.

Address

Debre Tabor

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ታቦር ሚዲያ - tabor media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ታቦር ሚዲያ - tabor media:

Share