Hohoma Information Technology PLC

Hohoma Information Technology PLC Hohoma Delivers Dependable Solutions in Africa.

28/12/2015

India will make a choice, but it will not be India's alone.

Bit, Byte, Kilobyte, Megabyte, Gigabyte, Terabyte...
02/10/2015

Bit, Byte, Kilobyte, Megabyte, Gigabyte, Terabyte...

የላፕቶፕዎን (Laptop) ባትሪ የቆይታ ጊዜ የሚያራዝሙባቸው 9 ጠቃሚ መንገዶችሃይ ሃይ….. ዛሬ ይዤላቸው የቀረብኩት አብዛአኞቻቸን ችግር የሆነውን የላፕቶፕ ባትሪ የቆይታ ጊዜ አንዴት ማስተ...
20/06/2015

የላፕቶፕዎን (Laptop) ባትሪ የቆይታ ጊዜ የሚያራዝሙባቸው 9 ጠቃሚ መንገዶች

ሃይ ሃይ….. ዛሬ ይዤላቸው የቀረብኩት አብዛአኞቻቸን ችግር የሆነውን የላፕቶፕ ባትሪ የቆይታ ጊዜ አንዴት ማስተካከል እና ማሳደግ እንደምንችል ነው:: ሁላቸንም አንደምናውቀው በአሁኑ ጊዜ ላፕቶፖች አና ታብሌቶች (Tablets) የዴስክቶፕ (Desktop) ኮምፒውተርን ቦታ በመተካት ሥራችንን በቀልጣፋና በፈጣን ሁኔታ አንደንሰራ እያደረጉን ቢገኙም የባትሪያቸው ቶሎ ማለቅ ግን የሁላችንም ራስ ምታት እየሆነ ይገኛል::

አብዛኛዉን ጊዜ የዚህ አይነት ችግር የሚፈጠረው ባትሪያቸንን አንዴት መቆጠብ እና የጊዜ ቆይታውን መጨመር እምንችልባቸውን መንገዶች ባለማዎቅ አና ለባትሪያቸን በቂ ጥገና ባለማድረግ ነው::አንዳንድ ሰዎች የባትሪ ቶሎ ማለቅ ችግር ሲያጋጥማቸው ወዲያው ለመቀየር ይዎስናሉ ነገር ግን አንዳንድ ማስተካከያዎችን በማድረግና ጠቃሚ መንገዶችን በመከተል ከ አላስፈላጊ ወጭ መዳን ይቻላል::

የሚከተሉትን 9 መንገዶች በመከተል የባትሪዎን የቆይታ ጊዜ ማሳደግ ይችላሉ

1. ለጊዜው እማንጠቀመባቸውን መገልገያዎችን(devices) በመንቀል አና መሰኪያዎችን(ports) ነፃ በማድረግ ነው::

- በዚህ ቀላል መንገድ የባትሪያችንን ጊዜ ቆይታ ማሳደግ አንችላለን:: ለጊዜው የማንጠቀመባቸውን መገልገያዎችን
ለመሳሌ:- ማውስ (mouse), ኪቦርድ (keyboard) የመሳሰሉትን በመንቀል የጊዜ ቆይታዉን ማሳደግ አንችላለን::

2. አላሰፈላጊ ፕሮግራሞችን (programs) አና ፕሮሰሶችን (processes) በመዝጋት

- አላሰፈላጊ ፕሮግራሞችን አና ፕሮሰሶችን በመዝጋት የባትሪያችንን ጊዜ ቆይታ ማሳደግ እንችላለን::ምክንያቱም አንዳንድ ፕሮሰሶች የፕሮሰሰራችንን ሰዓት በመጋራት አና በፕሮሰሰራችን ላይ ጫና በመፍጠር ፕሮሰሰራችን የላፕቶፓችን ባትሪ በከፍተኛ ሁኔታ አንዲጠቀም ያደርጉታል::
- አነዚህን አላሰፈላጊ ፕሮሰሶች (Processes) በ ታስክ-ማናጀር (Task-manager) Ctrl + alt + del በመጫን ታስክ-ማናጀርን መክፈት ይቻላል::

3. ኮምፒውተራችንን ባትሪ ሴቨር ሞድ (Battry-saver mode) ላይ በማድረግ

- የኮምፒውተራችን ሃይል ቆጣቢ ሞድ (Power saving mode) የላፕቶፓችንን (Laptop) ሀይል የመጠቀም አቅም ያስተካክለዋል::

