01/01/2026
የኮምፒውተርዎን ፓስወርድ እየረሱ ተቸግረዋል? 💻🔒
የኮምፒውተር ፓስወርድ ቢጠፋብን በቀላሉ እንዴት መክፈት እንችላለን? (Spotmou Bootsuite)
ዛሬ የጠፋብንን የኮምፒውተር ፓስወርድ በ Spotmou Bootsuite.iso ሶፍትዌር እንዴት በቀላሉ መክፈት እንደምንችል ደረጃ በደረጃ እናያለን። ሙሉ መመሪያውን ከታች ይከተሉ።
➡️ 1. መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን
➡️ 2. ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡
➡️ 3. ፍላሹን /ሲዲውን/ ኮመፒዩተሩን ጋር አገናኝተን Turn ON
ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) መንካት፡፡
➡️ 4. Boot Sequence የሚል ሲመጣልን USB የሚለውን
መርጠን Enter ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡
➡️ 5. ኮምፒዩተሩ ከተከፈተ በኃላ Spotmou Bootsuite 2012 Application ይከፈትልናል ማለት ነው።
➡️ 6. ከአፕልኬሽኑ ላይ Password and Key Finder የሚለውን Menu እንመርጣለን፡፡
➡️ 7. Admin Password Resetter የሚል መንካት፡፡
➡️ 8. Please select the target widows ከሚለው ሥር የኮምፒዩተሩን Window Version (XP/7/8/8.1/10) ይመርጣሉ፡፡
➡️ 9. ቀጥሎ please select the target user ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን User Account መርጠዉ Reset የሚለውን መጫን
➡️ ከዛ 👉 OK ከዛ 👉 YES የሚለውን እንጫናለን፡፡
➡️ 10. ከዚህ በላይ ያሉትን step በትክክል ካደረግን ቡኋላ Password is reset successfully የሚል መልዕክት ይደርሰናል፡፡
➡️ ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት Reboot ማድረግ. ከዚም ቡኋላ ያለምንም እንከን ይሰራላችኋል ማለት ነው። 👍👍👍
ማሳሰቢያ፡ ⚠️ ይህን ዘዴ ለጥሩ ዓላማ (የራሳችንን ፓስወርድ ስንረሳ) ብቻ በኃላፊነት መጠቀም ይኖርብናል።
ይህ ትምህርት ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like ማድረጉን አይርሱ፤ ለሌሎችም እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩ! 💡🙌