Tilahun mobile maintenance

Tilahun mobile maintenance mobile maintenance teraning

Huawei dub-Lx1 frp by 🔓 unlocked tool
18/04/2023

Huawei dub-Lx1 frp by 🔓 unlocked tool

The new iPhone 14 is revealed today by Apple. No physical design change except for a screen redesign with a new pill-sha...
11/09/2022

The new iPhone 14 is revealed today by Apple. No physical design change except for a screen redesign with a new pill-shaped cutout at the top of the screen on the pro versions but the new phone is packed with new features and here is the highlight.

New A16 bionic processor — Nearly 16 billion transistors, faster 6-core CPU, neural Engine that performs nearly 17 trillion operations per second.

New Camera — the all-new 48MP Main camera with an advanced quad-pixel sensor delivering 4x the resolution in ProRAW for mind-blowing detail in every crop.

New way to interact with the phone — Dynamic Island, a new Apple innovation that’s hardware and software and something in between. The new new pill-shaped cutout at the top changes to bubble up music, sports scores, FaceTime, and so much more — all without taking you away from what you’re doing.

Emergency text via satellite — if you don’t have cell service or wifi, the new iPhone 14 will let you text emergency services over satellite connection

Crash detection calls for help when you can’t — with a new g-force accelerometer, the new iPhone 14 can sense and detect a severe car crash by itself and automatically calls 911 and also notifies you emergency contacts.

Longer battery life.

11/08/2022
08/07/2022

Kg Lock

11/01/2022
"አስለቃሽ ጭስ ቤተ መቅደስ ላይ በመተኮስ የሚፈታ ችግር የለም"። ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊጥር 1 ቀን  2014  (ተሚማ/አዲስ አበባ)**********************...
11/01/2022

"አስለቃሽ ጭስ ቤተ መቅደስ ላይ በመተኮስ የሚፈታ ችግር የለም"። ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ

ጥር 1 ቀን 2014 (ተሚማ/አዲስ አበባ)

*********************************************************

እየተፈጠረ ያለው ነገር ለሀገርም ለቤተክርስቲያንም አደጋ ነው ሲሉ የሲዳማ ሀገረ ስብአት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ አሳሰቡ።

ብፁዕነታቸው በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተዘግቶባቸው ያሉ ምዕመናን በአስቸኳይ መንገዱን እንዲከፈትላቸው እና ነገሩን መፍትሄ እንዲያበጁለት ሲሉም ለሚዲያችን በሰጡት ቃለ ምልልስ ገልፀዋል።

ከጠዋት ጀምሮ ለቅዳሴ የገቡ ምእመናን እስካሁን ድረስ በቤተ ክርስቲያኑ ውስጥ እየዘመሩ እንደሚገኙና በተተኮሰው የጭስ ቦንብ ምክንያት 12 ሰዎች እንደተጎዱ መረጃዎች እየገለፁ ነው።


እውነተኛ የተዋሕዶ ድምፅ

የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://youtube.com/channel/UCKqL7UekDOyp6q4j7ObVf9Q

አጫጭር ትምህርታዊ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የቲክ ቶክ አማራጫችንን ይመልከቱ
https://vm.tiktok.com/ZM8WVucY7/

This is the official Tewahedo Media Center /TMC/ YouTube Channel

The best phones 2021Apple iPhone 12.Samsung Galaxy S21 Ultra.Samsung Galaxy S21 / S21 Plus.Apple iPhone 12 Pro Max.Apple...
14/08/2021

The best phones 2021

Apple iPhone 12.

Samsung Galaxy S21 Ultra.

Samsung Galaxy S21 / S21 Plus.

Apple iPhone 12 Pro Max.

Apple iPhone 12 mini.

Samsung Galaxy Note 20 Ultra.

OnePlus 9.