4. የኮምፒተራችን ሴቲንግ (setting) በማስተካከል

- የተለያዩ መገልገያዎች (devices ) ስንጠቀም ለምሳሌ ማውስ (mouse ) እና ኪቦርድ ስንጠቀም የላፕቶፓችን ሴቲንግ ልናስተካክል ይገባናል::
- የኪቦርዳችን የጀርባ ብርሃን (back light) በጨለማ ውስጥ ስንሆን ብቻ በማብራት በላፕቶፓችን ባትሪ ከአላሰፈላጊ ብክነት መታደግ እንችላለን::
የላፕቶፓችን ስክሪን ድምቀት (screen brightness) በማስተካከል ቀን ላይ ከሆንን በመቀነስ::

5. በኣንዴ ብዙ ኣስፈላጊ ስራዎችን የምንሰራበትን ግዜ በመቀነስ (Reducing multi-tasking)

- በአንዴብዙ ስራዎችን መስራት (multi-tasking )ማለት ብዙ ፕሮግራሞችን (application ) በኣንዴ እንዲሰሩ ማድረግ ነው ::
- ስለዚህ እነዚህን የመሳሰሉ አላስፈላጊ ፕሮገራሞችን በመቀነስ ባትሪያችንን መቆጠብ እንችላለን

6. ስታንድባይ (Stand by) ከማድረግ ይልቅ ሀይበርኔት (Hibernate) በማድረግ

- ኮምፒውራችንን ስታንድባይ (stand by) ላይ በማድረግ ባትሪያችን እንደሚቆጥብ የታወቀነው ግን ሙሉ በሙሉ ላፕቶፓችን ባትሪ እንዳይጠቀም ኣያደርገውም ::
- ሀይበርኔት (hibernate ) ግን ላፕቶፑ ባትሪ እንዳይጠቀም ስለሚያደርገው በዚህ መንገድ ባትሪያችንን መቆጠብ እንችላለን::

7. የላፐቶፓችን ራም (RAM) በመጨመር

- ራም (RAM) ማለት ጊዜያዊ ሜሞሪ (temporary storage) ሲሆን በስራ ላይ ያሉ ፕሮግራሞች እሚቀመጡበት ቦታ ነው::
- ላፕቶፓችን በጣም ትንሽ ስራም ካለው አንዳንድ ትልቅ ራም ከሚፈልጉ ፕሮግራሞች የተለያዩ የላፕቶፓችንን የሜሞሪ ክፍሎች በመጠቀም ይጀምራሉ ይህ ሁኔታ ደግሞ ኮምፒተራችንን በማጨናነቅ ብዙ ሃይል እንዲጠቀም የደርገዋል::
ስለዚህ ራም በመጨመር ባትሪያችንን መቆጠብ እንችላለን::

8. የላፕቶፕዎን የባትሪ ማገናኛዎች (contacts) ንፁህ በማድረግ

- የላፕቶፓችንን የባትሪ ማገናኛዎች በሁለት ወይም በሶሰት ወር አንድ ጊዜ ማፅዳት ያሰፈልጋል::
- ላፕቶፓችን የባትሪ ማገናኛዎች ንፁህ ማድረግ ባትሪያችን ቻርጅ (charge) በሚደረግበት ግዜ ቶሎ ቻርጅ ለማድረግ ስለሚያስችለን እና የሃይል ዝውውሩን በማስተካከል የባትሪያችንን ጤንነት ለመጠበቅ ያስችለናል::

9.ባትሪያችንን ከመጠን በላይ ቻርጅ ከማድረግበ መቆጠብ (preventing from over charging )

- ባትሪያችን ከሞላ በኃላ ቻርጀራችንን (chargers) መንቀላችንን መርሳት የለብንም::
- ባትሪያችንን ከመጠን በላይ ቻርጅ ማድረግ ባትሪያችንን እና የተለያዩ የላፕቶፓችንን ክፍሎችል ሊያቃጥል ይችላል:: ስለዚህ ለባትሪያችን ጤንነት ከእንደዚህ ዓይነት ተግባራት ልንቆጠብ ይገባናል፡፡

እባክዎን ይሄ ፅሁፍ ጠቃሚሁኖ ካገኙት “Thumbs up” እና “share” በማድረግ ሌሎች ወዳጆችዎ ያዳርሱ::
በድጋሜ በሚቀጥለው ሳምንት በኣዲስ ጠቃሚ ፅሁፍ እስከምንገናኝ መልካም ቆይታ፣

