ThePlus-Technologies

ThePlus-Technologies ለማህበረሰባችን ለተቀላጠፈ የ እለት ተዕለት ስራዎች ያግዙ ዘንድ ችግር ፈች የዲጂታል ቴክኖሎጂ ውጤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ በመስራት ላይ እንገኛለን::

ለማህበረሰባችን ለተቀላጠፈ ለእለት ተዕለት ስራዎች ያግዙ ዘንድ አሰልች አሰራሮችን ወደ ቀላል የቴክኖሎጂ መፍትሄዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እየሰራን እንገኛለን:: በርካታ የSoftware, Electr...
24/05/2026

ለማህበረሰባችን ለተቀላጠፈ ለእለት ተዕለት ስራዎች ያግዙ ዘንድ አሰልች አሰራሮችን ወደ ቀላል የቴክኖሎጂ መፍትሄዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እየሰራን እንገኛለን::

በርካታ የSoftware, Electronics, እና Intelligent_System ቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለተለያዩ መስሪያ ቤቶች እና ግለሰቦች ሰርተናል...



ለTicket መቁረጫ የሚያገለግል Mobile App

የአባላት፣ የመብራት እና የኪራይ ክፍያ መከታተያ System





የኤሌክትሮኒክስ Device

የሚሰራ Time Attendance ቴክኖሎጂ


(Dog-Horse, Car, SpinWin, Bingo)

እንደ ቴሌቪዥን ሪሞት መጠቀም የሚያስችለን የኤሌክትሮኒክስ ቴክኖሎጂ

#የድርጅት (ተቋማት) መግቢያ በር ላይ የሚገጠም እና ለመኪኖች መዉጫና መግቢያ የሚያገለግል በሪሞት የሚሰራ በር (Automatic Gate Barrier)

#ለዩንቨርስቲዎች የሚያገለግል Digital_One_ID_Card_System (አሁን ላይ በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ በስራ ላይ ያለ)

#የተለያዬ ዌብሳይቶች (ሲስተሞች) Hack እንዳይደረጉ የሚከላከልልን ቴክኖሎጂ “Web_Phishing_Detector_Protector”
:

🌎 ስራዎን ያቀላጥፉ ዘንድ ለእርስዎስ ምን እንስራልዎት ?

👉🏽ፔጃችንን እና በማድረግ አብረውን ይሁኑ



Telegram: https://t.me/thePlusTech1

Website: www.theplus-tech.et

Facebook: www.fb.me/thePlusTech1

በሞባይል Banking, Transfer የተደረገን ብር፤ Message ገባ-አልገባ ሳይሉ፤  የትም መደወል ሳያስፈልገን፣ ብር መግባት አለመግባቱን፤ ይህን የስልክ app በመጠቀም በቀላሉ ማረጋገ...
08/04/2026

በሞባይል Banking, Transfer የተደረገን ብር፤ Message ገባ-አልገባ ሳይሉ፤ የትም መደወል ሳያስፈልገን፣ ብር መግባት አለመግባቱን፤ ይህን የስልክ app በመጠቀም በቀላሉ ማረጋገጥ ይችላሉ፤ የበዓል ገበያን ምክንያት በማድረግ መጭበርበሮች ስለሚበዙ እንዳይጭበረበሩ ይህን App ይጠቀሙ።

✨በተለይ በካፌዎች፣ በሆቴሎች ለሚሰሩ አስተናጋጆች እንዲሁም ነጋዴዎች የተገበያዩበትን ብር መላክ አለመላኩን፤ የባንክ አካውንት ብቻ በማስገባት፤ ማረጋገጥ ይችላሉ።

🔄 ከGoogle Play Store ይጫኑ

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.theplustech.ok_receipt

▶️ እንዴት እንደምትጠቀሙ Youtube Video: https://youtube.com/shorts/JwaawK_Fr0M?si=HS9YTnYfGDKTVrD1



Telegram: https://t.me/thePlusTech1

Web: www.theplus-tech.et

✔️Mobile, Desktop, & Embedded technologies

በሞባይል Banking, Transfer የተደረገን ብር፤ Message ገባ-አልገባ ሳይሉ፤  የትም መደወል ሳያስፈልገን፣ ብር መግባት አለመግባቱን፤ ይህን የስልክ app በመጠቀም በቀላሉ ማረጋገ...
16/02/2026

በሞባይል Banking, Transfer የተደረገን ብር፤ Message ገባ-አልገባ ሳይሉ፤ የትም መደወል ሳያስፈልገን፣ ብር መግባት አለመግባቱን፤ ይህን የስልክ app በመጠቀም በቀላሉ ማረጋገጥ ይችላሉ

✨በተለይ በካፌዎች እና ሆቴሎች ለሚሰሩ አስተናጋጆች እንዲሁም ነጋዴዎች የተገበያዩበትን ብር መላክ አለመላኩን፤ የባንክ አካውንት ብቻ በማስገባት፤ ማረጋገጥ ይችላሉ።

