Tek25 Computer Solution/ቴክ25 ኮም ሶሉሽን

Tek25 Computer Solution/ቴክ25 ኮም ሶሉሽን do you need electrical and computer related book > 10K available...do you have any computer related

24/04/2022
30/08/2021

❗ቢያውቋቸው ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ ወሳኝ #ድረገፆች

ኢንተርኔት እንደዓለም ዳርቻ እጅግ ጥልቅ በሆነበት በአሁን ሰዓት ሁሉንም የድረገፅ አይነት
አውቆ መጠቀም ምናልባትም በዓለማችን በሚገኙ እያንዳንዱ ቦታዎች ተዘዋውሮ
እንደመጎብኘት እጅግ ሊከብድ ይችላል፡፡ ታዲያ እነዚህ ጥበብን፣ እውቀትን፣ ልምድን እና
በጠቅላላውም ህይወትን ለመቀየር የሚያስችሉትን፤ ወሳኝ ድረገፆች አውቆ ለመጠቀም
የሌሎች ጠቋሚነት እጅግ ወሳኝ ሆኖ ሊገኝ ይችላል፡፡ በመሆኑም ለዛሬ ከዚህ በፊት
የማያውቋቸው ነገር ግን ከዚህ በኋላ ቢያውቋቸው እጅግ ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ ድረ
ገፆችን ከተለያዩ ምንጮች አሰባስበናል፡፡
ያወቁትን ሌሎች እንዲያውቁት ብታደርጉ የበለጠ ያተርፋሉ!!!
1. ከሌላው ዓለም ህዝብ ጋር ጥበብን፣ አውቀትን እና ልምድን ለማጋራትና ለማንሸራሸር
• MentalFloss.com
• Lifehacker.com
https://www.quora.com/
https://medium.com/
• Lumosity.com
2. አዲስ ነገር መማር ሲፈልጉ
• Make code (Microsoft MakeCode) {Must visit!}
• Guitar ( https://www.justinguitar.com/ ) {you can thank}
• Duolingo (Learn a language for free)
• Tutorials Point (Tutorials)
• Experiments with Google
3. ለግራፊክስ ዲዛይነሮች ከphotoshop ውጭ ሌላ አማራጭ ሲፈልጉ
• Free P*k ( https://www.freepik.com/ )
• Flaticon ( https://www.flaticon.com/ )
• Adobe colour picker (Adobe Color CC)
• Pexels ( https://www.pexels.com/ )
• Video Pexels (Free stock videos - Pexels Videos)
• Canva (Amazingly Simple Graphic Design Software
4. ከEmail ውጭ ሌላ አማራጭ ይኖር ይሆን ካሉ
www.bluebottle.com
http://mail.yahoo.com
http://gmail.google.com
www.hotmail.com
www.walla.com
5. የጤናዬ ጉዳይ ያሳስበኛል ካሉ
www.nelh.nhs.uk
www.hpa.org.uk
www.food.gov.uk
www.bmj.com
www.avert.org
6. ሲደብሮትና እና ራሶን ለማንቃት ሲፈልጉ
• Ted ( https://www.ted.com/
www.7billionworld.com
www.beesbeesbees.com
www.sanger.dk
✳️ ጠቃሚ የመጽሐፍ ድረ ገጾችን እንጠቁማችሁ

◽️ http://gen.lib.rus.ec/
ይህ ድረ-ገጽ ማንኛው አይነት መፅሀፍ ማውረድ የሚያስችሎት
ሲሆን በሚሊዮን የሚቆጠር መፅሀፎች አሉት በዉስጡ
ከሚግኙ መፅሀፎች መካከል
🔺የትምህርት መፅሀፎች፤
🔺የሳይኮሎጂ መፅሀፎች፤
🔺ፍልስፍና መፅሀፎች ፤
🔺የታሪክ መፅሀፎች ይገኙበታል፡፡

◽️ http://sci-hub.org/
ይህ ድህረ-ገጽ ከ64 ሚሊዮን በላይ የጥናት ወረቀት የሚገኝ ሰለሆነ በቀላሉ ማዉረድ ይቻለሉ፡፡ በዚህ ድረ- ገጽ የተለያዩ መጻፎች በተለያ ምርጫ እና አይነት ያገኛሉ።

◽️ https://bookboon.com/
ይህ ድረገጽ ማንኛው አይነት የነጻ መጻፍ የሚያገኝበት
ሲሆን በየትኛዉም የክፍል ደረጃ ላሉ ተማሪዎች አንዲዉም በማንኛው የስራ ሁኔታ ላይ ላሉ ሰዎች ጠቃሚ ድርገጽ ነው፡፡

