Adigrat Technical College Technology Transfer

Adigrat Technical College Technology Transfer Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Adigrat Technical College Technology Transfer, Computer Company, Adigrat.

10/10/2017

# FBC የ2010 የቴክኒክና ሙያ መግቢያ መቁረጫ
ነጥብ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ)
የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ
የ2010 ዓ.ም የቴክኒክና ሙያ መግቢያ መቁረጫ
ነጥብን በዛሬው እለት ይፋ አድርጓል።
ኤጀንሲው ለጣቢያችን በላከው መግለጫ በ2010
ዓ.ም በሃገሪቱ በሚገኙ 1 ሺህ 357 የቴክኒክና ሙያ
ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ተማሪዎች ተቀብለው
በተለያዩ ደረጃዎች እንደሚያሰለጥኑ ገልጿል።
በዚህ መሰረት በደረጃ 1 እና 2 ለታዳጊ ክልል
ወንዶች አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 2 ነጥብ
29 እና ከዚያ በታች ሲሆን፥ ለሴቶች ደግሞ 2 ነጥብ
14 እና ከዚያ በታች።
ለታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች
ወንዶች 2 ነጥብ 14 እና ከዚያ በታች፥ እንዲሁም
ለሴቶች 2 ነጥብ እና ከዚያ በታች ሆኗል።
ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች ደግሞ 1 ነጥብ 57
እና ከዚያ በታች።
ለደረጃ 3 እና 4 ሰልጣኞች 10ኛ ክፍልን ያጠናቀቁ፥
ለወንዶች ታዳጊ ክልሎች አርብቶ አደር አካባቢን
ሳይጨምር 2 ነጥብ 43 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም
ለሴቶች 2 ነጥብ 29 እና ከዚያ በላይ ይሆናል።
ለታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች
ወንዶች 2 ነጥብ 29 እና ከዚያ በላይ ሲሆን፥
ለሴቶች ደግሞ 2 ነጥብ 14 ከዚያ በላይ።
ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች ደግሞ 1 ነጥብ 71
እና ከዚያ በላይ።
12ኛ ክፍልን አጠናቀው በደረጃ 3 እና 4 መሰልጠን
ለሚፈልጉ ደግሞ፥ ለወንዶች ታዳጊ ክልሎች አርብቶ
አደር አካባቢን ሳይጨምር 269 እና ከዚያ በታች፥
እንዲሁም ለሴቶች 264 እና ከዚያ በታች።
ለታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች
ወንዶች 249 እንዲሁም ለሴቶች 244 እና ከዚያ
በታች ሆኗል።
ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች 169 እና ከዚያ
በታች።
በደረጃ 5 መሰልጠን ለሚፈልጉት ደግሞ የ12ኛ
ክፍል የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና የወሰዱ
ሆነው፥ ለወንዶች ታዳጊ ክልሎች አርብቶ አደር
አካባቢን ሳይጨምር 270 እና ከዚያ በላይ።
ሴቶች ታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢን
ሳይጨምር 265 እና ከዚያ በላይ ይሆናል።
ለወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር
አካባቢዎች 250 እና ከዚያ በላይ ሲሆን፥ ለሴቶች
ደግሞ 245 እና ከዚያ በላይ።
እንዲሁም ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች 170 እና
ከዚያ በላይ ሆኗል።

Adigrat Technic College 2008 E.c New Technology
19/06/2016

Adigrat Technic College 2008 E.c New Technology

19/06/2016
ኣብ 7 መዓልቲ ዝበፅሕ ሓምለዋይ ተክሊ
24/03/2016

ኣብ 7 መዓልቲ ዝበፅሕ ሓምለዋይ ተክሊ

ዘመናዊ መሕቆኒ ፀባ
20/02/2016

ዘመናዊ መሕቆኒ ፀባ

Address

Adigrat

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adigrat Technical College Technology Transfer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share