ANJA APP

ANJA APP �it explain any Android,Mac&iphon
�it describe any Window10,8,7&pro
�And any technology info

ማየት ማመን ነው ከANJA APP🔥ተወዳጅ FIAS777ከ1,000ብረ ቦነስ ስጦታ ጋረ ከተፊ ብሏል📲ሰልኮን ብቻ በመጠቀም በወር ከ30,000ብረ ጀምሮ ተከፋይ ይሁን ✔️ዛሬውኑ ይጀምሩ ስኬትን ከ...
03/06/2022

ማየት ማመን ነው ከANJA APP
🔥ተወዳጅ FIAS777ከ1,000ብረ ቦነስ ስጦታ ጋረ ከተፊ ብሏል

📲ሰልኮን ብቻ በመጠቀም በወር ከ30,000ብረ ጀምሮ ተከፋይ ይሁን
✔️ዛሬውኑ ይጀምሩ ስኬትን ከFIAS777 ጋረ ያጣጥሙ
👨‍👨‍👧‍👦ለጉአደኞቸቻቹ እና በተለያዪ group ውስጥ ለሚገኙ ሰዎች ብቻ share እያሰደረጉ የወረ ደሞዝ ተከፋይ ይሁን ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://fias777.com/ #/pages/register?invite_code=8TeRcMXD&t=1654249673571

10/08/2021

➧ውድ የ ANJA APP ተከታዮች፤መጀመሪያ ይቅርታ እጠይቃለሁ !ሳሞኑን የthesis ጹሑፍን ለማቀረብ busy ሆይነ ሰለነበረ ጥያቄዎችን ለመመለስ ግዜ አጣሁት እና በዙዎች የጠየቃቸውን ለመመለስ ያክል።
ጥያቄ1.ከyoutube video download ሰናደረግ ለምን በinternal storage/external card አይቀመጥም ?
ጥያቄ 2.እኛ እንዴት አደረገን በ storage እናስቀምጣለን?
➧መልስ 1.youtube company,youtube app ስሰራ ከyoutube የምታወረዳው video እዛው በ download እንድቀመጥ አድረገው ነው የሠሩት.እኛ ያ download የተደረገ video ከሆነ ግዜ በኃላ ራሱ ያጠፉውል(time limitation)አለው.
➧መልስ 2.ወደ storage ለመቀየር የህንን step ተከተሉት
1. መጀመሪያ SAVE MASTER የምትለውን app ከapp store ያውርዱ
2.ከዛ download ለማድረግ የፈለጋችሁትን video ንኩት
3.ቀጥላችሁ ከvideo ሰረ share የምትለውን ንኩት
4.ከዛ copylink የምትለውን ንኩት then በhome button ዎታችሁ save master app ክፈቱ
5.ከ ከፊታችሁ በኃላ URL ቦታ ጫን አደረጋችሁ ያዙት then paste የምትለውን ንኩት❤ከዛ አለቀ
6.Download(method1,method2) በaudio/በvideo
በቀላሉ ማድረግ ትችላላችሁ

➻በሰውነት ላይ የምቀብራው ችፕ(chip)ምን ያህል እናውቀዋለን ከfilm ባለፈ!!እና ለብዙ ችግሮች መፍትሄ የያዘ chip በአድስ መልክ አልክትሪካል እንጅነሮች ሰሩት ✔የናንተው ANJA APP...
15/05/2021

➻በሰውነት ላይ የምቀብራው ችፕ(chip)ምን ያህል እናውቀዋለን ከfilm ባለፈ!!እና ለብዙ ችግሮች መፍትሄ የያዘ chip በአድስ መልክ አልክትሪካል እንጅነሮች ሰሩት
✔የናንተው ANJA APP🇪🇹
Elon Musk’s Neuralink , a neurotechnology company, revealed its plans to develop brain-reading technology over the next few years. One of the goals for Musk’s firm is to eventually implant microchip-devices into the brains of paralyzed people, allowing them to control smartphones and computers.
Although this Black Mirror-esque technology could hold potentially life-changing powers for those living with disabilities.
Musk, who’s also the Chief Executive of both Tesla and SpaceX, aims to make implanting AI in the brain as safe and commonplace as laser eye surgery. But, how would this work? In a video presented unveiled at the California Academy of Science, Musk said the
implant would record information emitted by neurons in the brain .
The tiny processors will connect to your brain via tiny threads significantly thinner than a human hair (about 4 to 6 μm in width). These sensors will fit on the surface of your skull and then relay information to a wearable computer that sits behind your ear, called The Link. With this all in place, your brain can then connect to your iPhone via an app — we are truly living in the future and it’s terrifying.
In an op-ed for the Financial Times , Schneider argues that the project could amount to “suicide for the human mind.” Although Schneider says brain intelligence could be augmented with chips, “there will be a point at which you end your life. I call this horrific ‘brain drain.’”
According to Schneider, AI-based enhancements could be used to supplement neural activity, but if they go as far as replacing normally functioning neural tissue, at some point they may end a person’s life.
“The worry with a general merger with AI, in the more radical sense that Musk envisions, is the human brain is diminished or destroyed.
🇪🇹