🔄 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.theplustech.ok_receipt



Telegram: https://t.me/thePlusTech1

Web: www.theplus-tech.et

✔️Mobile, Desktop, & Embedded technologies

በሞባይል Banking, Transfer የተደረገን ብር፤ Message ገባ-አልገባ ሳይሉ፤  የትም መደወል ሳያስፈልገን፣ ብር መግባት አለመግባቱን፤ ይህን የስልክ app በመጠቀም በቀላሉ ማረጋገ...
03/02/2026

በሞባይል Banking, Transfer የተደረገን ብር፤ Message ገባ-አልገባ ሳይሉ፤ የትም መደወል ሳያስፈልገን፣ ብር መግባት አለመግባቱን፤ ይህን የስልክ app በመጠቀም በቀላሉ ማረጋገጥ ይችላሉ

ይህም ሆን ተብሎ ለማጭበርበር የሚፈጠሩ የውሸት የባንክ ደረሰኞችን ያስቀራል

ለካፌዎች፣ ለሆቴሎች (ለአስተናጋጆች) ፣ ለነጋዴወች፣ ለጤና ተቋማት፤ ሰለሚያገለግል ይጠቀሙት

✨ማረጋገጥ የሚፈልጉትን የባንክ አካውነት ብቻ በማስገባት፤ መግባት አለመግባቱን ማረጋገጥ ይችላሉ።

🔄 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.theplustech.ok_receipt



Telegram: https://t.me/thePlusTech1

Web: www.theplus-tech.et

✔️Mobile, Desktop, & Embedded technologies.

28/01/2026

ወደ ባንክ አካውንትዎ የተላከን ብር፤ መላክ አለመላኩን ወዲያውኑ ማረጋገጥ የሚያስችል የስልክ አፐልኬሽን

ይህም ሆን ተብሎ ለማጭበርበር የሚፈጠሩ የውሸት የባንክ ደረሰኞችን ያስቀራል

በተለይ በንግድ ስራ ላይ ለተሰማራችሁ ( #ሱቆች፤ #ሆቴሎች፤ #ካፌዎች …) ብር ልከናል ብለው የውሸት ማስረጃ አሳይተው እንዳያጭበረብሯችሁ ይህን የስልክ አፐልኬሽን ጭነው፤ መላክ አለመላኩን ያረጋግጡ።

🔄 https://t.me/thePlusTech1/106

ThePlus-Technologies | ዘ-ፕላስ ቴክኖሎጂስ

✔️Mobile, Desktop, & Embedded technologies.

15/01/2026

📲 OK ደረሰኝ

ሆን ተብሎ ነጋዴዎችን ለማጭበርበር የሚፈጠሩ የውሸት የባንክ ደረሰኞችን ለማቆም ያግዝ ዘንድ የሞባይል መተግበሪያ ሰርተናል።

በOK ደረሰኝ፣ ወደ ባንክ አካውንትዎ የተላከን ብር፤ መላክ አለመላኩን ወዲያውኑ ማረጋገጥ ይችላሉ።

5 ዋና ዋና ባንኮችን ያረጋግጥልዎታል #ዳሸን፣ ፣ #አቢሲኒያ፣ #አማራ እና #ቴሌብር።

#3 አይነት የማረጋገጫ አማራጮች አሉት፦

📸 በUSSD ወይም ከ*889 # የተላከን ብር ፎቶ በማንሳት ማረጋገጥ ይችላሉ

🧾 ከደረሰኙ ላይ የሚገኘውን QR ኮድ Scan በማድረግ ማረጋገጥ ይችላሉ።

🔢 ብር የተላከበትን Transaction ቁጥር በቀጥታ ጽፈው በማስገባት በቀላሉ ማረጋገጥ ይችላሉ።

———————————————————
👀በአካባቢያችሁ በውሸት ደረሰኞች ሰለባ የሆነ ወይም ሊሆኑ የሚችሉ ሰውች ካሉ ዛሬውኑ "OK ደረሰኝን" በማጋራት ተጠቃሚ ያድርጓቸው።

🔄 ከTelegram አውርደው ይጫኑት: https://t.me/thePlusTech1/106



Telegram: https://t.me/thePlusTech1

Facebook: www.fb.me/thePlusTech1

✔️Mobile, Desktop, & Embedded technologies.

🏒ቴክኖሎጂን በመጠቀም የዕለት ተዕለት ተግባራትን ይበልጥ ቀላል እና ውጤታማ ለማድረግ የSoftware ፣ Hardware ፣ Machine Firmware ቴክኖሎጂዎችን በመስራት ላይ ስለምንገኝ፤ ...
06/01/2026

🏒
ቴክኖሎጂን በመጠቀም የዕለት ተዕለት ተግባራትን ይበልጥ ቀላል እና ውጤታማ ለማድረግ የSoftware ፣ Hardware ፣ Machine Firmware ቴክኖሎጂዎችን በመስራት ላይ ስለምንገኝ፤ ይጎብኙን

ThePlus-Technologies | ዘ-ፕላስ ቴክኖሎጂስ

Telegram: https://t.me/thePlusTech1

Facebook: www.fb.me/thePlusTech1

Website: www.theplus-tech.et

Address

Bahir Dar
Bahar Dar Ghiorghis
6000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ThePlus-Technologies posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ThePlus-Technologies:

Shortcuts

Share