Sokboye

Sokboye Film Actor please share page -Ethio- Actors// to your friends and family

🌏✈️ውጪ ሀገር/UAE የመስራት ህልም አሎት?🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አ...
16/03/2026

🌏✈️ውጪ ሀገር/UAE የመስራት ህልም አሎት?
🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት በተከናወኑ ተግባራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል። አሁንም በዚሁ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ/UAE/ በተለያዩ የሞያ ዘርፎች የሰው ሃይል ይፈለጋል።
📌የኮንትራት ቆይታ:ሁለት አመት
📌ተፈላጊ ፃታ:ወንድ
🚧የሞያ ዘርፎች:-በጥር 06 2018 ዓ.ም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቂያ እንዳወጣን ይታወሳል። ነገር ግን ከታች በተዘረዘሩ የስራ መደቦች ላይ በቂ የሰው ኃይል ባለመገኘቱ ማስታወቂያው ለ5ኛ ጊዜ ደግመን ለቀናል።

📌 Mason
📌Electrician
📌A/C Technician
📌Plumber
📌Furniture Carpenter
📌Aluminum Carpenter
📌Shuttering Carpenter
📌Steel Fixer (Welder)
📌Painter
📌Fire Fighting Tech
📌General Helper

‼️ማሳሰቢያ:- የተፈለገው ወንድ ሰረተኛ መሆኑን በትህትና እናሳስባለን።‼️

✅ ለመመዝገብ የሚከተሉትን ሂደቶች ፦

1) መጀመሪያ በ lmis.gov.et ይመዝገቡ
2) ከዚያ አቅራቢያችሁ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ ይስጡ እና የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) ይያዙ
3) Labor ID ካገኛችሁ በኋላ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ መረጃዎችን በትክክል ሞልታችሁ ያመልክቱ:
👉ለተጨማሪ መረጃ https://t.me/sokboye ያናግሩ

✨ እባክዎ መረጃዎችን በትክክል መሙላቷን ያረጋግጡ።

18/01/2026

🌏✈️የውጪ ሀገር የስራ እድል
🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት በተከናወኑ ተግባራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል። አሁንም በዚሁ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ/UAE/ በተለያዩ የሞያ ዘርፎች የሰው ሃይል ይፈለጋል።
የስራ ዘርፍ ብዛት
📍BIK DRIVER 350
📍CLEANER 520
📍CONSTRUCTION LABORERS 1050
📍MEP WORKERS 600
📍GARDENERS 700
📍LIFEGUARDS 200
📍WAREHOUSE WORKERS(PICKERS) 700
📍FEMAIL CLEANINERS 200
📍MALE CLEANERS 200
📍CATERING WORKERS 200
📍DALIVERY RUNNER/CYCLIST 400
📍SECURITY GUARDS 200
📍FACTORY WORKERS 400
📍CIVIL CHARGEHANDS 200
📍CHARGEHAND 100
📍CARPENTERS 100
📍PAINTER 20
📍COOK 20
📍SELSMAN 100
📍CHECKER PICKERS 30
📍FISHERY STAFFS 20
📍BUCHERY STAFFS 20
📍SECURITY 40
📍POT WASHERS 40
📍LOADING AND UPLOADING STAFF 40
📍BRICK MASON 100
📍BRICKLAYER ASSISTANT 100
📍BUILDING CLEANERS 200
📍LIMOUSINE DRIVER 100
📍DIGGER 500
📍IRRIGATION PIPE FITTER 500

🏫ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ
ማመልከት የምትፈልጉ https://t.me/Sokboye
ትምህርት መስረጃ ልካችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ
መልካም ዕድል

Address

Bole
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sokboye posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sokboye:

Shortcuts

Share