✔ቤታችን smart ማድረግ ይችል ይሁን?(Can we automate/smart our house?)መልካም ንባብ ከ  ጋረ!!➻miniature automated phone entry ላይ የስልክ የመግቢ...
10/05/2021

✔ቤታችን smart ማድረግ ይችል ይሁን?
(Can we automate/smart our house?)
መልካም ንባብ ከ ጋረ!!
➻miniature automated phone entry ላይ የስልክ የመግቢያ ክፍል ና pushbutton አለው. pushbutton በሚገፋበት ጊዜ ወደስልክ መደወል ይጀምራል. ጥሪውን መልሶ የሚመልስ ሰው ቤት ውሰጥ ከለለ በሚገረም ሁኔታ ለመቀባዩ በመደወል ብቻ በሩን ይከፊታል.ይህ ብቻ አይደለም በርቀት የመግቢያዎች, መብራቶች, ካሜራዎች,TV እና ቤቱን በሙሉ access ማድረግ ይቻላል፨
አዝራሩ በሚገፋበት ጊዜ ስልኩ ቀድሞውኑ የቅድመ ዝግጅቱ የስልክ ቁጥር ይጠይቃል.
➻በነገራችን ለይ-እስከ አምስት (5) የመግቢያ ስልኮች ተመሳሳይ የስልክ መስመር ሊያጋሩ ይችላሉ
ፕሮግራም ሊሰጥ የሚችል የስልክ ቆጠራ, የጥሪ ጊዜ, እና በር የመክፈቻ ድምጽ.የስልክ ጥሪ ሁኔታ ይገኛል
በስልክ መስመር ኃይል ውስጥ ያለማቋረጥ ይሮጣል
✔ለዚህ የሚያስፈልጉ ነገሮች
1 sim card
2 home wifi
3 IR sensor
4 Remootio ና
5 Remootio APP ከ app store
➻በቅርበት ከሆናችሁ ማለቴ ቤት ውሰጥ ሆናችሁ ወይም ደግሞ አልጋ ላይ ሆናችሁ ተነስታችሁ ለመዝጋት ከደበራችሁ የሰልክ hotspot ከፍታችሁ TV,lamp,window..etc መቆጣጠር ትችላላችሁ እና ከ100 km ሪቀት ላይ ሆናችሁ በሩን ለመከፈት በsim,የግቢውን ደህንነት ለማየት Remootio app ከፍታችሁ ሙሉ ግቢ access ማደረግ ትችላላችሁ
# LikeAndShare_ANJA_APPP

➻አለምን እያነጋገረ ያለው ጫማsensor የተገጠመለት ከቆዳ የተሰራ እና ለብዙ ችግሮች መፍትሄ የያዘ!➻The smart shoes that protects the blind from different ...
09/05/2021

➻አለምን እያነጋገረ ያለው ጫማ
sensor የተገጠመለት ከቆዳ የተሰራ እና ለብዙ ችግሮች መፍትሄ የያዘ!
➻The smart shoes that protects the blind from different sources.
According to the Daily Mail website, scientists and professionals of computer field have risen by creating clever shoes called InnoMake, the price of 2,700 pounds of Britain, which helps the disabled and protect them. And this, by the way these shoes are made with an emotional approach to Ultrasonic railroad, from four meters distance, the blind warns of the targets that come their way.
The design of this shoe is the way the emotions of the water resistant and front of the shoe and when it comes closer to anyone, it begins with a wound and a dullness. The closer the storm the person gets the faster the railroad.
Comments, type of shoe rack transforms according to the opposite direction, whether it's a wall, or a plug, or a car, it changes according to its own injury.
# LikeAndShare_ANJA_APP

