Azila Electronics /አዚላ ኤሌክትሮኒክስ/

Azila Electronics /አዚላ ኤሌክትሮኒክስ/ Azila Electronics PLC is one of SAMSUNG Brand Refrigerator assembler in Ethiopia

20/02/2026
27/01/2026
በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኘው እና ጥራት ያላቸውን የሳምሰንግ ፍሪጅ በመገጣጠም ለሀገር ውስጥ ገበያ ለሽያጭ በማቅረብ የሚታወቀው የንጋት ኮርፖሬት አካል የሆነው አዚላ ኤሌክትሮኒክስ ኩባንያ ...
24/01/2026

በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኘው እና ጥራት ያላቸውን የሳምሰንግ ፍሪጅ በመገጣጠም ለሀገር ውስጥ ገበያ ለሽያጭ በማቅረብ የሚታወቀው የንጋት ኮርፖሬት አካል የሆነው አዚላ ኤሌክትሮኒክስ ኩባንያ እ.ኤ.አ.የ2025 ዓመታዊ የስራ አፈፃፀም በመገምገም የ2026 የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ውይይት አድርጓል ። በግምገማውም ቀደም ሲል ከነበረው የስራ አፈፃፀም የተሻለ ስኬት የተመዘገበበት ጊዜ መሆኑን የተገለፀ ሲሆን ይህንን የስራ አፈፃፀም ለማስቀጠል መግባባት ላይ በመድረስ የግምገማ መድረኩ ተጠቃሏል ።

አዚላ ኤሌክትሮኒክስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የስራ እንቅስቃሴ በደብረ ብርሃን ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በተከበሩ አቶ በድሉ ውብሸት ተጎበኘበደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኘውን አዚላ ኤሌክትሮኒ...
29/12/2025

አዚላ ኤሌክትሮኒክስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የስራ እንቅስቃሴ በደብረ ብርሃን ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በተከበሩ አቶ በድሉ ውብሸት ተጎበኘ

በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኘውን አዚላ ኤሌክትሮኒክስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ፍሪጅ መገጣጠሚያ ፋብሪካ የስራ እንቅስቃሴን የደብረ ብርሃን ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ የተከበሩ አቶ በድሉ ውብሸት ጉብኝት አድርገዋል።
በጉብኝታቸውም ኩባንያው የነበረበትን የስራ ማስኬጃና የውጭ ምንዛሬ እጥረት እንዲሁም በግብይት ሰንሰለት ዙሪያ ያሉ ችግሮቹን ቀርፎ የተሟላ ምርት ስራ ውስጥ በመግባት ለዜጎች ቋሚና ጊዜያዊ የስራ እድል እየፈጠረ መሆኑን በማድነቅ ለዚህ ስኬት ያበቁትን በየደረጃው የሚገኙ የኩባንያው አመራር እና ባለሙያዎች በመስክ ጉብኝታቸው አመስግነዋል።
አያይዘውም ኩባንያው የቴክኖሎጂ ሽግግር በማድረግ ተኪ ምርቶችን ማምረትና ተጨማሪ የስራ እድል መፍጠር ይጠበቅበታል ፤ ከዚህ አኳያ ኩባንያው የጀመራቸው ተጨባጭ ስራዎች አበረታች ሲሆኑ ከተማ አስተዳደሩ አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል ብለዋል።

በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኘው  #አዚላ  #ኤሌክትሮኒክስ PLC በጥራቱ ተወዳዳሪ ያልተገኘለትን ሳምሰንግ  ፍሪጅ /SAMSUNG REFREGIRATOR/ በከፍተኛ ጥንቃቄ እና ጥራቱን  ጠብቆ የ...
20/10/2025

በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኘው #አዚላ #ኤሌክትሮኒክስ PLC በጥራቱ ተወዳዳሪ ያልተገኘለትን ሳምሰንግ ፍሪጅ /SAMSUNG REFREGIRATOR/ በከፍተኛ ጥንቃቄ እና ጥራቱን ጠብቆ የተመረተውን ፍሪጅ ለ23ኛ ጊዜ እየገጣጠመ ይገኛል ።
በደንበኞች ጥያቄ መሰረት ባለ 200፣ 260፣ 310 እና 350 ሊትር ፍሪጆች ተዘጋጅተዋል ።
በዚህ ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ ሽያጭ የምንጀምር በመሆኑ ምርቱ ተሸጦ ሳያልቅ አስተማማኙን Samsung ፍሪጅ እንዲገዙ ሰንጠቁምዎ በታላቅ ደስታ ነው።

ለ4ኛ ጊዜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ
01/10/2025

ለ4ኛ ጊዜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

ለ 3ኛ ጊዜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ
29/07/2025

ለ 3ኛ ጊዜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኘው እና የሳምሰንግ ፍሪጅ በመገጣጠም ለሀገር ውስጥ ገበያ ለሽያጭ በማቅረብ የሚታወቀው የንጋት ኮርፖሬት አካል የሆነው አዚላ ኤሌክትሮኒክስ ኩባንያ የ2025 እ.ኤ....
19/07/2025

በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኘው እና የሳምሰንግ ፍሪጅ በመገጣጠም ለሀገር ውስጥ ገበያ ለሽያጭ በማቅረብ የሚታወቀው የንጋት ኮርፖሬት አካል የሆነው አዚላ ኤሌክትሮኒክስ ኩባንያ የ2025 እ.ኤ.አ. የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የስራ አፈፃፀም የገመገመ ሲሆን በግምገማውም ቀደም ሲል ከነበረው የስራ አፈፃፀም የተሻለ ስኬት የተመዘገበበት ጊዜ መሆኑን የተገለፀ ሲሆን በቀጣይ 6 ወር የስራ ዕቅዱም የላቀ ስኬት ለማስመዝገብ የቀጣይ አቅጣጫ በማስቀመጥ የግምገማ መድረኩ ተጠቃሏል ።

16/04/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን የመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የመተሳሰብ እንዲሆን መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን!

Azila Electronics /አዚላ ኤሌክትሮኒክስ/

Web: www.azila.com.et
Email: [email protected]

Azila Electronics PLC is one of SAMSUNG Brand Refrigerator assembler in Ethiopia

08/04/2023

Address

Debre Birhan

Opening Hours

Monday 08:30 - 11:30
Tuesday 08:30 - 11:30
Wednesday 08:30 - 11:30
Thursday 08:30 - 11:30
Friday 08:30 - 11:30
Saturday 08:30 - 12:30

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Azila Electronics /አዚላ ኤሌክትሮኒክስ/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share