07/05/2026
የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና ጥሪ!
የፈጠራ ችሎታዎን ወደ ስራ መቀየር ይፈልጋሉ? እማሬ የስልጠና ማዕከል ብቃት ባላቸው መምህራን የታገዘ ጥራት ያለው የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና ጀምሯል።
የምንሰጣቸው ስልጠናዎች፦
የሎጎ እና የብራንዲንግ ስራዎች
የፎቶ ኤዲቲንግ (Photoshop)
የቬክተር ዲዛይን (Illustrator) እና ሌሎችም...
የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ! ሰልጥነው የራስዎን ስራ ይፍጠሩ ወይም በተለያዩ ድርጅቶች ውስጥ ተቀጥረው ይስሩ።
📍 አድራሻ፦ 04 ወጣት ማዕከል (ዲላይት) 2ተኛ ፎቅ
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0905050698/0914362720
እማሬ - ለተሻለ ዕውቀት እና ክህሎት!
#ግራፊክስ
#ደብረብርሃን