Mama info solution

Mama info solution My solution can work with consulting and working with ICT related activties like Website, software and application design and all Maintenance

መልከም አዲስ ዓመት
11/09/2025

መልከም አዲስ ዓመት

መልካም ዓመት ይሁን።
11/09/2025

መልካም ዓመት ይሁን።

23/08/2025

GOOD!!!!

03/08/2025

Have Nice Sunday

ይጠቀሙ
24/02/2022

ይጠቀሙ

ፓስዋርድ ሲጠፋን ኮምፒውተራችንን መክፈቻ ዘዴ
፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰

የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ… መፍትሄ አለው
የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso” ሲሆን ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡
Step1: መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን
Step2: ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡
Step3: ፍላሹን /ሲዲውን/ ኮመፒዩተሩን ጋር አገናኝተን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) መንካት፡፡
Step4: “Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለውን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡
Step5: ኮምፒዩተሩ ከተከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite 2012 Application” ይከፈትልናል፡፡
Step6: ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለውን “Menu” እንመርጣለን፡፡
Step7: “Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡
Step8: “Please select the target widows” ከሚለው ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/
10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User Account” መርጠዉ “Reset” የሚለውን መጫን፣ ከዛ “OK” ከዛ “YES” የሚለውን እንጫናለን፡፡
Step9: መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡
Step10: ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot). በትክክል ይሰራል…

▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q

ይጠቀሙ...
15/02/2022

ይጠቀሙ...

ስልኮትን ፓተርን ረስተውት ስልኮ አልከፍት ብሎታል? እንዴት
ስልኩን እንደገና መክፈት እንደሚቻል .....
ስልኮትን ፓተርን ረስተውት ስልኮ አልከፍትብሎታል? የተረሳውን
ፓተርን አጥፍተን እንዴት ስልኩን እንደገና መክፈት እንደሚቻል
እናያለን። ግን አንድ ማወቅ ያለቦት ነገርቢኖር Install ያደረጉት
አፕሊኬሽን እንዲሁም የመዘገቡት ስልክም ካለ መጥፋቱ
የማይቀር ነው።
እነዚህን 6 ስቴፖችይጠቀሙ
Step 1:- ስልኮትን switch off ያድርጉትናለጥቂት
ሰከንዶችይጠብቁ።Step
2:- ከዛም እነዚን ቁልፎችማለትም ድምፅ መጨመሪያውን
( ),Home key, power በተኑን በአንድ ላይይጫኗቸውና
ስልኮትን ያስነሱት።Step
3:-ከዛም የተለያዩ ኦብሽኖችይመጡሎታል።Step
4:- ከዛም "Restore factorydefaults" ወይም "Delete
all userdata" የሚለውን ይምረጡ።
Step 5:-ከዛም "Reboot system now"የሚለውን
ይምረጡ።
Step 6:- ከዛም ስልኮት Reboot አድርጎ እስኪጨርስ
ይጠብቁ። ከዚያም ስልኮት እንደ አዲስ ይከፈታል።
Step7:- like ያድርጉ
step8:- share በማድረግ ለብዙዎች ያሳወቁ..
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q

ተጠቀሙ
15/02/2022

ተጠቀሙ

የሞባይል ሚስጥሪዊ አገልግሎቶች!!-----------------------------1ኛ. ሞባይሉ ዉስጥ ያለዉን ስልክ ቁጥር ለማግኘት፡-*111 #2ኛ. የሞባይል የተሰራበት ዘመንና ባትሪን ለማወቅ፡-* #* #4636 #* #*3ኛ. የሞባይል ሚስጥረ ...

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mama info solution posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share