◽️ http://bookzz.org/ ቡክዚ አለማችን ለይ ትልቅ የመጻሀፍ ላይብረሪ ያለው ሲሆን በአማካኝ 2.6 ሚሊዮን መጻሀፍ በ ድረገጹ ይገኛል።

ይህ ድረገጽ ብዙ የቴክኖሎጂ መጽሀፍት ያሉት ሲሆን የፕሮግራሚንግ፤ ግራፊክስ፤ የኮምፒተር አጠቃቀም እና
የተለዩ የትምህርት መጻሃፎች ያገኛ
የተለያዩ ኮርሶችን መማር እና ማወቅ ለምትፈልጉ በሙሉ ማለትም ለምሳሌ , , እና ሌሎችም...(ከታች ያሉትን ሳይቶች ይጠቀሙ)

1. www.codecademy.com
2. www.lynda.com
3. www.udemy.com
4. www.udacity.com
5. www.coursera.org
6. www.w3schools.com
7. www.thenewboston.org
8. www.programmr.com
9. www.codeavengers.com
10. www.codeschool.com
11. www.learnstreet.com
12. www.teamtreehouse.com
13. www.sqlzoo.net
14. www.codehs.com
15. www.teamtreehouse.com
16. www.html5rocks.com
17. www.codepen.io
18. www.sitepoint.com
19. www.tutorialspoint.com
20. www.javatpoint.com
21. www.cplusplus.com
22. www.learncpp.com
23. www.tutorialspoint.com
24. www.cprogramming.com
25. www.stackoverflow.com
26. www.learncodethehardway.org
27. www.bloc.io
28. www.howtocode.io
29. www.edx.org
30. www.instructables.com
31. www.developer.apple.com
32. www.developer.android.com
33. www.developers.google.com
34. www.developer.mozilla.org
35. www.msdn.microsoft.com
36. www.decompera.com
37. www.www.developphp.com
38. www.quackit.com
39. www.htmlite.com
40. www.siteduzero.com
41. www.dreamincode.net
42. www.phpbuddy.com
43. www.php.net
44. www.microsoftvirtualacademy.com
45. www.professormesser.com

ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው

በቴሌግራም ቻናሌ እጅግ ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ ⬇️
👉 t.me/joinchat/TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/joinchat/TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/joinchat/TE8_8RXdfIsqGEKn

21/07/2021

📖 የ2014 ዓ.ም የድህረ ምረቃ በቀንና በማታ መርሃ ግብር ምዝገባ

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2014 ዓ.ም ለድህረ ምረቃ ትምህርት በቀን መርሃ ግብር ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በማታ መርሃ ግብር ለሁለተኛ ዲግሪ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ስለዚህም የሚከተሉትን በማሟላት ማመልከት እንደምትችሉ ያሳስባል፡፡

🔑 የአአዩ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተናን በተመለከተ

📌ለድኅረ ምረቃ ትምህርት ለማመልከት የዩኒቨርስቲዉን የድኅረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና ቀድሞ መዉሰድ እና ፈተናዉን ማለፍ ግዴታ ነው፡፡
📌የፈተናዉን ግዜ እና ሌሎች መረጃዎችን በተመለከተ ከዩኒቨርስቲዉ ድረ-ገፅ ና ከትምህርት ጥናትና ምርምር ተቋም የፈተና ማእከል ማግኘት ይቻላል፡፡
📌የመፈተኛ ክፍያ ብር 600 በዩኒቨርስቲዉ አካዉንት 1000087392067 ገቢ ማድረግ እና ገቢ ያደረገው የተፈታኝ ስም ያለበት የባንክ ደረሰኝ ለፈተና ማዕከሉ በማስረከብ ለፈተና መመዝገብ ያስፈልጋል፡፡
📌የመግቢያ ፈተናው በኮምፒዩተር የሚሰጥ ሲሆን ፈተናውን በሚመለከት በ አአዩ ድረ-ገፅ አጠቃላይ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
📌 የማመልከቻና መፈተኛ ቀናት፤ ከ ሃምሌ 12 እስከ ነሃሴ 12 ቀን 2013 ዓ.ም ነው፡፡ ቀድሞ ለተመዘገቡ ቅድምያ ፈተና ይሰጣል፡፡
📌ከዚህ በፊት የዩኒቨርስቲዉን የድኅረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና አልፋችሁና ባመለከታችሁበት ፕሮግራም የተማሪ የመታወቂያ ቁጥር የተሰጣችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲዉን የድኅረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና እንደገና መውሰድ ግዴታ ነው፡፡

