ABC ፩ Network

ABC ፩ Network Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ABC ፩ Network, Information Technology Company, Bahir Dar.

30/05/2022

በአዲስ መንፈስ፣ በአዲስ ተስፋ፣ በተባበረ ትግል እናሸንፋለን!  #አብን  #አማራ  #ኢትዮጵያ 💚💛❤
25/12/2021

በአዲስ መንፈስ፣ በአዲስ ተስፋ፣ በተባበረ ትግል እናሸንፋለን! #አብን #አማራ #ኢትዮጵያ 💚💛❤

"ከትናንት ስህተት በመማር ለነገው ዛሬ ላይ መዘጋጀትና መደራጀት ይገባል! The future is ours to win. But to get there we can't just stand still..."...
24/12/2021

"ከትናንት ስህተት በመማር ለነገው ዛሬ ላይ መዘጋጀትና መደራጀት ይገባል! The future is ours to win. But to get there we can't just stand still..."
አዲሱን የክልሉ ሰንደቅ-አላማ ከወደዱት #ላይክ #ሼር ማድረግዎን አይርሱ! ፩ #አማራ #ኢትዮጵያ 💚💛❤

የአማራ ክልል ም/ቤት በድል ብስራት ማግስት በቅርቡ በሚያኪሂደው ስብሰባ ላይ ይፀደቃል ተብሎ የሚጠበቀው የክልሉ አዲሱ ሰንደቅ-አላማ  #ባንዲራ!በአዲስ መንፈስ፣ በአዲስ ተስፋ ወደፊት! 💚💛❤
24/12/2021

የአማራ ክልል ም/ቤት በድል ብስራት ማግስት በቅርቡ በሚያኪሂደው ስብሰባ ላይ ይፀደቃል ተብሎ የሚጠበቀው የክልሉ አዲሱ ሰንደቅ-አላማ #ባንዲራ!
በአዲስ መንፈስ፣ በአዲስ ተስፋ ወደፊት! 💚💛❤

"የአማራ ህዝብ ነፃነት ምሉዕ የሚሆነው፣ በትግል የተገኘውን ድል በተቋማትም ጭምር መድገም ሲቻል ነው። የልዩ ሀይላችን ዩኒፎርም ላይ ወያኔ የጫነብን የጭቆና ባንዲራ አሁንም ድረስ ታትሞ ማየት...
24/12/2021

"የአማራ ህዝብ ነፃነት ምሉዕ የሚሆነው፣ በትግል የተገኘውን ድል በተቋማትም ጭምር መድገም ሲቻል ነው። የልዩ ሀይላችን ዩኒፎርም ላይ ወያኔ የጫነብን የጭቆና ባንዲራ አሁንም ድረስ ታትሞ ማየት በጣም ያሳፍራል። አዲሱ የክልሉ ም/ቤት በቅርቡ በሚያካሂደው ስብሰባ ላይ ባለፈው ጊዜ የቀረበለትን ይህን አዲሱን ሰንደቅ-አላማ በአስቸኳይ አፅድቆ በሁሉም የክልሉ መዋቅር ተግባራዊ ሊሆን ይገባል። ከስህተቶቻችን በፍጥነት እየተማርን፣ በአዲስ መንፈስ ወደፊት መገስገስ፣ የተጎዳውን ህዝባችንንም መካስ፣ ሀገራችንም ማቅናት አለብን!"

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ABC ፩ Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share