የሳምንት ሰው ይበለን::

ዛሬ እስኪ ስለ ኮምፕዩተር በደንብ እንበላቹሁ።ኮምፕዩተር ማለት ማንኛውም ኢንፎርሜሽን ፕሮሰስ የሚያረግ ማሽን ነው። ይህም የሚደረገው በተርታ የተቀመጡ ትዕዛዞች በመፈጸም ነው። ለብዙ ሰዎች ኮ...
10/06/2015

ዛሬ እስኪ ስለ ኮምፕዩተር በደንብ እንበላቹሁ።

ኮምፕዩተር ማለት ማንኛውም ኢንፎርሜሽን ፕሮሰስ የሚያረግ ማሽን ነው። ይህም የሚደረገው በተርታ የተቀመጡ ትዕዛዞች በመፈጸም ነው። ለብዙ ሰዎች ኮምፒዩተር ሲባል ዐዕምሯቸው ላይ የሚመጣው የግል (ፐርሰናል) ኮምፒዩተር ነው። ነገር ግን ኮምፒዩተር ሲባል በጣም ብዙ ነገሮችን ያጠዋልላል። ላፕቶፕ ፣ ዴስክቶፕ ፣ ምይክሮ-ኮምፒዩተር ፣ ሱፐር-ኮምፒዩተር ፣ ካልኩሌተር ፣ዲጂታል ካሜራ አና ሌሎችንም ያጠቃልላል።
ታሪክEdit
ቀድሞ አስሊ ማለት አንድ በሒሳባዊ ትዕዛዝ የተለያዩ የጥንት መሣሪያዎችን እየተጠቀመ ቁጥሮችን የሚያሰላ ሰው ነበር። እስከ 20ኛው ክፍለ-ዘመን ድረስ የተለያዩ ጠቃሚ መሣሪያዎች ተሰርተዋል። ከዛ በኋላ ትልልቅ ማሸኖች መሠራት ጀመሩ። እነዚህ ማሽኖች ከዛሬው ኮምፒዩተሮች(አስሊዎች) ጋር ሲወዳደሩ በጣም ትልቅና ቀርፋፋ ናቸው።
የኮምፒዩተር ዐይነቶችEdit
ሜን ፍሪም
ሱፐር ኮምፒዩተር
ዎርክ ስቴሽን
ማይክሮ ኮምፒዩተር-(ዴስክቶፕ፣ ላፕቶፕ፣ ፓልምቶፕ)
ሚኒ ኮምፒዩተር
ዋና የኮምፒየተር ዐይነቶች እንደሚከተለው ነው፦
የኮምፕዩተር ክፍሎችEdit
የኮምፕዩተር የውስጥ ክፍሎች የሚከተሉት ናቸው፡-
1.ሞኒተር(የምንሰራውን ነገር እንዲያሳየን፤ምስል፣ጽሑፍ፣ ቪዲዮ ወይም ማንኛውም ነገር ሊሆን ይችላል)
ሞኒተር 14 ኢንች፣ 15 ኢንች፣ ወዘተ. እየተባለ ይገላጻል፡፡
14 ኢንች 15 ኢንች እያልን ስንናገር አለካኩ ከምስል ማሳያው አንድ ጥግ እስከ ሌላኛው ጥግ ያለውን ርቀት በመለካት ነው፡፡(ስዕሉን ይመልከቱ፡፡)
በፊት የነበሩት የላፕቶፕና ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች ሬሾ (ርዝመት ሲካፈል ለወርድ) 4በ3(በትክክል ሲጻፍ 4:3 ይሆናል) ነበር፡፡
አሁን ደግሞ የቲያትር ሞድ የሚባለው ባለ 16፡9 ሬሾ ወይም ዋይድ ስክሪን (widescreen) በመጠቀም ላይ ናቸው፡፡
2.ማዘርቦርድ(እናት ሰሌዳ)(ሁሉም የኮምፕዩተር ክፍሎች(ዕቃዎች)የሚቀዳጁበት)
3.ሲፒዩ(የኮምፕዩተሩ አእማሮ እንደማለት ነው፡፡ይህ ሲባል ግን ሲፒዩን ከሰው አእምሮ ጋር አንድ ነው ማለት አይደለም፡፡)
4.ሜሞሪ(ማስታወሻ)(የምንሰራውን ስራ ወይም ፋይል በጊዚያዊነት አስቀምጠንበት የምንሰራበት)
ሜሞሪ(ማስታወሻ) በባይት (Bytes) ይለካል፡፡ ከ Bytes ፊት Kilo፣ ማለትም ኪሎባይት (kilobytes)([1,024 ባይቶች ወይም Bytes ማለት ነው፡፡ ] ፣ Mega[1,048,576 ባይቶች ወይም Bytes ] ፣ Giga [1,073,741,824 ባይቶች ወይም Bytes]፣ ወዘተ የሚሉትን ቃላት በመጠቀም ኪሎባይት(kilobyte)፣ ሜጋባይት (megabyte)፣ ጊጋባይት (gigabyte) እያልን የኮምፒዩተር ሜሞሪ መግለፅ እንገልጻለን፡፡
ለምሳሌ 10 MegaBytes ወይም ባጭሩ ሲጸፍ 10MB ይህ ማለት 10,485,760 Bytes ይሆናል ማለት ነው፡፡
5.ኤክስፓንሽ ስሎት
6.የኤሌክትሪክ ሀይል ማቅረቢያ (power supply)
7.የሲዲ ማሰሪያ (cd drive)
8.ሀርድ ዲስክ (የምንሰራውን ወይም የምንጠቀምበትን ፋይል በቋሚነት ለማስቀመጥ)
9. መሎጊያ (ማውስ)
10.የፊደል ገበታ (ኪቦርድ)
ዊኪፒዲያ ላይ ያለውን ምስል ከቁጥሩ ጋር ማነጻጸር ይቻላል፡፡