23/04/2021

❤ከብዙዎቻችሁ የተጠየኩት ጥያቄ ነዉ➻ ስማርት ስልክ ባትሪ ለምን ቶሎ ያልቃል ❓ የሚለው ሲሆን አሪፍ መፍትሔዎችን አሁን ለእናንተ አደርሳለሁ በዳንብ ተከታተሉኝ
✔አስቀድማችሁ የህንን check ማድረግ አለባችሁ◦* #* #4636 #* #*በመደወል
battery info ላይ ገብታችሁ batteryhealthy➻good ካላለ -batteryን አሰቀይሩት! ➻good ካለ-ይህንን መጀመር ይቻላል
◦ በመጀመሪያ ባትሪዎን በጣም የሚመጠውን አፕ ለይቶ ማወቅና uninstall ማድረግ።
👉 Setting ➡ battery
◦e-mail, Twitter, Instagram, messenger የመሳሰሉትን ከcache ማጥፋት
◦Bluetooth, WiFi, GPS እነዚህን በስልክዎ ሲጠቀሙ ስልክዎ ሁልጊዜ search ስለሚያደርግ ባትሪዎን ይገሉታል።
◦በተለይ GPS ለብዙ ሰአት መጠቀም ከሁሉም የበለጠ አደገኛ ነው።
◦ስልክዎን በማይጠቀሙበት ጊዜ ultra power saving የሚለውን ማብራት ስልክዎ ስልክ ከመደወልና ሜሴጅ ከመቀበል በቀር ሌላ አገልግሎት እንዳይሰጥ ⚠ ስለሚያደርግ #ባትሪዎን ለረጅም ሰአት መጠቀም ይችላሉ።
◦ background process የሚያደርጉ አፖችን ማስቆም።
👉 Setting-manage apps-process
የማይጠቅሙበትን አፕ stop ማድረግ።
◦animated የሆነ wallpaper አይጠቀሙ።
◦ የስልክዎን brightness 🔆🔅🔅 ይቀንሱ።
➻️ ብዙዎቻችን ባትሪን ይበላል ብለን የማናስበው auto brightness ባትሪ በቶሎ እንዲያልቅ ያደርጋል።ሰለዝህ auto ላይ አታረጉ!
◦ኦርጅናል ባትሪ ይጠቀሙ።
◦battery case መግዛት የሚችሉ ከሆነ ይጠቀሙ።
◦የስልክዎ የቻርጅ መጠን ከ 20-90% ቢሆን የተሻለ ነው።
➻️ እነዚህን መፍትሄዎች ተግብረውም ለውጥ ከሌለው ባትሪ ይቀይሩ ወይም ችግሩ የ power ic ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት።➻ANJA APP በስኬት ጎዳኛ!!

03/04/2021

አንድሮይድ ስማርት ስልካችንን እንዴት ማሻሻል /update/ ማድረግ ይቻላል?
(HOW CAN WE UPDATE SMARTPHONE)
➠መልካም ንባብ ከ ANJA APP ጋር
የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ባለቤት የሆነው ጎግል፥ በየጊዜው በአንድሮይድ ላይ የተለያዩ ማሻሻያዎችን ያደርጋል።
✔አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተምን በየጊዜው ለምን ማሻሻል ያስፈልጋል…?
➠የስልካችን የመስራት አቅም እንዲጨምር
➠የስልካችን እድሜምን ለማርዘም
➠አዳዲስ ማሻሻያዎችን ለመጠቀም
➠የሰልካችንን ደህንነት ለመጠበውቅ
➠ስልካችንን ከተለያዩ የቫይረስ ጥቃት ለመከላከል
➠የስልካችን ባትሪ የቆይታ እንድሜን ለማርዘም
✔አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ለማሻሻል /update/ ለማድረግ መከተል ያለብን ቅደም ተከተል..
1. የአንድሮይድ ስልካችን መተግበሪያ ውስጥ በመግባት ሴቲንግስ /Settings/ መክፈት
2. ከሚመጡልን ዝርዝር ውስጥ “About phone”መክፈት
3. ከዛም “System Updates” ወይም “Software Update” የሚል አማራጭ የሚመጣልን ሲሆን፥ እዛ ውስጥ በመግባት ማሻሻል እንችላለን።
4. “System Updates” በምንከፍትበት ጊዜ በርከት ያሉ አማራጮች የሚመጡ ከሆነ “Check for updates now”፣ “Software update check” ወይም ሌሎች ተመሳሳይ አማራጮች ውስጥ በመግባት የስማርት ስልካችን ኦፕሬቲንግ ሲስተምን ማሻሻል /update/ ማድረግ እንችላላን።
ማስጠንቀቂያ፦
፨በWiFi Update ቢያደርጉት ይመረጣል
፨️በቅድሚያ ስልክዎትን በበቂ ሁኔታ ቻርጅ ያድርጉ Update እያደረገ ባለበት ሁኔታ ቻርጅ ቢዘጋ ስልኮ አደጋ ውጥ ሊገባ ይችላል