☘️ የአአዩ የድኅረ ምረቃ ማመልከቻን በተመለከተ

👉🏿 የማመልከቻ ፎርሙን በዩኒቨርስቲው ድረገጽ (https://portal.aau.edu.et) መሙላት
👉🏿ከማመልከቻው ፎርም የሚያገኙትን የማመልከቻ ቁጥር (Application Number) በመያዝ ብር 200 /ሁለት መቶ/ ለመመዝገቢያ ብር በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ CBE ብር ወይም በወኪሎች ወይም በቅርንጫፍ አማካኝነት በ242424 አጭር ኮድ በክፍያ መፈጸም ያስፈልጋል፡፡
👉🏿ክፍያዎትን ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ማመልከቻ ፎርሙ በመመለስ ፒዲኤፍ (PDF) ፎርማት የተለወጠ የትምህርት ማስረጃዎትን፣ የወጪ መጋራት ሰነድዎትን$፣ እንዲሁም ለቀን መርሃ ግብር የትምህርት ወጪዎን /Sponsorship/ የሚሸፍንልዎት የመንግስት መስሪያ ቤት ከሆነ የተፈረመበትና ማህተም የተደረገበት ፎርም አስገብተው እና ሌሎች መረጃዎችን በማከል የኦንላይን ምዝገባዎትን ማጠናቀቅ ይኖርብዎታል፡፡
👉🏿 የስፖንሰርሺፕ ፎርም ከዩኒቨርስቲው ድረ ገጽ (https://portal.aau.edu.et/ http://aau.edu.et) ማግኘት ይችላሉ፡፡
👉🏿 ለPhD አመልካቾች የBA/BSc ዲግሪ/ጊዜያዊ ዲግሪ እና CGPA ያለው ትራንስክሪፕት እና የMA/MSC ዲግሪና ትራንስክሪፕት ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
👉🏿 በተጨማሪም ለPhD አመልካቾች ትምህርት ክፍሉ የሚጠይቀውን ማያያዝ ይኖርብዎታል፡፡
👉🏿 ለMA/MSC አመልካቾች የBA/BSc ዲግሪ/ጊዜያዊ ዲግሪ እና CGPA ያለው ትራንስክሪፕት ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
👉🏿 ምዝገባዎን ለማጠናቀቅ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 203 የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን በአካል ይዞ በመቅረብ ማስገባት ግዴታ ነው፡፡

❇️❇️❇️ ማሳሰቢያ ❇️❇️❇️

🔹 ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1176 ያላስላከ አመልካች ቀጣይ የምዝገባ ሂደቶች እንደማይከናወኑለት እናሳስባለን፡፡
🔹 የፈተና ግዜንና የትምህርት ፕሮግራም ዝርዝሮችን በተመለከተ ከትምህርት ክፍሉ ማስታወቂያ ሰሌዳ እንዲሁም ከዩኒቨርስቲው ድረ ገፅ (https://portal.aau.edu.et / http://aau.edu.et) ማግኘት እንደምትችሉ ያሳውቃል፡፡
🔹 ጤና ላይ ለሚያመለክቱት አመልካቾች ዲግሪያቸዉን ሲጨርሱ ከጤና ጥበቃ ወይም ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ የሚሰጣቸዉን ደብዳቤ ወይም በየሴምስተሩ የሚሰጣቸዉን Grade report ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
🔹 የተማሪዎች ቁጥር ከመቀበል አቅም በታች (ዝቅተኛ) ከሆነ የትምህርት ፕሮግራሞች የማይከፈቱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የመመዝገቢያ ቀን ሐምሌ 26 እስከ ነሐሴ 14 2013 ዓ.ም

የማመልከቻ ቦታ አአዩ ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 203

11/03/2021

ቴሌግራም አፕ አልሰራም ካላችሁ
1. ጎግል ላይ telegram proxy ብለን እናፈላልጋለን
2. መጀመሪያ ላይ የሚመጣልን MTPro XYZ …. የሚለዉን እንከፍትና
3. በ 3 ቁጥር ላይ እንደምናየው connect click እናደርጋለን
4. ከዛም የቴሌግራም አፕ open click እናደርጋለን
ማሳሰብያ ።- እንደ VPN እንደመጠቀም ማለት ነዉ
ካልፈለግነዉ go to telegram settings >> go to data and storage >> untick proxy

03/02/2021

We are looking for:
• Contact Center Advisors -Amharic,
• Contact Center Advisors- Afan Oromo,
• Contact Center Advisors- Tigrigna and
• Contact Center Advisors- Af Somali.
For more information, please visit https://www.ethiotelecom.et/vacancy/ and apply online

