24/05/2026
ነገን የማይቀይር ወጪ ይብቃ፤ ራስን መገንባት ይቅደም!
ብዙዎቻችን በላባችን ያገኘነውን ገንዘብ ገና እጃችን ላይ ሳይቆይ ዋጋቸው ለሚወርድ ነገሮች እናውለዋለን ለአላፊ ፋሽን፣ ለጊዜያዊ መዝናኛዎችና አላስፈላጊ ወጪዎች። እነዚህ ነገሮች ለጊዜው ቢያምሩም የረጅም ጊዜ ትርፍ ግን አያመጡም።
ነገሩ እንዲህ ነው፦ አዲስና ገቢ የሚያስገኝ ክህሎት ሲቀስሙ፣ ገንዘብዎን ዝም ብለው እያወጡት አይደለም። ይልቁንም ለቀሪው ዘመንዎ የሚሻገርና ቋሚ ገቢ የሚሆንዎትን የማይነጥፍ የቴክኖሎጂ እውቀት እየገነቡ ነው እንጂ።
የ DevVoltz የክረምት ወራት የስልጠና ፕሮግራም (Summer Bootcamp) ምዝገባ ሊጠናቀቅ 7 ቀናት ብቻ ቀሩት! የወደፊት ህይወትዎን የሚቀይሩና በዘመኑ የ-AI ቴክኖሎጂ የታገዙ ተፈላጊ የሙያ ዘርፎችን ለመምረጥ አሪፍ አጋጣሚ ነው፦
የምንሰጣቸው ልዩ ስልጠናዎች (Courses)፦
✔️ AI-Integrated Full Stack Development
✔️ AI-Powered Mobile App Development
✔️ Python Mastery
✔️ Introduction to AI & AI Agents
✔️ Video Editing & Graphic Design
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ እድሉ ሳያመልጥዎ አሁኑኑ ይመዝገቡ!
🔗ለመመዝገብ 👇
https://devvoltz.com/bootcamp
📞 ለበለጠ መረጃ +251940192676