29/03/2021

ብዙ ሳዎች ሰለ ጥየቁን ነዉ።ከነ መልሱ
ጋር፨
የኮምፒውተር ሀርድ ዲስክን እንዴት መክፈል እንችላለን?
ዛሬ የምናየው እንዴት አድርገን አንድ ሎካል ዲስክን ወደ ሁለት ከዚያ በላይ ክፍልፋዮች እንደምንቀይር ነው።
ለምሳሌ Local disk C: ካለን በሁለት ቦታ ለመክፈል ለምሳሌ
click on My computer
Manage የሚለውን እንነካለን
ከሚመጡት ምርጫዎች ውስጥ disk management የሚለውን እንመርጣለን
ለመክፈል የምንፈልገውን ዲስክ C:
በመምረጥ right click እናደርጋለን
shrink volume የሚለውን እንመርጣለን ትንሽ ሰከንድ ይቆያል
#6-ከዛ የምንፈልገውን መጠን በመፃፍ shrink የሚለውን click አድርጎ መጠበቅ
ማስጠንቀቂያ:- ቁጥሩ በሜጋ ባይት ነው የሚገባው ለምሳሌ 50GB መክፈክ ብትፈልጉ 1GB ማለት 1024 MB ነው ይህ ማለት 50*1024=51,200 ይሆናል ስለዚህ 51,200 ብለን ማስገባት ይጠበቅብናል።
በጥቁር ቀለም ከታች (unlocated) የሚለው ላይ right click ማድረግ
on "new simple volume
ከዛ next next next እያሉ እስከመጨረሻው መቀጠል
ይሄን ስናደርግ ምንም አይነት መረጃ አይጠፋብንም።ከነ ተማሩት በዙ file አጥቼ አዉቃለሁ፨በ ለላ ቀን ደሞ እንዴት data/file backup እናደርጋለን የምላዉን እናያለን
እንዳት ረሱት

እንዴት የcomputer speed መጨመር እንችላለን/እንዴትስ junk file ማጥፋት እንችላለን።ይችን video እዩት*በዛዉ subscribe በማድረግ እትዮጵያነትን ያሳዩን
29/03/2021

እንዴት የcomputer speed መጨመር እንችላለን/እንዴትስ junk file ማጥፋት እንችላለን።ይችን video እዩት*በዛዉ subscribe በማድረግ እትዮጵያነትን ያሳዩን

HOW WE SPEED UP LAPTOP/PC ACTIVITY,እንዴት ላፒቶፋ ሰፊድ መጨመረ እንችላለን

 ይችን
25/03/2021


ይችን

HOW CAN WE HIDE ANY FILE IN LAPTOP COMPTURE??ፋይል እንዴት አሪገንእንደምደበቅ፣ያለምንም SOFT WARE ://youtu.be/YOBEtzq8XKU

20/03/2021

ውድ የአንጃ አፕ(ANJA APP)ተከታዮች ዛሬ ይዤላችሁ የቀረብኩት፨
✔️በስማርት ሞባይል ውስጥ ቫይረስ እንዳለ የሚያሳያቸው ምልክቶችን ነው✔
(how can we know if the virus attack smartphone )
✅በዚ አጋጣሚ አንጃ አፕ የራሱ የሆነ የመስሪያ ቦታ ሰለሌለ በውስጤ መስመር የምጠይቀዩን ባላቹዉበት ቦታ በመሄድ እንሰራለን-
1.ኢንተርኔት በሚከፈትበት ጊዜ የተሞላውን ካርድ ወይም የዳታ መጠን በቶሎ ይጨርሳል።
2 .የሞባይል ስልኩ የተቸ ክፍል እና ሲስተሙ እንደልብ አይታዘዝም።
3.በሞባይል ስልኩ ላይ የሚገኙት አፕሊኬሽኖች አይከፍቱም በተጨማሪም በራሳቸው ግዜ ይጠፋሉ።
4.የተለያየ አይነት ማስታወቂያዎች በተደጋጋሚ ግዜ ይመጣሉ።
5.ሞባይሉ በራሱ ጊዜ ወደ ተለያየ ቦታ ሜሴጅ ይልካል ፣ይደውላል በተጨማሪም ኢንተርኔት ይከፍታል፨
️6. በሞባይል ስልኩ ላይ የመሞቅ ስሜት ይመጣል.
️7. በትሪ በቶሎ ይጨርሳሉ
8. በራሱ ጊዜ አፕሊኬሽኖች እንዲጭኑ ያዛል ፣ራሱም ይጭናል
9.የሞባይሉ ስቶሬጅ ባዶ ሆኖ ፎቶ ማንሳት ፋይሎችን ማስቀመጥ ወይም መላላክ እንዳይችል ያደርጋል ፨መፊትዮችን ደግሞ በሌላ ቀን እናያለን §bye

Address

Hawassa
Awassa

Telephone

+251973505716

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ANJA APP posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share