Samsung Galaxy A52 5G

05/05/2020

ላፕቶፕ ስንገዛ ማወቅ እና ማየት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች
1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system)

2 የስክሪን መጠን (Screen Size)

3 ሲፒዩ(CPU)

4 ራም(RAM)

5 የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type)

6 የምስል ጥራት (Image Quality)

7 የባትሪ ቆይታ (Battery Life)

8 ብራንድ (Brand)
ኮርi3 ኮርi5 ኮርi7 ምንድናቸው?
በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና
የኮምፒውተር ሱቆች እየታዩ ይገኛሉ፡፡ለገቢያም የተለያዩ
የላፕቶፕ አይነቶች.በተለያየ ይዘት ይገኛሉ፡፡ እንዚህን
የተለያየ ይዘት ያላቸውን የላፕቶፕ አይነቶች ለመግዛት በዋናነት
መታየት ያለበትን ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡

1. የመሳሪያ ስርዓት (platform) Windows, Mac and Linux
ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ ሰዎች
ምርጫ ነው፡፡ቀላል፣ ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፤ በዋጋም ደረጃ
ጥሩ የሚባል ነው፡፡ ማክ( Mac) የአፕል ድርጅት ምርት ሲሆን ለዲዛይን
ተመራጭ የሆነ ፕላትፎረም ነው፡፡ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻል ይነገርለታል፡፡

2. የስክሪን መጠን ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ
ወደ ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable) ምቹ መሆኑን ማረጋገጥ
ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደየስክሪን መጠናቸው የተከፋፈሉ ናቸው፡፡
• 11 to 12 inches(27.94cm-30.48cm) ፡በጣም
ቀጭን እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡፡ ከ1.1ኪሎ እስከ1.5ኪሎ
ይመዝናል፡፡
• 13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm) ፡ይህ የስክርን
ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability
ያላቸው እና በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡
• 15 inches(38.1cm): እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን
ሳይዝ ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ
እንመክራለን ፡፡
• 17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm)፡
ላፕቶፖን ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ
ከፈለጉ ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፈተዌር
ዲዛይን ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡

3. ሲፒዩ(CPU)
የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ
(CPU), ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡
• AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ
ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች
ሲሆኑ Corei5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን
ስራዎችን ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን
የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡
በተጨማሪም ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡
ግራፊክስ ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን
ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም ተመጣጣኝ ነው፡፡
• Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና
የዲዛይን እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ
ሜትሮሎጂ፤ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን
የላፐቶፕ አይነት ነው፡፡

4 .ራም(RAM): ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ
RAM እንዲጠቀሙ እንመክሮታለን፡፡ ዋጋቸው አነስ ያሉ
ላፕቶፖች በ2ጂቢ ይመጣሉ፡፡ የዲዛይን ስራዎችን እና የሶፈትዌር
ዴቨሎፕመንት ስራዎችን ለመስራት 6ጂቢ ራም እና ከዚያ
በላይ ያለው ላፕቶፕ ቢገዙ ይመረጣል፡፡

5. የሃርድ ድራይቭ አይነት፡ ሁለት አይነት የሃርድ ድራይቭ
አይነቶች ያሉ( HDDrive እና SSDrive) ሲሆን
በሃገራችን ያልተለመደው SSDrive ከHDDrive የተሻለ የፍጥነት
አቅም እና ድራይቩ ላይ ያለውን ዳታ በፍጥነት መድረስ እና
መገልበጥ (copy)ያስችለናል፡፡
6 .የምስል ጥራት፡ የተሻለ ጥራት የተሻለ ምስል
እንድናገኝ ይረዳናል፡፡ 1366 x 768 ጥሩ የሚባል የምስል ጥራት
ያለው ሲሆን ከዚህ የተሻለ ወጪ በማውጣት 1920 x 1080
የተሻለ ምስል ማግኘት እንችላለን፡፡Full HD 1080P በመባልም
ይታወቃል፡፡

7 .የባትሪ ቆይታ፡ አብዛኛው ሃገር ውስጥ የሚገቡት
የላፕቶፕ አይነቶች 4 ሰዓታት የሚቆዩ ሲሆን ከ6-8 ሰዓታትም
የሚቆዩ ኦርጅናል ላፕቶፖች አሉ፡፡

8 . ብራንድ፡ የተላያዩ የላፕቶፕ ብራንዶጭ ባሉበት ገቢያ
የተኛውን መግዛት እንዳለብን አስቀድመን ማወቅ አለብን።

Address

Asasa
144

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251912628979

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tilahun mobile maintenance posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tilahun mobile maintenance:

Share