በፌስኩክ ገጻችን ቀፋፊ የወሲብ ምስሎችና ቪዲዬችን ለመከላከል ይሄን ብትከተሉ ራሳችሁን መጠበቅ ትችላላችሁ!ወዳጆች ሰሞኑን ቀፋፊ የወሲብ ምስሎችና ቪዲዬች በፌስቡካችን ገጽ ላይ እየተለጠፈብን ...
02/06/2015

በፌስኩክ ገጻችን ቀፋፊ የወሲብ ምስሎችና ቪዲዬችን ለመከላከል ይሄን ብትከተሉ ራሳችሁን መጠበቅ ትችላላችሁ!

ወዳጆች ሰሞኑን ቀፋፊ የወሲብ ምስሎችና ቪዲዬች በፌስቡካችን ገጽ ላይ እየተለጠፈብን ይገኛል።በዚህ ፖስት ጓደኞቻችን ታግ ይደረጋሉ ምስሉም ታግ በተደረጉ ጓደኞቻችን ገጽ ላይ ይታያል፤ይሄንን መከላከል ይቸግር ይሆናል። እነዚህን ችግሮች ያመጡ ምክንያቶች ግን

1. በፌስቡክ ላይ የተለያዩ ጌሞችን መጫወታችን ለምሳሌ Who is ur best friend,love percentage....etc
2. እኛ የገጻችንን setting አለማስተካከላችን ነው። ለምሳሌ እነዚህ ፖስቶችን መከላከል ቢቸግርም በራሳችን ገጽ እንዳይከሰቱ ማድርግ እንችላለን አካሄዱ እንዲህ ነው
ስማችን ያለበት ቦታ አከባቢ የቁልፍ ምልክት ያለበትን እንክፈት ከዛ see more setting የሚለውን እንከፍታለን Privacy Settings and Tools የሚል ሲመጣልን በጎን በኩል Timeline and Tagging የሚለው ላይ ክሊክ እናድርግ

Who can add things to my timeline?
Who can see things on my timeline?
How can I manage tags people add and tagging suggestions?
የሚሉትን ክሊክ በማድረግ ያሉትን አማራጮች በማስተካከል


1 ታግ ብንደረግም እኛ ካልፈቀድንለት በቀር ዎላችን ላይ አይታይም
Review tags people add to your own posts before the tags appear on Facebook? የሚለውን ON እናድርግ

2 ማን እኛ ገጽ ላይ ፖስት ማድረግ እንደሚችል መምረጥ እንችላለን ፤ማንም እኛ ገጽ ላይ ፖስት እንዳያደርግ ማድረግም እንችላለን

Share it with your friends!!!!