29/12/2020
HD vs SW
19/09/2020

HD vs SW

12/09/2020

The truth of 2020 😅

04/09/2020

የኮምፒዩተር ሳይንስ ትምህርትን መማር ለምትፈልጉ

5 የነፃ የኮምፒዩተር ሳይንስ መማሪያ ድረገፆችን እንጠቁሞ
------------------------------------------------------------------
በኮምፒዩተር ሳይንስ ሙያ ውስጥ ውጤታማ ለመሆን ትክክለኛ የድረገጽ ምንጭ ማወቅ መሰረታዊ ጉዳይ ነው። በየግዜው ዓለምን እያጥለቀለቀ ካለው አዳዲስ የቴክኖሎጂ የፈጠራ ውጤት ጋር እራስን እኩል ለማስኬድም ሆነ ተጨማሪ ክህሎቶችን ለማግኘት ትክክለኛ የኢንተርኔት ድረገጽ ማግኘት እጅጉን ወሳኝ ነው። ለዚህም ሲባል እነዚህን አምስት የኮምፒዩተር ሳይንስ ድረገጾች ቢያውቋቸው ተጠቃሚ ሊሆኑ ይችላሉ እንላለን። ይጎብኟቸው!!

1᎐ Stanford Engineering Everywhere (SEE)

ይህ ድረገጽ በአሜሪካ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ የሚዘጋጅ ሲሆን ለተማሪዎችና ለባለሙያዎች ያለምንም ክፍያ ትምህርቶችን በኢንተርኔት የሚያሰራጭ ነው። ድረገጹ በሶስት ዋና ዋና ኮርሶች ላይ ያተኮረ ሲሆን እነርሱም በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ እና ኤሌክትሪካል ምህንድስና ናቸው።

2᎐ MIT Open Courseware

የማሳቹሴት ቴክኖሎጂ ኢንስቲቱዩት የሚያሰራጨው የድረገጽ ዓይነት ሲሆን ለተማሪዎች ለመምህራን እንዲሁም ለባለሙያዎች የኢንተርኔት ትምህርትን ያለገደብ በነጻ የሚያቀርብ ነው። ይህ ድረገጽ የተለያዩ ኮርሶችን ባማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎች የሚያደርስ ሲሆን ሜካኒካል ምህንድስና፣ ሂሳብ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ እና ሌሎችም የትምህርት ዘርፎች ይሰራጩበታል።

3᎐ GitHub.com

GitHub በአለም ላይ የኮዲንግ ምሳሌዎችን በቀላል አቀራረብ የሚያቀርብ እና ተማሪዎችን ከታወቁ የሶፍትዌር ፕሮግራመሮች ጋር የሚያገናኝ ድረገጽ ነው። እንዲሁም የተለያዩ ታዋቂ ባለሙያዎች ያበለጸጓቸውን ሶፍትዌሮች በቀላሉ በማቅረብ ተማሪዎች እንዲማሩበትና እንዲለማመዱበት የሚያስችል የድረገጽ ዓይነት ነው።

4᎐ W3 Schools

ይህ ድረገጽ በተለየ መልኩ የፕሮግራሚንግ አሰራርንና የኮዲንግን ቋንቋ በተግባር አስደግፎ የሚያሳይ ሲሆን ቀላል ምሳሌዎችን ጥልቀት ካለው ቲቶሪያል ጋር እንደ AJAX፡ SQL፣ ASP፣ CSS፣ JAVA Script እና HTML ባሉ የኮዲንግ አሰራሮች ላይ ትምህርት የሚሰጥ ነው። በተጨማሪም በድረገጹ የሚቀርቡት የተለያዩ የመማሪያ ግብአቶች ተማሪዎችን በሁሉም ደረጃ የሚፈልጉትን መረጃ እንዲያገኙ በማስቻል ፕሮጀክታቸውን በስኬት እንዲያጠናቅቁ ይረዳቸዋል።

5᎐ Codecademy

አዳዲስ የኮምፒዩተር ሳይንስ ሃሳቦችንና ቴክኒኮችን በቀላሉ የሚያቀርብ ሲሆን ራስን በራስ ለማብቃት የሚረዱ የተለያዩ ኮርሶችንም ያለምንም ክፍያ በማቅረብ የሚታወቅ ድረገጽ ነው። በተለይ ለኮዲንግ ጀማሪዎች አሰራሩን ከመነሻው እንዲረዱት ከማስቻሉም በላይ አዳዲስ ክህሎቶችንና አሰራሮችን ለማግኘት ተመራጭ ነው።
ምንጭ፡ The Best Master’s Degrees

Address

Piassa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tek25 Computer Solution/ቴክ25 ኮም ሶሉሽን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share