Derash

Derash Derash is an integrated bill aggregation platform and accessible to customers through a network of Agents enabling multiple payment modes. gov.

services are using the platform only through one interface to provide payment service for their customers.

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ ከአማራ  ባንክ እና መካነ-ኢየሱስ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጋር  ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ...
04/08/2023

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣
ከአማራ ባንክ እና መካነ-ኢየሱስ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጋር ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡
ስምምነቱ የከተሞቹን ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የክፍያ አሰባሰብ ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የከተሞቹ ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሃ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡፡

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ጨፋ-ሮቢት  ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት  እናከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኤፌሶን  ከተማ አስተዳደር ውሃና...
03/07/2023

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ጨፋ-ሮቢት ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት እና
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኤፌሶን ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡
ስምምነቱ የከተሞቹን ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የክፍያ አሰባሰብ ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የከተሞቹ ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሀ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡፡

Have a nice Friday
30/06/2023

Have a nice Friday

Have a nice Monday
26/06/2023

Have a nice Monday

Have a nice Thursday
27/04/2023

Have a nice Thursday

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ ከንብ ባንክ እና ከሐረር ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮ...
27/04/2023

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ ከንብ ባንክ እና ከሐረር ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ የከተማው ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የክፍያ አሰባሰብ ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የከተማው ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሀ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡፡

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ ከቡና ባንክ አ.ማ እና ከዘመሮ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት  መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል ...
16/03/2023

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ ከቡና ባንክ አ.ማ እና ከዘመሮ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ስምምነቱ የከተማው ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የክፍያ አሰባሰብ ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የከተማው ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሀ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡፡

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በደብረ ኢሊያስ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ፣ በፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት፣...
08/03/2023

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በደብረ ኢሊያስ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ፣ በፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት፣ እና በባቲ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡
ስምምነቱ የከተሞቹን ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የክፍያ አሰባሰብ ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የከተሞቹ ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሀ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡፡

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ በዳሽን ባንክ እና በቲርቲር ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት  መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶ...
01/03/2023

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ በዳሽን ባንክ እና በቲርቲር ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ስምምነቱ የከተማው ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የክፍያ አሰባሰብ ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የከተማው ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሀ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡፡

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ በአዋሽ ባንክ ፣ በሞላሌ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት እና በቲሊሊ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የ...
24/01/2023

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ በአዋሽ ባንክ ፣ በሞላሌ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት እና በቲሊሊ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡
ስምምነቱ የከተሞቹን ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የክፍያ አሰባሰብ አገልግሎት ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የእነዚህ ከተሞች ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሀ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡፡

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ በአቢሲኒያ ባንክ እና በፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያ...
24/01/2023

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ በአቢሲኒያ ባንክ እና በፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡
ስምምነቱ የከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎቱን የክፍያ አሰባሰብ አገልግሎት ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የፍላቂት ገረገራ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሀ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡

Address

Addis Ababa
251

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Derash posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Derash:

Share