For those troubled with spammy s*x videos, * Go to your settings (https://www.facebook.com/settings) and * Then, change ...
01/06/2015

For those troubled with spammy s*x videos,
* Go to your settings (https://www.facebook.com/settings) and
* Then, change the two options indicated on the image.
==========
Share to help friends.
==============================
በቀረቡ ጥያቄዎች መሠረት ተጨማሪ ማብራሪያ፡-
በምስሉ ላይ እንደሚታየው ስታደርጉ፤ አንድ ፖስት በ timeline ላይ እንዳይታይ ማድረግ ብቻ ሳይሆን፤
ገና ታግ ስትደረጉ ወዲያውኑ ፌስቡክ ያሳውቃችኋል፡፡
ስለሆነም፡- ከዚያ ፖሰት untag ለማድረግ ወይም በtimeline እንዲታይ የመፍቀድ/አለመፍቀድ አማራጭ ሁሉ ይኖራችኋል ማለት ነው፡፡
Explanations as per your questions:
When you implement this instruction, Facebook sends you a notification whenever someone tags you. Therefore, you can immediately untag your name or you can allow the post to be visible on your timeline.

Worth Sharing Keyboard Shortcuts (Microsoft Windows) and Add more in comments if we have missed out any ..
28/05/2015

Worth Sharing Keyboard Shortcuts (Microsoft Windows) and Add more in comments if we have missed out any ..

23/05/2015

More than 100 Keyboard Shortcuts must read & Share

Keyboard Shortcuts (Microsoft Windows)
1. CTRL+C (Copy)
2. CTRL+X (Cut).. 3. CTRL+V (Paste)
4. CTRL+Z (Undo)
5. DELETE (Delete)
6. SHIFT+DELETE (Delete the selected item permanently without placing the item in the Recycle Bin)
7. CTRL while dragging an item (Copy the selected item)
8. CTRL+SHIFT while dragging an item (Create a shortcut to the selected item)
9. F2 key (Rename the selected item)
10. CTRL+RIGHT ARROW (Move the insertion point to the beginning of the next word)
11. CTRL+LEFT ARROW (Move the insertion point to the beginning of the previous word)
12. CTRL+DOWN ARROW (Move the insertion point to the beginning of the next paragraph)
13. CTRL+UP ARROW (Move the insertion point to the beginning of the previous paragraph)
14. CTRL+SHIFT with any of the arrow keys (Highlight a block of text)
SHIFT with any of the arrow keys (Select more than one item in a window or on the desktop, or select text in a document)
15. CTRL+A (Select all)
16. F3 key (Search for a file or a folder)
17. ALT+ENTER (View the properties for the selected item)
18. ALT+F4 (Close the active item, or quit the active program)
19. ALT+ENTER (Display the properties of the selected object)
20. ALT+SPACEBAR (Open the shortcut menu for the active window)
21. CTRL+F4 (Close the active document in programs that enable you to have multiple documents opensimultaneously)
22. ALT+TAB (Switch between the open items)
23. ALT+ESC (Cycle through items in the order that they had been opened)
24. F6 key (Cycle through the screen elements in a window or on the desktop)
25. F4 key (Display the Address bar list in My Computer or Windows Explorer)
26. SHIFT+F10 (Display the shortcut menu for the selected item)
27. ALT+SPACEBAR (Display the System menu for the active window)
28. CTRL+ESC (Display the Start menu)
29. ALT+Underlined letter in a menu name (Display the corresponding menu) Underlined letter in a command name on an open menu (Perform the corresponding command)
30. F10 key (Activate the menu bar in the active program)
31. RIGHT ARROW (Open the next menu to the right, or open a submenu)
32. LEFT ARROW (Open the next menu to the left, or close a submenu)
33. F5 key (Update the active window)
34. BACKSPACE (View the folder onelevel up in My Computer or Windows Explorer)
35. ESC (Cancel the current task)
36. SHIFT when you insert a CD-ROMinto the CD-ROM drive (Prevent the CD-ROM from automatically playing)
Dialog Box - Keyboard Shortcuts
1. CTRL+TAB (Move forward through the tabs)
2. CTRL+SHIFT+TAB (Move backward through the tabs)
3. TAB (Move forward through the options)
4. SHIFT+TAB (Move backward through the options)
5. ALT+Underlined letter (Perform the corresponding command or select the corresponding option)
6. ENTER (Perform the command for the active option or button)
7. SPACEBAR (Select or clear the check box if the active option is a check box)
8. Arrow keys (Select a button if the active option is a group of option buttons)
9. F1 key (Display Help)
10. F4 key (Display the items in the active list)
11. BACKSPACE (Open a folder one level up if a folder is selected in the Save As or Open dialog box)

