18/06/2026
ታላቅ የምስራች
የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይት ፎር ዘ ወርልድ ከተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና አገልግሎት ዘመቻ ከ ሰኔ 08/10/2018 እስከ ሰኔ 20/10/18 ዓ.ም በነፃ ይሰጣል ።
ዘመቻው ለተከታታይ አስር ቀናት የሚቆይ ሲሆን
በዚህ ዘመቻ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ደንበኞች በዚህ ችግር እንደተጠቁ መረጃው ያለ በመሆኑ መረጃውን በማጋራት እንተባበር
ስለሆነም የችግሩ ተጠቂ ለሆኑ ለሌሎች የማህበረሰብ ክፍሎች መረጃውን በማድረስ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የድርሻችን እንወጣ ።
የፈ/ህ/አጠ/ስፔ/ሆስፒታል🙏🙏🙏