ማራማዊት የኮምፒዊተር አገልግሎት መስጫ መአከል

  • Home
  • Ethiopia
  • Awash
  • ማራማዊት የኮምፒዊተር አገልግሎት መስጫ መአከል

ማራማዊት የኮምፒዊተር አገልግሎት መስጫ መአከል maramawit compiuter center

ማራማዉት
ኮምፒውተር የጽህፈት አገልግሎት መስጫ

16/07/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Samuel Abebaw Yehana Lije, Nur Alama

24/06/2020

የኮምፒውተር ባለሞያ

ተፈጸመ በመጀመሪያ ለዚ ክብር ላበቃኝ ልኡል እግዝሀብሄር ክብር ምስጋና ይገባው በመቀጠል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እኔን ከጸነሰችበት ቀን እስከዛሬ ከጎኔ አብራኝ ለነበረችው ውድ እናቴን የከበረ ...
02/09/2019

ተፈጸመ
በመጀመሪያ ለዚ ክብር ላበቃኝ ልኡል እግዝሀብሄር ክብር ምስጋና ይገባው በመቀጠል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እኔን ከጸነሰችበት ቀን እስከዛሬ ከጎኔ አብራኝ ለነበረችው ውድ እናቴን የከበረ ምስጋናዬን ስገልጽላት በታላቅ ደስታ ነው ከዚ በመቀጠል ለታላቅ ወንድሜ ለአቶ ዮሀንስ ነሲቡ ወደዚች አለም ከመጣውባት እለት ጀምሮ እንደ አባት በመሆን በስስትና በጣም በልዩ ፍቅር አሳድጎ ለወግ ማረግ አብቅቶኛ ወንድሜም አባቴም አንተ ነህና ለዚ ሁሉ መልካም አድራጎትህ እጅግ በጣም ላመሰግንህ ወዳለው ወንድሜ ፈጣሪ ቀሪ ህይወትህን በሰላምና በደስታ እንዲያኖርህ እመኝልሀለው በልስቲ ዳኜ የኔ ልዩ ወንድም አንተን ምንም የምገልጽበት የምስጋና ቃላት የለኝም ብቻ አንተን ፈጣሪ ወንድሜ ስላደረገልኝ ልኡል እግዚሀበርን አመሰግነዋለው ወንድሜ ሙሉጌጥ ዳኜ አንተ ለኔ ልዩዬ ነህ ገና በልጅነቴ ስቧርቅ ጀምሮ አብረህኝ እንደልጅ አብረህ ቧርቀህ ሲከፋኝ አስደስተህ ሳዝን አጽናንተን አሳድገህኛል እሄው ዛሬ ለዛ ሁሉ ልፋት ፈጣሪ ለዚ ቀን አብቅቶኝ ፍሬአማ ሆኜልሀለው ወንድሜ ወንድሀለው ከዚ ቦሀላ የሀገሬ ልጆች ጓደኞቼ ከና ከአንዴኛ ደረጃ ጀምሮ እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ እንደ እስራስ ቀርጸው ለዚ ላበቁኝ መምህሮቼ በታላቁ ልኡል እግዚሀብሄር ስም ሁላቹህንም አመሰግናለው በካምባስ የትምህርት ቆይታዬ ከጎኔ ለነበራችሁት ጓደኞቼ እና መምህሮቼ በፈጣሪዬ ስም ላመሰግናችሁ ወዳለው የናተዋ ማራማዊት ዳኜ

ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይገባው ለዚ ቀን አበቃኝ ከጎኔ ለሆናቹ ሁሉ በፈጣር ስም አመሰግናቹሀለው እና ደከመኝ ሰላቸኝ ሳይሉ ከጎኔ ሆነው ለዚ ቀን እንድበቃ ትልቁን ድርሻ ለተወጡት ለመላው ቤተሰቦ...
21/06/2019

ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይገባው ለዚ ቀን አበቃኝ ከጎኔ ለሆናቹ ሁሉ በፈጣር ስም አመሰግናቹሀለው እና ደከመኝ ሰላቸኝ ሳይሉ ከጎኔ ሆነው ለዚ ቀን እንድበቃ ትልቁን ድርሻ ለተወጡት ለመላው ቤተሰቦቼ ምስጋናዬን ስገልችላቹ በደስታ ነው

27/05/2019

ሰላም እንዴት ናቹ ውዶቼ

23/09/2015
16/06/2015

Remadan kerim lehulum muslim hbreteseb maramawit dagne

Address

Awash

Telephone

0920701446

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ማራማዊት የኮምፒዊተር አገልግሎት መስጫ መአከል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category