Microsoft Natural Keyboard Shortcuts
1. Windows Logo (Display or hide the Start menu)
2. Windows Logo+BREAK (Display the System Properties dialog box)
3. Windows Logo+D (Display the desktop)
4. Windows Logo+M (Minimize all of the windows)
5. Windows Logo+SHIFT+M (Restorethe minimized windows)
6. Windows Logo+E (Open My Computer)
7. Windows Logo+F (Search for a file or a folder)
8. CTRL+Windows Logo+F (Search for computers)
9. Windows Logo+F1 (Display Windows Help)
10. Windows Logo+ L (Lock the keyboard)
11. Windows Logo+R (Open the Run dialog box)
12. Windows Logo+U (Open Utility Manager)
13. Accessibility Keyboard Shortcuts
14. Right SHIFT for eight seconds (Switch FilterKeys either on or off)
15. Left ALT+left SHIFT+PRINT SCREEN (Switch High Contrast either on or off)
16. Left ALT+left SHIFT+NUM LOCK (Switch the MouseKeys either on or off)
17. SHIFT five times (Switch the StickyKeys either on or off)
18. NUM LOCK for five seconds (Switch the ToggleKeys either on or off)
19. Windows Logo +U (Open Utility Manager)
20. Windows Explorer Keyboard Shortcuts
21. END (Display the bottom of the active window)
22. HOME (Display the top of the active window)
23. NUM LOCK+Asterisk sign (*) (Display all of the subfolders that are under the selected folder)
24. NUM LOCK+Plus sign (+) (Display the contents of the selected folder)

MMC Console keyboard shortcuts

1. SHIFT+F10 (Display the Action shortcut menu for the selected item)
2. F1 key (Open the Help topic, if any, for the selected item)
3. F5 key (Update the content of all console windows)
4. CTRL+F10 (Maximize the active console window)
5. CTRL+F5 (Restore the active console window)
6. ALT+ENTER (Display the Properties dialog box, if any, for theselected item)
7. F2 key (Rename the selected item)
8. CTRL+F4 (Close the active console window. When a console has only one console window, this shortcut closes the console)

Remote Desktop Connection Navigation
1. CTRL+ALT+END (Open the Microsoft Windows NT Security dialog box)
2. ALT+PAGE UP (Switch between programs from left to right)
3. ALT+PAGE DOWN (Switch between programs from right to left)
4. ALT+INSERT (Cycle through the programs in most recently used order)
5. ALT+HOME (Display the Start menu)
6. CTRL+ALT+BREAK (Switch the client computer between a window and a full screen)
7. ALT+DELETE (Display the Windows menu)
8. CTRL+ALT+Minus sign (-) (Place a snapshot of the active window in the client on the Terminal server clipboard and provide the same functionality as pressing PRINT SCREEN on a local computer.)
9. CTRL+ALT+Plus sign (+) (Place asnapshot of the entire client window area on the Terminal server clipboardand provide the same functionality aspressing ALT+PRINT SCREEN on a local computer.)

Microsoft Internet Explorer Keyboard Shortcuts
1. CTRL+B (Open the Organize Favorites dialog box)
2. CTRL+E (Open the Search bar)
3. CTRL+F (Start the Find utility)
4. CTRL+H (Open the History bar)
5. CTRL+I (Open the Favorites bar)
6. CTRL+L (Open the Open dialog box)
7. CTRL+N (Start another instance of the browser with the same Web address)
8. CTRL+O (Open the Open dialog box,the same as CTRL+L)
9. CTRL+P (Open the Print dialog box)
10. CTRL+R (Update the current Web page)
11. CTRL+W (Close the current window)

Google expects to have a finished product by 2020.
19/05/2015

Google expects to have a finished product by 2020.

Google wants to take the human out of the equation altogether, and for good reason.

ብዙ ሰው የማይጠቀማቸው 5 ከጎግል ላይ መረጃ አፈላለግ ዘዴዎችአንድ ሰው ከኢንተርኔት ላይ መረጃ ለማውጣት ኮምፒውተሩን ከከፈተ በኋላ አብዛኛውን ጊዜ የሚጎበኘው ጎግል የተሰኘውን የመረጃ መፈለ...
01/04/2015

ብዙ ሰው የማይጠቀማቸው 5 ከጎግል ላይ መረጃ አፈላለግ ዘዴዎች

አንድ ሰው ከኢንተርኔት ላይ መረጃ ለማውጣት ኮምፒውተሩን ከከፈተ በኋላ አብዛኛውን ጊዜ የሚጎበኘው ጎግል የተሰኘውን የመረጃ መፈለጊያ ድረ ገጽ ነው።

እዚህ ድረ ገጽ ላይ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የመረጃ ሰብስቦች ተቀምጠው ይገኛሉ ሆኖም ግን እነኚህን መረጃዎች ፈልገን የምናገኝበት መንገድ የምናገኘውን መረጃ ውስንነት እና ጥራት ይወስነዋል።

እኛም ከጎግል ላይ መረጃ ስንፈልግ የምንፈልገውን መረጃ በብዛት እና በጥራት ሊያስገኙልን የሚችሉ የአፈላለግ መንገዶችን እንጠቁማችሁ፡

የምንፈልገውን መረጃ በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ በማድረግ መፈለግ ' '

ይሄ በብዛት የሚታወቅ መፈለጊያ ዘዴ ሲሆን፥ እናንተ የምትፈልጉትን ቃላት ወይንም መረጃ የያዙ ገጾችን ብቻ መርጦ እንዲያመጣም ያደርጋል፡፡

የኮከብ * ምልክትን በመጠቀም የማይታወቁ ቃላት ወይንም ሀረግን መፈለግ

የማይታወቅ ወይም እንግዳ የሆነ ቃል ወይም ሀረግን የኮከብ ምልክትን ከቃሉ ወይም ሀረጉ አስቀድምን በመጠቀም መፈለግ የተሻለ ውጤት ለማግኘት እንደሚረዳ ይንገራል።

ለምሳሌ፡ (e.g. “* is thicker than water”). ወይንም ደግሞ እንግዳ የሆነው ቃል በአርፍተ ነገሩ መሀል ላይ የሚገኝ ከሆነ (e.g. “imagine all the * living for today”) በማድረግ መፈለግ ይቻላል፡፡

የእናንተ ፍላጎት ያልሆኑ ግን ለመፈለግ ከፃፉት ሀረግ ውስጥ ያሉ ፊደሎችን ውጤት እንዳያመጣ ከሀረጉ መሀል የመቀነስ ምልክትን መጠቀም

አንድ መጠሪያ የሆነ ነገር ወይም ረዘም ያለ ሀረግ ለመፈለጊያነት ጎግል ላይ በምትጽፉበት ወቅት አንዱን ቃል በመምረጥ የእሱን ውጤት ብቻ እንዳያመጣ በምትፈልጉት ቃላት መሀል የመቀነስ ምልክትን በመጠቀም ይህን ማስቀረት ትችላላችሁ፡፡

ለምሳሌ፡ ( jaguar -car)

የሁለት ነገሮችን ልዩነት ወይም አንድነት ለማወቅ ከፈገለጋችሁ “vs.” በመጠቀም መፈለግ

ለምሳሌ እራትዎን በርገር ወይም ፒዛ ለመብላት ፈልገው ሁለቱን ማወዳደር ቢፈልጉ ሁለቱን በ “vs.” ጎን ለጎን አድርጎ በመጻፍ የሁለቱንም መረጃ ጎን ለጎን ሆኖ ማግኘት ትችላላችሁ

ምስሎችን ምስልን በመጠቀም መፈለግ

የሚያቁት የመሰሎትን ፎቶ አስተውለው ከየት እንደመጣ እና ሌላ ተመሳሳይ ፎቶ እንዳለው ማወቅ ከፈለጉ ጎግል ላይ በመሄድ የካሜራ ማንሻ ቁልፍ የምትመስለዋን በመጫን ፎቶውን ከኮምፒውተርዎ ወደ ጎግል በማስገባት ተመሳሳዩን ፎቶ እና መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

23/03/2015

Jay Achar was treating Ebola patients at a makeshift hospital in Sierra Leone. He needed more time, and he needed better tech.

Are you about to sell your start-up? Consider these 8 things before doing so...
11/03/2015

Are you about to sell your start-up? Consider these 8 things before doing so...

Many founders consider successfully selling their company to be the hallmark of success.

Address

Addis Abeba

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hohoma Information Technology PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category